Ethiopian News Agency
19.7K subscribers
3.7K photos
308 videos
6 files
14.9K links
Ethiopian News Agency official telegram channel
Download Telegram
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_6468387
ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሆኑ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የኢትዮጵያን እምቅ የቱሪዝም አቅም አደነቁ

አዲስ አበባ፤ሚያዚያ 17/2017 (ኢዜአ)፦ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሆኑ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ከአለም አቀፍ ድርጅቶች የተወከሉ ልኡካን የኢትዮጵያን እምቅ የቱሪዝም አቅም አደነቁ።

ኢትዮጵያ የተለያየ ባህል፣ አመጋገብ፣ አልባሳት፣ የተፈጥሮ ጸጋዎችና ታይተው የማይጠገቡ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ቅርሶችን በስፋት የያዘች ሀገር ናት።

የቱሪዝም ሚኒስቴር ከዩኔስኮ ጋር በመተባበር ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ አምባሳደሮች የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን አስጎብኝተዋል።

የቱሪዝም ሀብቶቹን በስፋት ለማስተዋወቅና ከዘርፉ የሚገኘውን ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ለማሳደግ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ከአለም አቀፍ ድርጅቶች የተወከሉ ልኡካን በዩኔስኮ የተመዘገበውን የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ጎብኝተዋል፡፡

አምባሳደሮችና ከአለም አቀፍ ድርጅቶች የተወከሉ ልኡካን በዚሁ ወቅት የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የኢትዮጵያን እምቅ የቱሪዝም አቅም ያዩበት መሆኑን ገልጸዋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከማህደራችን
“የጋራ የሆኑ ብዙ ሚነገሩ ታሪኮች አሉን” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
(መስከረም 29,2016 ዓ.ም. በቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ መክፈቻ መርሐ ግብር ላይ ያደረጉት ንግግር)

#PMOEthiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቀድሞ የካዛንቺስ መናኸርያ ወደ ህዝብ ማረፍያነት የተለወጠ
ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሀገራዊ ቁልፍ ጉዳዮች እንዲሁም በፓርቲ ተኮር ጭብጦች ላይ ለመጪዎቹ ሁለት ቀናት መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)