ETHIO FUN
2.98K subscribers
124 photos
1 video
4 links
ወደ እኛ ቻናል እንኳን በሰላም መጣችሁ ✌🏻
በዚህ ቻናል
Pictures for pp🖼
Quote's 🗣️
Funny memes 😃
ቁም ነገር አዘል መልዕክት ለሁሉም አለ 🥰
and some of random thoughts 🍃😀

የምናቀርብላችሁ ይሆናል Share እና react በማረግ ተባበሩን 🤝
Download Telegram
አሁን የ12 አመት ልጆች ex አላቸው እኔ በነሱ እድሜ ከደብተሬ ገንጥ፣ዬ የሰራሁት ጀት ከክፍሌ እስከ በረንዳ ይደርሳል አይደርስም እያልኩ ሀምሳ ሉክ ደብተሬን እጨርስ ነበር 🥹
😁9😭4
#ሚስት - ብሞት ደስ ይልሃል ?

#ባል - አረ በፍፁም፤ ኑሪልኝ

#ሚስት - ለምን ?

#ባል - ከደስታ ብዛት ራሴ እንዳልሞት ፈርቼ ነዋ😁😁
😁111
የኔ ናት ልበል 🤣😂
😁9🤷‍♀1🤨1
የ ማማ ምት 🥲
👇

, 🩴'
   ╰🤨︿′
    ,︿)
     〈

...............😂😂🫣🤭
😁121😱1
#Unmute የሚለዉን #አንሙት ብለህ ያነበብከዉ ልጅ ትዉልድ ቢረሳህ እኔ አልረሳህም። 😊😂
😁111
1 pizza አዛችሁ 6ቱን ቁራጭ እሱ በልቶ እኮ ነው

ስትለያዩ ገንዘቤን በልታ የሚልሽ😏

ብል ይብላውና 😂
😁10🥰3
ከሚስቱ ጋር የተጣላውን ጀለስክን ሳፅናናው
.
.
.
.
አይዞህ ወንድሜ ትንሽ እስክትረጋጋ ድረስ እሷ እኔ ቤት ታድራለች😕😂😂

#Like_ማንን_ገደለ..😂
😁9🤨2🗿1
ሰዎች ሲጮሁብህ፣ ሲያሾፉብህ፣ ሲሰድቡህ ምንም አይምሰልህ😏 ምክንያቱም እግር ኳስ ሜዳ ላይ የሚጮሁት ተጫዋቾች ሳይሆኑ ተመልካቾች ናቸው😉
                 
         ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌        መልካም ቀን 🙏
😁101
ማታ ተኝታቹ ጥዋት ስትነሱ
እራሳቹን ሞታቹ ብታገኙት

ምን ታረጋላቹ ?🧐😄
😁14😱2
ሚስጥራችሁን ሁሉ የሚያውቀው ማነው

ጓደኛ               
ሲስተር/ብራዘር 🤝
ስልካችሁ          😎
ቤተሰብ            😢
😎252😢2🙈1🤝1
ግጥም እና ዘመን 😂

በ ልጅ ኢያሱ  ~  ዳቦ ነበር ትራሱ 🌭

በተፈሪ     ~~       አጣን ፍርፋሪ 😔

በመንግስቱ ~~   ቅቤ ጠገበ ስድስቱ 🤩

በመለስ      ~~     ጠፋ ሚጎረስ 😣

በ ኃይልሻ     ~~    10 ብር ገባ ጉርሻ

ቀጥሉበት. .........ከዚህ በላይ ከወረድኩ ራሴን ጨለለንቆ ነው ማገኘው😉
😁7🤣5
ሴት ልጅ እኮ አትቅና ነው 😂
😁11
💔😂
😁9
ልክ አይመስላቹም🤣🤣
😁151
ፌደራል ና ሲል ራስህ ና በለው!

ወንድ ሁን!😈
😁121
አሰሪ፦ ዓሳውን በደንብ አጥበህ ጥበሰው


ሰራተኛ፦ ህይወቱን ሙሉ ውሀ ውስጥ የኖረን እንስሳ ማጠብ ግፍ አይሆንም 😂😂😒
😁14
የቦሌ ልጅ ጠብሰህ ዶሮ መስራት ትችያለሽ ስትላት 

👱‍♀እሷ :- ፀጉሯን ነው
😁16
ይሄ ምን ይባላል እሺ
መተኛት አልቻልንም 😭🤣
😁11
10 ብር የገዛሁት ዳቦ ሻይ ውስጥ ገብቶ ጠፋብኝ 😂😂😂
😁10
እረ መቼ ነው እሚፈቱት እነዚህ ልጆች 😭😂
😁11🤨2🔥1
Cooked 💔😂
😁12