የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከማዕድን ኢንቨስትመንት በነፃ አክሲዮን እንዲኖረው የሚያስገድድ ደንብ ሥራ ላይ አዋለ
የክልሉን መሬት ለማዕድን ሥራዎች ክፍት የማድረግ ሥልጣን ለአስተዳደሩ ይሰጣል
ከሦስት ሳምንታት በፊት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሆነው በተሾሙት ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ተፈርሞ፣ በክልሉ ሥራ ላይ የዋለው የማዕድን አስተዳደርና የተለያዩ የማዕድን ሥራዎች ክፍያና ፈቃድን ለመወሰን የወጣ ደንብ፣ ከማንኛውም ባለፈቃድ አነስተኛና ከፍተኛ ደረጃ የማዕድን ኢንቨስትመንት ሥራ፣ ጊዜያዊ አስተዳደሩ አምስት በመቶ (5%) የአክሲዮን ድርሻ ያለ ምንም ክፍያ በነፃ መያዝ የሚያስችለውን አስገዳጅ ድንጋጌ ሥራ ላይ አዋለ።
በፕሬዚዳንቱ ሚያዝያ 8 ቀን 2017 ዓ.ም. ተፈርሞ የጸደቀውን ደንብ ሪፖርተር የተመለከተው ሲሆን፣ ለክልሉ መሬትና ማዕድን ቢሮ ከተጻፈ ደብዳቤ ጋር ተያይዞ የቀረበው ደንብ፣ የካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም. ለአስተዳደሩ ካቢኔ ቀርቦ መፅደቁን የሚገልጽ ነው፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከፈረሙበት ዕለትም ጀምሮ በሥራ ላይ መዋሉን ይገልጻል።
ከዚሁ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/140517/

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best and reliable news source in Ethiopia
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከማዕድን ኢንቨስትመንት በነፃ አክሲዮን እንዲኖረው የሚያስገድድ ደንብ ሥራ ላይ አዋለ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News…
ከሦስት ሳምንታት በፊት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሆነው በተሾሙት ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ተፈርሞ፣ በክልሉ ሥራ ላይ የዋለው የማዕድን አስተዳደርና የተለያዩ የማዕድን ሥራዎች ክፍያና ፈቃድን ለመወሰን የወጣ ደንብ፣ ከማንኛውም
#ማስታወቂያ
Appilikeeshinii Dijiitaal Baankiingii Baankii Siinqee 'Play Store' irraa buufachuun ammuma galmaa'aa, tajaajila isaa jalqabsisaa.
የሲንቄ ባንክ የዲጅታል ባንኪንግ መተግበሪያን ከplay store በማውረድ አሁኑኑ ይመዝገቡ፣ አገልግሎቱን ያስጀምሩ!
#Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ
#EMPOWERED_TOGETHER

የፖፕ ፍራንሲስ ሥርዓተ ቀብር ቅዳሜ ይፈጸማል
በአዲስ አበባ ዓርብና ቅዳሜ የጸሎት መርሐ ግብር ይካሄዳል
የፖፕ ፍራንሲስ ሥርዓተ ቀብር ቅዳሜ ሚያዝያ 18 ቀን 2017 ዓ.ም. እንደሚፈጸም የቫቲካን የቅድስት መንበር ፕሬስ ክፍል አስታውቋል፡፡
ከ1.4 ቢሊዮን በላይ ካቶሊካውያን መሪ የነበሩት ፖፕ ፍራንሲስ ባደረባቸው ሕማም ምክንያት በ88 ዓመታቸው ያረፉት ሚያዝያ 13 ቀን ነበር፡፡
‹‹ክርስቶስ የሚወዳቸውን ታላቅ አባታችንን በትንሣኤው ማግስት ወደ ዘለዓለማዊ ማረፊያው ወስዷቸዋል፤›› በማለት የሐዘን መልዕክት ያስተላለፈችው የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ናት፡፡
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ የፖፑን ዜና ዕረፍት ተከትሎ በሰጡት መግለጫ፣ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳቱ የትንሣኤ በዓል መልካም ምኞታቸውንና ለዓለም ሰላም ያላቸውን ፍላጎት በቫቲካን ቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ በመገኘት ለመላው ምዕመናን ማስተላለፋቸውን አስታውሰው፣ ሰኞ ጧት በሮም ሰ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/140562/

የሪፖርተር ጋዜጠኛ ታሰረ
የሪፖርተር ጋዜጣ ዘጋቢ ጋዜጠኛ አበበ ፍቅር ታሰረ፡፡ ጋዜጠኛ አበበ የታሰረው ትናንት ሚያዚያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. ምሽት አካባቢ ነው፡፡
ጋዜጠኛው ለእስር የተዳረገው ከልደታ ክፍለ ከተማ ኃላፊዎች መረጃ በማሰባሰብ ላይ እያለ ሲሆን፣ የታሰረበት ምክንያት እስካሁን ግልጽ አልሆነም፡፡ ጋዜጠኛ አበበ በዕለቱ በፖሊሶች ተይዞ ከመወሰዱ በስተቀር በወቅቱ ወዴት እንደተወሰደና እንደታሰረ ባለመታወቁ፣ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሪፖርት በማድረግ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ባደረገው ትብብር ጋዜጠኛው በልደታ ክፍል ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጌጃ ሰፈር አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ መታሰሩ ታውቋል፡፡
ጋዜጠኛው ለእስር የተዳረገው እየሠራው ለነበረው ዘገባ ሚዛኑን ለመጠበቅ፣ የክፍለ ከተማውን ኃላፊዎች ለማነጋገር በሥፍራው በተገኘበት ወቅት ነበር፡፡

የጤና ባለሙያዎችን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል የመንግሥት ኃላፊነት ብቻ አለመሆኑ ተነገረ
የጤና ባለሙያዎች ያሉባቸው ችግሮች እንዲቀረፉ፣ ኑሯቸው እንዲሻሻልና ፍላጎታቸው ተሟልቶ ኅብረተሰቡን በሚፈለገው ልክ እንዲያገለግሉ ማድረግ ከመንግሥት የሚጠበቅ ኃላፊነት ብቻ አለመሆኑ ተነገረ፡፡
ይህ የተነገረው፣ ድሮጋ ፋርማ የተባለ ድርጅት የጤና ባለሙያዎችን ችግር ያቃልላል ያለውን የብድርና ቁጠባ ተቋም መመሥረቱን ሚያዚያ 14 ቀን 2017 ዓ.ም. ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው፡፡
በጤና ሚኒስቴር የሕክምና አገልግሎት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኢሉባቦር ቡኖ (ዶ/ር) እንደተናገሩት፣ የጤና ባለሙያዎች ከክፍያ ማነስ የተነሳ አገራቸውን ጥለው እንዳይሄዱና ኅብረተሰቡንም በቅንነት እንዲያገለግሉ የሚያስፈልጓቸው ነገሮች ሊሟሉላቸው ይገባል፡፡ የጤና ባለሙያዎች ፍላጎቶቻቸው እንዲሟሉና ኑሯቸው እንዲሻሻል ማድረግ የመንግሥት ኃላፊነት ብቻ አለመሆኑንም ገልጸዋል፡፡
‹‹አብዛኛዎቹ የጤና ባለሙያዎች ትምህርታቸውን የተከታተሉት ብዙ ችግርና ውጣ ውረዶችን አልፈው ነው፡፡›› ያሉት ሥራ አስፈ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/140512/

አጎዋ በመታገዱ ከኢትዮጵያ ምርት መቀበል ያቆሙ ኩባንያዎች ለመመለስ እየጠየቁ መሆናቸው ተነገረ
ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አሜሪካ በጣለች ቀረጥ ላይ ጥናት እያደረግኩ ነው ብሏል
በሳሙኤል አባተ
በአሜሪካ ከኮታና ታክስ ነፃ ዕድል (አጎዋ) ዕገዳ ምክንያት ከኢትዮጵያ ምርት መቀበል ያቆሙ ኩባንያዎች እንደገና ለመመለስ እየጠየቁ መሆናቸው ተገለጸ። እ.ኤ.አ. በ2021 በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ምክንያት፣ ኢትዮጵያ ከአጎዋ በመታገዷ ምክንያት ወደ አሜሪካ ገበያዎች ምርቶችን በነፃ መላኳ መቅረቱ ይታወሳል።
አሜሪካ ከአንድ ወር በፊት ኢትዮጵያን ጨምሮ በ60 አገሮች ላይ እስከ 245 በመቶ ታሪፍ ጥላለች። ኢትዮጵያ አሥር በመቶ ታሪፍ ሲጣልባት መንግሥት ይህን ቀረጥ እንደ መልካም አጋጣሚ እወስደዋለሁ ሲል፣ አምራቾች ደግሞ ቀረጡን በሥጋትና እንደ ጥሩ ዕድል እንደሚያዩት ተናግረዋል።
በጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች አዲሱ የአሜሪካ ታሪፍ በአጎዋ ዕገዳ ምክንያት እንደገና ወደ ኢትዮጵያ ፊታቸውን እንዲያዞሩ ማድረጉ ተገልጿል። በአጎዋ ዕድ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/140525/

ማዕድ ከማጋራት ባለፈ
ሃይማኖታዊ በዓላትን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች የኢኮኖሚ ውስንነት ላለባቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች የምግብ፣ የቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍን ሲያበረክቱ ይስተዋላሉ፡፡
ሚያዝያ 12 ቀን 2017 ዓ.ም. በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የተከበረውን የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ግለሰቦችና ተቋማት በልዩ ልዩ ችግር ውስጥ ሆነው በዓሉን ለሚያሳልፉ አቅመ ደካሞች፣ ወላጅ ላጡ ሕፃናት እንዲሁም በማረሚያ ቤት ለሚገኙ ሰዎችና ጎዳና ላይ ለወደቁ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተለያዩ ድጋፎችን አድርገዋል፡፡
የኤንኤምሲ ሪል ስቴት በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለተቸገሩ ወገኖች ድጋፍ ካደረጉ ድርጅቶች መካከል አንዱ ሲሆን፣ ሁለት መቶ አቅመ ደካሞችንና ሦስት መቶ ወላጅ ያጡ ሕፃናትን በማሰባሰብ በዓሉን በጋራ አስበው ውለዋል፡፡
ቱሉ ዲምቱ በሚገኘው የድርጅቱ የግንባታ ቦታ ላይ የማዕድ ማጋራትና የተለያዩ የበዓል ስጦታዎችን ማበርከታቸውን የኤንኤምሲ ሪስ ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/140547/

ከዩክሬን እስከ ኮንጎ የዘለቀው የትራምፕ የማዕድን ፍለጋ
ባለፈው ሳምንት ከተከሰቱና የዓለም አቀፉን መገናኛ ብዙኃን ቀልብ ከገዙ ክስተቶች መካከል አንደኛው፣ አሜሪካ የጓጓችለትንና ብዙ የተባለለትን የማዕድን ውል ለማሰር መንደርደሪያ የሚሆን የመግባቢያ ስምምነት ከዩክሬን ጋር መፈራረሟ ነው፡፡ ይህ ስምምነት ወደ ይፋዊ የማዕድን ውል አድጎ የሚፈጸምበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ባይሆንም፣ ሁለቱ አገሮች ቀጣይ በሆነ የድርድር ሒደት ውስጥ እንደነበሩ ዕሙን ነው፡፡
በውሉ ዩክሬን በምድሯ ታምቀው ያሉ ‹ሬር ኧርዝ› በመባል የሚታወቁ፣ እጀግ ውድና ወሳኝ ለሆኑ ኢንዱስትሪዎች እንደ ዋና ግብዓት የሚያገለግሉ ማዕድናትን ለአሜሪካ ክፍት ታደርጋለች፡፡ በገቢው ዩክሬንን መልሶ መገንባት ዓላማው ያደረገ ፈንድ ይቋቋማል፡፡
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬንን ሬር ኧርዝ ማዕድናት የማልማት ዕቅዳቸውን ይፋ ያደረጉት፣ ተከታታይ ያልሆነውን ሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ለመጀመር እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ 20 ቀን 2025 ወደ ነጩ ቤተ መ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/140550/

ከባንክ ሂሳብዎ በሲቢኢ ብር ፕላስ ይክፈሉ!
***
ሲቢኢ ብር ፕላስን በመጠቀም ከባንክ ሂሳብዎ
👉 የነዳጅ ክፍያ መፈፀም⛽️
👉 ዕቃ መግዛት 🛒
👉 ለአገልግሎት መክፈል
👉 ገንዘብ መላክ
👉 ወደሲቢኢ ብር ሂሳብዎ ገንዘብ ማስተላለፍ ይችላሉ።
አንድ ጊዜ ብቻ ወደ ሚቀርብዎት ቅርንጫፍ በመሄድ የሲቢኢ ብር ሂሳብዎን ከመደበኛው የባንክ ሂሳብዎ ጋር ያስተሳስሩ፡፡
***
አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት ሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ያውርዱ/ያዘምኑ
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
#cbe #cbebirr #ethiopia #digitalbanking #banking #business

ከሕብረት ባንክ - ይቀበሉ!
ለበዓል ከተለያየ የዓለም ክፍሎች የሚላክልዎትን ገንዘብ ከሕብረት ባንክ ይቀበሉ!
ከባንኩ ጋር ከሚሰሩ አለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች ማለትም ዌስተርን ዪኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስፋስት፣ ሪያ ፣ዳሃብሺል እና ዩፔሲ በስዊፍት ኮድ - UNTDETAA አማካኝነት ይቀበሉ፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡
Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | YouTube | Website
#Remittances #MoneyTrasnfer #HibretBank #Swift #SwiftCode #Bank

Appilikeeshinii mobaayilaa Baankii Siinqee "play store" irraa buufachuun tajaajila baankii dhala irraa bilisaa baankii keenyaa fayyadamaa. .
የሲንቄ ሞባይል አፕሊኬሽንን ከፕሌይ ስቶር አሁኑኑ በማውረድ፣ የባንካችንን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በተቀላጠፈ ሁኔታ ይጠቀሙ፣
To Download
Link : url https://bit.ly/SiinqeeMB
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ
#EMPOWERED_TOGETHER
Appilikeeshinii mobaayilaa Baankii Siinqee "play store" irraa buufachuun tajaajila baankii dhala irraa bilisaa baankii keenyaa fayyadamaa. .
የሲንቄ ሞባይል አፕሊኬሽንን ከፕሌይ ስቶር አሁኑኑ በማውረድ፣ የባንካችንን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በተቀላጠፈ ሁኔታ ይጠቀሙ፣
To Download
Link : url https://bit.ly/SiinqeeMB
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ
#EMPOWERED_TOGETHER
በአዲስ አበባ ለጨረታ ከወጡ ቦታዎች በአራዳ ክፍለ ከተማ የቀረበው መሰረዙ ተሰማ
ከጨረታው ስድስት ቢሊዮን ብር ገቢ ይጠበቃል ተብሏል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለጨረታ ካቀረበው 18 ሔክታር መሬት ውስጥ፣ በአራዳ ክፍለ ከተማ የተዘጋጀው 1.2 ሔክታር መሬት፣ መንግሥት ለልማት ስለፈለገው ሙሉ ለሙሉ ከጨረታ መሰረዙን አስታወቀ፡፡
የመሬት ልማት አስተደደር ቢሮ የመሬት ዝግጅት ባንክና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ተስፋዬ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በአዲስ አበባ ከተማ ለጨረታ ከቀረቡ ዘጠኝ ክፍላተ ከተሞች ሥር ከሚገኙ ቦታዎች መካከል፣ የአራዳ ክፍለ ከተማ መሬት መንግሥት ለልማት በመፈለጉ ምክንያት ከጨረታ ተሰርዟል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የመሬትና ልማት አስተዳደር ቢሮ በሊዝ አዋጅ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት፣ በከተማዋ ለጨረታ ከቀረቡ ቦታዎች ውስጥ ከዚህ በፊት ሙሉ ለሙሉና በከፊል ቦታዎችን መሰረዙን አስታውሰዋል፡፡
ለጨረታ ከቀረቡ ቦታዎች ውስጥ ካዛንቺስ የሚገኝ አንድ ቦታ በካሬ ሜት...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/140509/

‹‹ትኩረታችን ወጣቶች ምክንያታዊ ሆነው እንዲወስኑ ማብቃት ላይ ነው›› አቶ ፈይራ አሰፋ፣ የዲኤስ ደብሊው ካንትሪ ዳይሬክተር
ጀርመን ዓለም አቀፍ ሥነ ሕዝብ (ዲኤስ ደብሊው) ወጣቶች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሠራ ዓለም አቀፍ ድርጅት ሲሆን፣ በዋናነት የወጣቶችን የሥነ ተዋልዶ ጤና ለማሻሻልና ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እንዲያመጡ ለማስቻል ይሠራል፡፡ በቢሾፍቱ የወጣቶች ሥልጠና ማዕከል በማቋቋምም ለወጣቶች የሕይወት ክህሎትና ሌሎች ሥልጠናዎችን የሚሰጠው ዲኤስ ደብሊው፣ ካለፉት 25 ዓመታት ወዲህ መንግሥት ለያዛቸው የልማት ሥራዎች አስተዋጽኦ እያደረገ ይገኛል፡፡ አቶ ፈይራ አሰፋ የዲኤስ ደብሊው ካንትሪ ዳይሬክተር ናቸው፡፡ ምሕረት ሞገስ አነጋግራቸዋለች፡፡
ሪፖርተር፡- ወጣቶችን በምን ዓይነት አሠራሮች ትደርሳላችሁ?
አቶ ፈይራ፡- ወጣቶች በክበብና በማኅበራት እንዲደራጁ በማብቃት፣ የበቁት ደግሞ በተቻለ መጠን በዙሪያቸው ያሉትን ወጣቶች አደራጅተው በአቻ ለአቻ በመማማርና ግንዛቤ በመፍጠር የሕይወት ክህሎታቸው እንዲዳብር በመሥራት እየደረስናቸው ነው፡፡
ሪፖርተር፡- ከምትሠሯቸው ሥራዎች ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/140559/

ኢትዮ ቴሌኮም አሥር በመቶ ድርሻ የገዙ ባለድርሻዎች ይፋ አደረገ
-ከአክስዮን ሽያጩ 3.2 ቢሊዮን ብር ገቢ መገኘቱ ታውቋል
ኢትዮ ቴሌኮም በጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም ይፋ ባደረገው የአስር በመቶ ድርሻ በ121 ቀናት ውስጥ 47,377 ኢትዮጵያዊያን የ10.7 ሚሊዮን አክስዮኖችን መግዛታቸውን ዛሬ ሚያዚያ 17 ቀን 2017 ዓ.ም ለሰዓት በስካይላይት ሆቴል አስታውቋል፡፡
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ሽያጩ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፣ 712 ሰዎች የ900,000 ብር እና ከዛ በላይ አክስዮን ገዝተዋል። የአክስዮን ሽያጩ እስከ የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 121 ቀናት ድረስ 47,377 ኢትዮጵያዊያን 10.7 አክስዮኖችን ገዝተዋል። ከአክስዮን ሽያጩ 3.2 ቢሊዮን ብር ገቢ መገኘቱ ታውቋል፡፡
በቀጣይ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለ ስልጣን አሰራር መሰረት ሰዎች በገዙት መጠን የአክስዮን ድልድል ይደረጋል ተብሏል።
የቀሩትን ድርሻዎች ምን መደረግ እንዳለባቸው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይቶች እየተደረጉ መሆኑንና መንግሥት በሚያስቀምጠው አቅጣጫ አማካይነት የሽያጭ ማስታወቂያዎች ይፋ እንደሚደረጉ ተገልጿል።
ኢትዮ ቴሌኮም በጥቅምት ወር 100 ሚሊዮን አክስዮኖች ለሽያጭ አቅርቦ እንደነበር ይታወሳል።በማስታወቂያው መሰረት አንድ ሰው ዝቅተኛ የመግዛት አቅሙ 33 ሼሮች እንዲሁም ከፍተኛው ደግሞ 3,333 ሼሮችን እንደነበርም ይታወቃል።

‹‹በመገዳደል የምትገኙ ሰላምና ዳቦ አጥቶ ለተቸገረው ሕዝባችሁ ስትሉ ለሰላማዊ መፍትሔ ዕድል ስጡ››
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት የተናገሩት። ቅዱስ ፓትርያርኩ በሚያዝያ 12 ቀን 2017 ዓ.ም. የፋሲካ መልዕክታቸው፣ እኛ ኢትዮጵያውያን ከጥንት ጀምሮ በእምነትና ሥነ ምግባር እየተመራን፣ በደልን በይቅርታ እየዘጋን፣ እስከ ጋብቻ በሚዘልቅ ባህለ ዕርቅ ደምን እያደረቅን፣ በወንድማማችነት ፍቅር ተስማምተን በሺሕ ለሚቆጠሩ ዘመናት እንዳልኖርን፣ እነሆ ዛሬ ለታላቅነታችን በማይመጥን ሁናቴ መለያየትና መጣላት ብሎም እርስ በርስ መገዳደል ዕለታዊ ተግባራችን አድርገን እንገኛለን ብለዋል፡፡ ‹‹ይህ በጣም አሳዛኝ ክሥተት ነው፤ ይህንን ሳናስተካክል የምናከብረው በዓለ ትንሣኤም እዚህ ግባ የሚባል ደስታ ሊያስገኝልን እንደማይችል የታወቀ ነው፡፡ እየሆነ ያለው ሁሉ ማንንም አይጠቅምም፤ በዕርቅ፣ በይቅርታና በውይይት የማይፈታ ችግር ያለ ይመስል ይህን ያህል መጨካከን እንዴት እንደ መፍትሔ ተደርጎ ይወሰ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/140544/

የሪፖርተር ጋዜጠኛ ከእስር ተፈታ
ለዘገባ ሥራ ወደ ልደታ ክፍለ ከተማ በሄደበት ሚያዚያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. በቁጥጥር ስር ውሎ በልደታ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጌጃ ሠፈር አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ላለፉት ሦስት ቀናት በእስር የቆየው የሪፖርተር ጋዜጣ ዘጋቢ ጋዜጠኛ አበበ ፍቅር፣ ሚያዚያ 17 ቀን 2017 ዓ.ም. ፍርድ ቤት ቀርቦ በ10‚000 ብር ዋስ ከእስር ተፈታ፡፡
ጋዜጠኛ አበበ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ ነክ ፍርድ ቤት የቀረበው ከሰዓት በፊት ሲሆን፣ ፖሊስ ጋዜጠኛውን ለምን በቁጥጥር ሥር እንዳዋለው ለችሎቱ አስረድቷል፡፡
ፖሊስ ለችሎቱ እንዳስረዳው ጋዜጠኛ አበበ ፍቅር ፈቃድ ሳይጠይቅና ጋዜጠኛ መሆኑንም የሚያስረዳ ምንም ዓይነት መገለጫ (መታወቂያ) ሳይኖረው፣ የልደታ ክፍለ ከተማ ኃላፊዎችንና መሥሪያ ቤቱን ቪዲዮ ሲቀርፅና ፎቶ ሲያነሳ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ተናግሯል፡፡ ሁከትና ረብሻ ለማስነሳት እየተንቀሳቀሰ እንደነበርና ከበስተጀርባው ያለውን ማጣራት አስፈላጊ በመሆኑ፣ የዋስትና መብቱ ቢከበር መረጃ ሊያጠፋና እሱም ላይቀር ስለማይችል ተጨማሪ 14 የምርመራ ቀናት እንዲፈቀድለት ጠይቋል፡፡
የተጠርጣሪ ጋዜጠኛ አበበ ጠበቃ ለፍርድ ቤቱ እንዳስረዱት፣ ደንበኛቸው ጋዜጠኛ መሆኑን ተናግረው፣ ጋዜጠኛ ስለመሆኑ የሚገልጽ ምንም ዓይነት ሰነድ የለውም በሚል ፖሊስ ስላቀረበው ክስ የሚሠራበትን ተቋም በችሎት ጭምር ደውሎ ማረጋገጥ እንደሚቻል ገልጸዋል፡፡
ጋዜጠኛ አበበ በክፍለ ከተማ የተገኘው፣ በመሥሪያ ቤቱ ተገኝተው በክፍለ ከተማው የደረሰባቸውን ቅሬታ ያሰሙ ሰዎች ስለነበሩ፣ ዘገባው ሚዛናዊ እንዲሆንና ከአንድ በኩል ብቻ እንዳይሆን፣ የክፍለ ከተማውን ኃላፊዎች ለማነጋገር መሆኑንም አስረድተዋል፡፡ ዘገባው ገና በሒደት ላይ የነበረና ያልተሠራጨ በመሆኑ፣ እንዲሁም ከአዋጅ 1238/2013 ድንጋጌ አንፃር ሊታሰር እንደማይገባ አስረድተው፣ ይህ እንኳን ቢታለፍ የዋስትና መብቱ እንዲከበር ጠይቀዋል፡፡ ጋዜጠኛው መረጃ ሊያሸሽና እራሱም ላይቀርብ ይችላል ለተባለው፣ የሚሠራበት ድርጅት ኃላፊነቱን እንደሚወስድ ለፍርድ ቤቱ አስረድተዋል፡፡
ጋዜጠኛ አበበ የሚናገረው ካለ ፍርድ ቤቱ ሲጠይቀው" እኔ ቪዲዮ አልቀረጽኩም። ድምጽም ሪከርድ አላደረኩም" በማለት አስረድቷል።
የሁለቱን ወገኖች ክርክር ያዳመጠው ፍርድ ቤቱ፣ ጋዜጠኛ አበበ በ10‚000 ብር ዋስ እንዲለቀቅ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ
💫ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያለ ቴምር ሪልስቴት ለበአል ልዩ ቅናሽ ይዘልዎ መቷል!
📍ሳር ቤት
2B +G +21 አፓርትመንት
✅ ባለ 2 እና 3 መኝታ
✅ካሬ 64 200 ብር ብቻ
✅ 10 ፐርሰንት ቅድመ ክፍያ
✅ የ 40 ፐርሰንት ቅናሽ አድርገን ሽያጭ ጀምረናል፡፡
እንዲሁም
📍ፒያሳ ከምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት 3ኛውንና የመጨረሻውን የንግድ ሱቅ በመሸጥ ላይ እንገኛለን።
✅ 2B+G+5 የሆነ
✅ በ3.9ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ
✅ በ1 አመት ተኩል የሚረከቡት
✅ በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው
🔔በተጨማሪም
📍 በአያት አደባባይ ግንባታው ከ80% በላይ የደረሰ ሳይት ጨምሮ
✅ በፒያሳ-ሊሴ እና
✅ በሱማሌ ተራ
አፓርትመንቶችን እስከ 35% በሚደርስ ቅናሽ ይዘንልዎት መተናል
💫 ዋና ዋና መለያዎች
✅ እየኖሩበት የሚከፍሉበት አማራጭ ያላቸው
✅ ከ10% ጀምሮ መክፈል መቻልዎ
✅ በተለያዬ ቦታ የሳይት አማራጭ መኖሩ
✅ በኢትዮጵያ ብር ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ መዋዋል መቻልዎ
👌ከባለ 1- ባለ 3 መኝታ
ለተጨማሪ መረጃ
🤳 09 50 28 56 66/ 09 48 86 37 38