የጠፉ መረጃዎችን በነጻ ለመመለስ የሚረዱ ሶፍትዌሮች
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሶፍትዌሮች በመጫን ያጣናቸውን ፋይሎች በመመለስ እፎይታን
ማግኘት እንችላለን።
1. #ሬኩቫ : ሬኩቫ የተሰኘው ሶፍትዌር መረጃዎችን በመመለስ (ሪከቨር በማድረግ) ረገድ
በጣም ውጤታማ እና ቀዳሚ ነው።
ፋይሎችን በጥልቀት ስካን የሚያደርግ ሲሆን የቆዩ እና በቅርቡ የተሰረዙ (ፎርማት
የተደረጉ) ፋይሎችን በፍጥነት ይመልሳል
2. #Undelete_360: በዲጂታል ካሜራዎች፣ ዩ ኤስ ቢ እና ሌሎች የተደበቁ ፋይሎችን
ለማግኘት ያስችላል:: Undelete 360 የተደበቁ ፋይሎችን ከመመለሳችን በፊት
እንድናያቸው እድል ይሰጣል።
3. #PhotoRec : ከሃርድ ዲስክ እስከ ዲጂታል ካሜራዎች ከተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ
መሳሪያዎች ላይ የጠፉ ፋይሎችን ለመመለስ ይጠቅመናል።
PhotoRec ወሰብሰብ ስለሚል በባለሙያዎች እንጂ በጀማሪ ኮምፒውተር ተጠቃሚዎች
ጥቅም ላይ ባይውል ይመከራል።
4. #ቴስትዴስክ : ለማይክሮሶፍት ዊንዶውስ፣ ለማክ፣ ሌነክስ እና ሌሎች ኦፕሬቲንግ
ሲስተም ላላቸው ኮምፒውተሮችም ተስማሚ የሆነ የጠፋ መረጃ ለመመለስ ይጠቅማል።
ከሌሎቹ የጠፉ መረጃዎችን መመለሻ ሶፍትዌሮች ጋር ሲነፃፀር በቅርብ ጊዜ የጠፉ
መረጃዎችን በፍጥነት በመመለስ ረገድ ውጤታማ ነው።
DOC፣ HTML፣ AVI፣ MP3፣ JPEG፣ JPG፣ PNG፣ GIF፣ እና መሰል ፋይሎችን
ለመመለስም ይረዳል።ስካን የማድረግ ፍጥነቱ ግን ዝቅተኛ ነው።
5. #Pandora_Recobery