የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ፍትሐዊነት ክፍተት ቅሬታ ቀረበበት
#Ethiopia በአዳማ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እየተካሄደ የሚገኘው የ2017 ዓ.ም. የውድድር ዘመን፣ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፍፃሜውን ሊያገኝ አራት ጨዋታ በሚቀርበት በዚህ ወቅት፣ ‹የጨዋታ ፍትሐዊነት (Fair Play) ችግር የሚታይበት ሆኗል በሚል ቅሬታ ቀረበበት፡፡ አወዳዳሪው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ከጨዋታ ፍትሐዊነት ጋር ተያይዞ ቅሬታ በሚቀርብባቸው ቡድኖች ላይ አስተማሪ የዲሲፕሊን ዕርምጃ መውሰድ እንደሚጠበቅበት ተጠይቋል፡፡
ፕሪሚየር ሊጉን 55 ነጥብ በመያዝ በሊጉ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ በ32ኛው ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር ላይ፣ መሪው ኢትዮጵያ መድን ከሲዳማ ቡና ጋር ያደረጉት ጨዋታ ‹‹የጨዋታ ፍትሐዊነት›› የጎደለው ነው ሲል ለፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ማኅበር ቅሬታውን አቅርቧል፡፡
ኢትዮጵያ ቡና ግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም. ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር በጻፈው ደብዳቤ፣ በ32ኛው ሳምንት መር...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141839/

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best and reliable news source in Ethiopia
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ፍትሐዊነት ክፍተት ቅሬታ ቀረበበት - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia
በአዳማ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እየተካሄደ የሚገኘው የ2017 ዓ.ም. የውድድር ዘመን፣ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፍፃሜውን ሊያገኝ አራት ጨዋታ በሚቀርበት በዚህ ወቅት፣ ‹የጨዋታ ፍትሐዊነት (Fair Play) ችግር የሚታይበት ሆኗል በሚል ቅሬታ
#ማስታወቂያ
Tajaajila 'Siinqee Digital‘, filannoo Baankii Dijitaalaa hunda galeessa fi bu'aa Teekinoolojii ammayyaa Addunyaan amma irra jirtu kan ta'e bakkaa fi yeroo kamittiyyuu fayyadamuun bu'aa ba'ii jireenya keessanii salphisaa!!
ዘመኑን የዋጀ የቴክኖሎጂ ትሩፋት የሆነውን እና ሁሉንም የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን በአንድ ቋት የያዘው ሲንቄ ዲጂታልን በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ በመጠቀም የህይወትዎን ዉጣ ውረድ ያቅልሉ!!
Simplify your life and embrace a smarter with Siinqee Digital! Experience the convenience of having all your Digital Banking Solutions in one place at any time, from any place.
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan
#EMPOWERED_TOGETHER

ለአትክልትና ፍራፍሬ አምራቾችና ላኪዎች በኢንተርኔት ትምህርት ሊሰጥ ነው
#Ethiopia የአትክልትና ፍራፍሬ አምራቾችና ላኪዎች የአውሮፓ ኅብረት መሥፈርቶችን ለማሟላት ያግዛቸዋል የተባለ በኢንተርኔት የሚሰጥ የትምህርት ሥርዓት ይፋ ተደረገ፡፡
የኢትዮጵያ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾችና ላኪዎች ማኅበር ለአባላቱ፣ እንዲሁም ፍላጎት ላላቸውና ከዘርፉ ጋር የተያያዘ ሥራዎችን ለሚያከናውኑ የሚያገለግል በኢንተርኔት የሚሰጥ የትምህርት ሥርዓት (E-Learning) ይፋ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
አውሮፓ ገበያ ከደረሱ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ውስጥ በአምስት በመቶው ላይ ይደረግ የነበረው ምርመራ ወደ 25 በመቶ ከፍ የተደረገ በመሆኑ፣ የትምህርት ሥርዓቱ ይህንን መሥፈርት አምራቾችና ላኪዎች እንዲረዱት ያግዛል ተብሏል፡፡
ማኅበሩ እ.ኤ.አ. ከ2007 ጀምሮ ከ100 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ አባላቱ አጫጭር ሥልጠናዎች መስጠቱን፣ የኢትዮጵያ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾችና ላኪዎች ማኅበር ዋና ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ ዘውዴ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
ሐሙስ ግንቦት 21 ቀን ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141861/

ሕገወጡ የምያንማር ጉዞ መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
#Ethiopia
ደላሎች የተቋሙን ማኅተም አስመስለው በመሥራት ቅስቀሳ እያደረጉ ነው ተብሏል
በሕገወጥ ደላሎች ተታለው ወደ ምያንማር የተወሰዱ ዜጎችን ለመመለስ መንግሥት ጥረት እያደረገ ቢሆንም፣ ሕገወጥ ጉዞው አሁንም በስፋት መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነቢያት ጌታቸው (አምባሳደር) ሐሙስ ግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በምያንማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ከሚገኙ ኢትዮጵያን 700 ያህሉ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን ተናግረዋል።
በሕገወጥ ደላሎች ተታለው ወደ ደቡብ ምሥራቅ እስያዋ ምያንማር የተወሰዱ ዜጎችን ለመመለስ፣ በህንድ ኒውደልሂ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አማካይነት ጥረት እየተደረገ መሆኑን አስረድተዋል፡፡
‹‹የሚያሳዝነው ጉዳይ መንግሥት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለመመለስ የሚያደርገውን ተደጋጋሚ ጥረቶችንና ማሳሰቢያዎችን በቸልታ በመመልከት፣ አሁንም ሕገወጥ ጉዞው አለመቋ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141871/

የሃድያ ዞን ነዋሪዎች የከፋ የመልካም አስተዳደር በደል እየተፈጸመብን ነው በማለት ቅሬታቸውን ለፌዴራል መንግሥት አቀረቡ
#Ethiopia
የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በነዋሪዎች የቀረበለትን አቤቱታ እየመረመረ መሆኑን አስታውቋል
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሃድያ ዞን ነዋሪዎች፣ በክልሉ መንግሥት የከፋ የመልካም አስተዳደር በደል እየተፈጸመባቸው መሆኑን በመግለጽ አቤቱታቸውን ለፌዴራል መንግሥት ማቅረባቸውን ገለጹ፡፡
ከሃድያ ዞን የተውጣጡ ነዋሪዎች የክልሉ መንግሥት እያደረሰባቸው ያለው በደል በመቀጠሉ ምክንያት፣ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም. አቤቱታቸውን ለጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤትና ለተለያዩ የፌዴራል ተቋማት በአካል ተገኝተው ማቅረባቸውን ለሪፖርተር ከቀረበው ሰነድ ተመልክቷል፡፡
ለደኅንነታቸው በመሥጋት ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ነዋሪዎች ለሪፖርተር እንዳሉት፣ የዞኑና የክልሉ አስተዳደር አካላት የጥቅም ሰንሰለት በመፍጠር ከእነሱ የተለየ ሐሳብ ያላቸውን ሰዎች በጅምላ እያሠሩ ናቸው፡፡
የክልሉ የፀጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጪ እስር እንደሚፈጽሙ፣ በወንጀል ተጠርጥራችኋል በሚል ካሰሯቸው በ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141897/

‹‹ሁሉም ባንኮች አትራፊ ናቸው ማለት የዕድገት ምልክት አይደለም›› ወ/ሮ ብሩታዊት ዳዊት፣ የወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
#Ethiopia በኢትዮጵያ የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ በሥራ መሪነት ስማቸው ከሚጠቀሱ ጥቂት እንስቶች መካከል ወ/ሮ ብሩታዊት ዳዊት አንዷ ናቸው፡፡ በፋይናንስ ኢንዱስትሪው ውስጥ በውጭና በአገር ውስጥ ከ30 ዓመታት በላይ አገልግለዋል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያውን የባንክ ሥራ የጀመሩት የአቢሲኒያ ባንክን በማዋቀር ነው፡፡ በወጋገን ባንክም በተመሳሳይ ከምስረታው ጀምሮ የባንኩ ፕሬዚዳንትም በመሆን ሠርተዋል፡፡ የዘመን ባንክም የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት በመሆን ማገልገላቸው ይታወሳል፡፡ ከኢትዮጵያ ውጪም በተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት ውስጥ የሠሩት ወ/ሮ ብሩክታዊት በትምህርት ዝግጅታቸው በማኔጅመንት የመጀመርያ ዲግሪ፣ በዓለም አቀፍ ቢዝነስ ኤምቢኤ ዲግሪም አላቸው፡፡ ለጥቂት ዓመታት ከፋይናንስ ኢንዱስትሪው ወጣ ብለው ሚዲያ ውስጥም ገብተው ሠርተዋል፡፡ የፋይናንስ ኢንዱስትሪውን የተመለከተ ራሳቸው የሚያዘጋጁት የቴሌቪዥን ቶክ ሾው ፕሮግራም ነበር፡፡ አሁን ደግሞ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141854/

ልዩነትን በመነጋገር መፍታት ያልፈለጉ ሁሉም አካላት የያዟቸውን ትምህርት ቤቶች ነፃ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
#Ethiopia
የግጭት ሜዳው ከትምህርት ቤት ውጪ ይሁን››
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
‹‹ግጭት የልጆችን የወደ ፊት ዕጣ ፈንታ ሊጎዳ አይገባም››
የትምህርት ሚኒስቴር
በአማራ ክልል በግጭት የሚሳተፉ ሁሉም አካላት የያዟቸውን ትምህርት ቤቶች ነፃ እንዲያደርጉ፣ የአማራ ክልል የትምህርት ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ጥሪውን ያቀረበው፣ ‹‹በአማራ ክልል ያሉትን የትምህርት ችግሮች በመስበር ተስፋን ማደስና መጪውን ጊዜ መገንባት›› በሚል ርዕስ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር፣ ከአገር ውስጥና ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት ጋር ሐሙስ ግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም. በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ባካሄደው የምክክር መድረክ ላይ ነው፡፡
የምክክር መድረኩ የተዘጋጀው በክልሉ በትምህርት ዘርፍ ላይ የደረሰውን ጉዳት በተመለከተና ‹‹ከችግሩ ለመላቀቅ በጋራ ምን መሠራት አለበት?›› በሚለው ላይ ለመነጋገር እንደሆነ ተገልጿል።
በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141904/

በሁሉም መስኮች ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ግዴታ ይሁን!
#Ethiopia በዚህ ዘመን ኢትዮጵያውያን በክብር ሊኖሩባት የምትገባ አገራቸው ሰላሟና ደኅንነቷ መጠበቅ አለበት፡፡ ኢትዮጵያ ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ፣ ቡድን፣ ስብስብ፣ እንዲሁም ግለሰብ በላይ ናት፡፡ እንኳንስ በጦርነት አባዜ ውስጥ ባለችበት በዚህ ጊዜ ቀርቶ፣ በሰላም ጊዜም ቢሆን ሁሉም ነገር ከኢትዮጵያ ጥቅም በታች ነው መሆን ያለበት፡፡ ስለዚህም የኢትዮጵያ ህልውና ከተለያዩ የውስጥና የውጭ ኃይሎች ጥቃት ሲቃጣበት፣ ኢትዮጵያውያን ተባብረው ከአገር በላይ ምንም ነገር እንደሌለ የማሳየት ኃላፊነት አለባቸው፡፡ የጥንቶቹ ኢትዮጵያውያን ደማቸውን አፍስሰውና አጥንታቸውን ከስክሰው ለዚህ ትውልድ ያስተላለፉት፣ ከአገራቸው የሚበልጥባቸው አንዳችም ነገር ስላልነበረ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን ድርና ማግ ሆነው በዘመን ተሻጋሪ አኩሪ ማኅበራዊ እሴቶቻቸው አገራቸውን ከተስፋፊዎችና ከወራሪዎች ሲጠብቁ የኖሩት፣ ኢትዮጵያ የምትባለውን አገራቸውን ከምንም ነገር በላይ ያስቀድሙ ስለነበረ ነው፡፡ በዚህ ዘመ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141894/

አመጋገብን የተፈታተነው የዋጋ ውድነት
#Ethiopia የተመጣጠነ የአመጋገብ ሥርዓት በማኅበረሰብ ጤናና ምርታማነት ላይ ከፍ ያለ አስተዋጽኦ የሚያበረክት መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ መንግሥትም ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ የሥርዓተ ምግብ ስትራቴጂ ቀርፆ እየተገበረ የሚገኝ መሆኑም ይታወቃል፡፡ ሥርዓተ ምግብ የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ በዘለለ በአዕምሮና በአካል የዳበረ ዜጋን ለመፍጠር የሚኖረው ሚናም የጎላ በመሆኑ አንድ ዜጋ በፕሮቲን፣ በቫይታሚንና በካርቦ ሃይድሬት የበለፀጉ ምግቦችን ማግኘት ይኖርበታል ተብሎ ይታሰባል፡፡
የሥርዓተ ምግብ ዋስትናን እንደ አገር ለማረጋገጥ የእንቁላልና የሥጋ፣ ወተትና የወተት ተዋጽኦ ምርቶችን እንዲሁም አትክልትናን ፍራፍሬዎች በበቂ መጠን መመረትና ዜጎችም በቀላል ዋጋ ሊያገኟቸው የሚገቡ መሆን አለባቸው፡፡
ሆኖም ይህ ባልተሟላበት፣ ለማኅበረሰቡ ተደራሽ ባልሆነበትና ከመግዛት አቅሙ በላይ ሆኖ ለመጠቀም ካልቻለ የምግብ ዋስትና ተረጋግጧል ሊባል የማይችል መሆኑን የሥነ ምግብ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141919/

የውጭ ዜጎች የቋሚ ንብረት ባለቤትነትን ለማረጋገጥ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ አዋጅና እየተነሱ ያሉ ክርክሮች
#Ethiopia የውጭ አገር ዜጋ በትንሹ 150,000 ዶላር ይዞ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ከቻለ፣ የቋሚ ንብረት ባለቤት መሆን የሚያስችለው ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቷል፡፡
ረቂቅ አዋጁ፣ ‹‹የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ወይም ባለይዞታ የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የወጣ ረቂቅ አዋጅ›› የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡
ረቂቅ አዋጁ፣ የውጭ ዜጎች የመሬት ወይም የቤት ባለቤት ሲሆኑ የሚኖራቸው መብትና ግዴታ ከኢትዮጵያውያን ጋር እንደማይለያይ ይደነግጋል፡፡
የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት በአንቀጽ 40 (3) የገጠርም ሆነ የከተማ መሬትና የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት መሆን የሚችሉት፣ መንግሥትና ሕዝብ ብቻ መሆናቸውንም ይደነግጋል፡፡ በተጠቀሱት ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌዎችና አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታ ላይ የተለያዩ የኅብረተሰብ አካላት፣ ፖለቲከኞችና ምሁራን ሥጋታቸውንና ይሁንታቸውን በመግለጽ በመከራከር ላይ ናቸው፡፡
ረቂቅ አዋጁ የቀረበለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 12 ቀን...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141900/

በባንኮች ላይ በተለይም በውስጥ ሠራተኞች የሚፈጸም ማጭበርበርና ዝርፊያ ሊያሠጋን ይገባል!
#Ethiopia ከባንክ ሥራ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶች እየሰፉ መጥተዋል፡፡ የባንክ ተደራሽነትም እጅግ ዕድገት እየታየበት ነው፡፡ ባንኮች ያሏቸው ደንበኞች ቁጥርም እያደረገ መጥቷል፡፡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ባንኮች ከአንድ በላይ ደብተር ያላቸውን ጨምሮ ከ120 ሚሊዮን በላይ የቁጠባ ሒሳብ የተከፈቱ ደንበኞች ማፍራት መቻላቸውን ነው፡፡ የሚያንቀሳቅሱት የገንዘብ መጠንም ቢሆን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ተደራሽነት ከፍተኛ ሊባል በሚችል ደረጃ ዕድገት አሳይቷል፡፡ የባንክ ደንበኞች እነዚህን ጊዜ ያፈራቸውን ቴክኖሎጂ ቀመስ አገልግሎቶች እየተላመደ ብቻ ሳይሆን፣ እየተጠቀመባቸው ነው፡፡ የባንኮችም አብዛኛው የገንዘብ እንቅስቃሴያቸው በዚሁ ላይ የተመሠረተ እየሆነ ነው፡፡ በዲጂታል የባንክ አገልግሎት የሚያንቀሳቅሱትን የገንዘብ መጠን ከ80 በመቶ በላይ ያደረሱ ባንኮችም አሉ፡፡ ይህ አገልግሎት ወደፊትም እያደረገ እንደሚመጣ ይታመ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141857/

የውጭ ዜጎች የቋሚ ንብረት ባለቤትነት ረቂቅ አዋጅና የሚነሱ ክርክሮች
#Ethiopia ‹‹የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ወይም ባለይዞታ የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የወጣ ረቂቅ አዋጅ›› የሚል ስም ተሰጥቶት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም. የቀረበው ረቂቅ አዋጅ፣ ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች እንዲመራ መደረጉ ይታወሳል፡፡ በአራት ክፍሎች፣ ወደ 20 አንቀጾችና 46 ንዑስ አንቀጾችን ይዞ የቀረበው ይህ ረቂቅ አዋጅ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን መነሻ ሐሳብ አመንጪነት፣ በፍትሕ ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ መቅረቡ ተነግሯል፡፡ ረቂቅ ሕጉ በምክር ቤቱ ውይይት የተደረገበት ሲሆን፣ ከምክር ቤቱም ውጪ በተለያዩ መገናኛ ብዙኃንና በተለያዩ መንገዶች የመወያያ አጀንዳ ሆኖ ነው የሰነበተው፡፡
ረቂቅ ሕጉ የተዘጋጀው የውጭ አገር ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት/የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበትን ሁኔታ አስመልክቶ መለስተኛ የዳሰሳ ጥናት፣ መጋቢት 2016 ዓ.ም. በማድረግ እን...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141864/

የአፍሪካ ኢንሹራንስ ድርጅት አቶ ያሬድ ሞላን በፕሬዚዳንትነት ሾመ
#Ethiopia አፍሪካ ኢንሹራንስ ድርጅት የኒያላ ኢንሹራንስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ያሬድ ሞላን የድርጅቱ ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾመ፡፡
መቀመጫውን በካሜሩን ዋና ከተማ ያውንዴ ያደረገው የመላው አፍሪካ ኢንሹራንስ ድርጅት፣ ሰሞኑን በአዲስ አበባ 51ኛውን ኮንፈረንስና ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ከተጠናቀቀ በኋላ ባካሄደው ምርጫ አቶ ያሬድ የድርጅቱ ፕሬዚዳንት ሆነው እንዲያገለግሉ መርጧቸዋል፡፡
የአፍሪካ አገሮች የዕዳ ጫና በኢንሹራንስ ኩባንያዎች ላይ በሚያደርሰው ጉዳትና የመፍትሔ ሐሳቦች ላይ ሲያካሂድ መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡ የመዝጊያውን ሥነ ሥርዓት ባለፈው ሐሙስ ምሽት በሸራተን አዲስ ባከናወነበት ወቅት አቶ ያሬድም አዲሱ ሥራቸውን በይፋ ተረክበዋል፡፡
አቶ ያሬድ በአሁኑ ጊዜ ከኒያላ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር ከዋና ሥራ አስፈጻሚነታቸው ባሻገር፣ የኢትዮጵያ መድን ሰጪዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት ሆነው በማገልገል ላይም ናቸው፡፡ ባለፈው ዓመት በናሚቢያ ርዕሰ መዲና ዊንድሆክ በተካሄደ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141850/

Baankiin Siinqee dameewwan seera Shari’aa bu’uureffachuun tajaajila Baankii dhalarraa bilisa guutummaa guutuutti kennan daran babal’isuun tajaajila baankii fedha maamiltootaa bu’uureffate kennuurratti argama. Isinis dameewwan keenya armaan gadii isinitti dhihoo jirutti argamuun tajaajiila guutuu argachuu kan dandeessan ta’uu gammachuun ibsina.
ሲንቄ ባንክ በሸርዓ ህግ መሰረት የደንበኞች ፍላጎትን ያማከለ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጡትን ቅርንጫፎችን በማስፋፋት አገልግሎቱን በመስጠት ላይ ይገኛል። እርስዎም በአቀራብያዎ በሚገኘው ቅርንጫፎቻችን በመገኘት አገልግሎቱን ከመልካም መስተንግዶ ጋር ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው።
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan
#EMPOWERED_TOGETHER
Baankiin Siinqee dameewwan seera Shari’aa bu’uureffachuun tajaajila Baankii dhalarraa bilisa guutummaa guutuutti kennan daran babal’isuun tajaajila baankii fedha maamiltootaa bu’uureffate kennuurratti argama. Isinis dameewwan keenya armaan gadii isinitti dhihoo jirutti argamuun tajaajiila guutuu argachuu kan dandeessan ta’uu gammachuun ibsina.
ሲንቄ ባንክ በሸርዓ ህግ መሰረት የደንበኞች ፍላጎትን ያማከለ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጡትን ቅርንጫፎችን በማስፋፋት አገልግሎቱን በመስጠት ላይ ይገኛል። እርስዎም በአቀራብያዎ በሚገኘው ቅርንጫፎቻችን በመገኘት አገልግሎቱን ከመልካም መስተንግዶ ጋር ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው።
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan
#EMPOWERED_TOGETHER
የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን ለቀረበባቸው የአፈጻጸም ቅሬታ አፋጣኝ ምላሽ መስጠታቸው ተነገረ
#Ethiopia ‹‹የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን ውሳኔ በወቅቱ እያስፈጸሙ አይደለም፤›› በሚል ለቀረበባቸው ቅሬታ አፋጣኝ ምላሽ መስጠታቸውን፣ የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ከታክስና ከቀረጥ ጋር በተያያዘ ነጋዴዎች ይግባኝ ብለው በሚያቀርቡት ክርክር የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ቢሰጡም፣ የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን ውሳኔውን ለመፈጸም ፈቃደኛ አለመሆናቸው (በወቅቱ አለመፈጸማቸው) ከፍተኛ ቅሬታ እያስነሳ መሆኑን፣ የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ግንቦት 7 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰጠው መግለጫ መግለጹ ይታወሳል፡፡
ነገር ግን ከቀናት በኋላ ከተቋማቱ አመራሮች ጋር በተደረገ ውይይት ችግሩን ለመፍታት የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ ለቀረበው የአፈጻጸም ችግር ምላሽ መስጠታቸውን፣ የኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ሙሉጌታ አያሌው ለሪፖርተር ገልጸዋል።
በ2017 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት የይግባኝ ግልባጭ ተጠይቆባቸው ለፌዴራል ከፍተኛ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141945/

በአገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶችንና የሕክምና መሣሪያዎችን ከውጭ መግዛት በሕግ ተከለከለ
#Ethiopia መድኃኒቶች ወይም የሕክምና መሣሪያዎች በአገር ውስጥ አምራቾች የሚመረቱ ከሆነ በዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ ከውጭ ግዥ መፈጸም ተከለከለ፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በማዕከል የሚፈጸሙ የመድኃኒቶችና የሕክምና መሣሪያዎች የግዥ አፈጻጸም መመርያ ይፋ አድርጓል፡፡
ከትናንት ግንቦት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተፈጻሚ በሚሆነው መመርያ መድኃኒት ወይም የሕክምና መሣሪያ በአገር ውስጥ አምራቾች የሚመረት ከሆነ፣ በዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ ግዥ መፈጸም እንደማይቻል ይደነግጋል፡፡
መድኃኒቱ ወይም የሕክምና መሣሪያው በአገር ውስጥ አምራቾች የማይመረትም ቢሆን ከሦስት ቢሊዮን ብር በላይ ከሆነም፣ ከውጭ መግዛት እንደማይቻል መመርያው ይደነግጋል፡፡ ሆኖም የአገር ውስጥ አምራቾች አቅም በቂ አለመሆኑ ወይም ግዥው በዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ መፈጸሙ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጠቀሜታ ማስገኘቱ ሲረጋገጥ፣ ሊፈቀድ እንደሚችል መመርያው ያስረዳል፡፡
በተጨ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141969/

የሥራ ተቋራጮች ለሚያከናውኗቸው ፕሮጀክቶች ክፍያ እየተፈጸመላቸው አለመሆኑ ተገለጸ
#Ethiopia
ከወራት በፊት መጠናቀቅ የነበረበት የመንገድ ፕሮጀክት አፈጻጸሙ 23 በመቶ ላይ ይገኛል ተብሏል
የነዳጅ ዋጋ መጨመርና የዶላር ምንዛሪ ከፍ ማለት ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ ለመጨረስ እንቅፋት መሆናቸው ተጠቁሟል
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሥራ ተቋራጮች ለሚያከናውኗቸው ፕሮጀክቶች ክፍያ እየተለቀቀላቸው አለመሆኑ ተገለጸ፡፡
ሪፖርተር በፓርላማ ተገኝቶ እንዳይዘግብ ቢከለከልም ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው፣ የምክር ቤቱ የመንግሥት ልማት ድርጅት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን፣ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽንና ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጋር ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም. ውይይት አካሂዷል፡፡
በዚህ ውይይት በተለይም የሀላባ - አንጋጫ - ዋቶና ደምቦያ - ዱራሜ መገንጠያ ፕሮጀክትን የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አማካሪ፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገንቢና የመንገዶች አስተዳደር ባ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/141962/