ETHIO FUN
3.01K subscribers
124 photos
1 video
4 links
ወደ እኛ ቻናል እንኳን በሰላም መጣችሁ ✌🏻
በዚህ ቻናል
Pictures for pp🖼
Quote's 🗣️
Funny memes 😃
ቁም ነገር አዘል መልዕክት ለሁሉም አለ 🥰
and some of random thoughts 🍃😀

የምናቀርብላችሁ ይሆናል Share እና react በማረግ ተባበሩን 🤝
Download Telegram
#Unmute የሚለዉን #አንሙት ብለህ ያነበብከዉ ልጅ ትዉልድ ቢረሳህ እኔ አልረሳህም። 😊😂
😁101
1 pizza አዛችሁ 6ቱን ቁራጭ እሱ በልቶ እኮ ነው

ስትለያዩ ገንዘቤን በልታ የሚልሽ😏

ብል ይብላውና 😂
😁9🥰3
ከሚስቱ ጋር የተጣላውን ጀለስክን ሳፅናናው
.
.
.
.
አይዞህ ወንድሜ ትንሽ እስክትረጋጋ ድረስ እሷ እኔ ቤት ታድራለች😕😂😂

#Like_ማንን_ገደለ..😂
😁8🤨2🗿1
ሰዎች ሲጮሁብህ፣ ሲያሾፉብህ፣ ሲሰድቡህ ምንም አይምሰልህ😏 ምክንያቱም እግር ኳስ ሜዳ ላይ የሚጮሁት ተጫዋቾች ሳይሆኑ ተመልካቾች ናቸው😉
                 
         ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌        መልካም ቀን 🙏
😁91
ማታ ተኝታቹ ጥዋት ስትነሱ
እራሳቹን ሞታቹ ብታገኙት

ምን ታረጋላቹ ?🧐😄
😁13😱2
ሚስጥራችሁን ሁሉ የሚያውቀው ማነው

ጓደኛ               
ሲስተር/ብራዘር 🤝
ስልካችሁ          😎
ቤተሰብ            😢
😎212😢2🙈1🤝1
ግጥም እና ዘመን 😂

በ ልጅ ኢያሱ  ~  ዳቦ ነበር ትራሱ 🌭

በተፈሪ     ~~       አጣን ፍርፋሪ 😔

በመንግስቱ ~~   ቅቤ ጠገበ ስድስቱ 🤩

በመለስ      ~~     ጠፋ ሚጎረስ 😣

በ ኃይልሻ     ~~    10 ብር ገባ ጉርሻ

ቀጥሉበት. .........ከዚህ በላይ ከወረድኩ ራሴን ጨለለንቆ ነው ማገኘው😉
😁7🤣5
ሴት ልጅ እኮ አትቅና ነው 😂
😁10
💔😂
😁8
ልክ አይመስላቹም🤣🤣
😁121
ፌደራል ና ሲል ራስህ ና በለው!

ወንድ ሁን!😈
😁111
አሰሪ፦ ዓሳውን በደንብ አጥበህ ጥበሰው


ሰራተኛ፦ ህይወቱን ሙሉ ውሀ ውስጥ የኖረን እንስሳ ማጠብ ግፍ አይሆንም 😂😂😒
😁11
የቦሌ ልጅ ጠብሰህ ዶሮ መስራት ትችያለሽ ስትላት 

👱‍♀እሷ :- ፀጉሯን ነው
😁13
ይሄ ምን ይባላል እሺ
መተኛት አልቻልንም 😭🤣
😁9
10 ብር የገዛሁት ዳቦ ሻይ ውስጥ ገብቶ ጠፋብኝ 😂😂😂
😁8
እረ መቼ ነው እሚፈቱት እነዚህ ልጆች 😭😂
😁10🔥1🤨1
Cooked 💔😂
😁11
ግን Seriously መላጣ ሰዎች መላጣቸውን ይታጠባሉ ወይስ ይወለውሉታል 🤔
😁13🤣3
Forwarded from TROLL FOOTBALL (ᴋɪɴɢ̤ ˡᵃ🇧🇷)
ከቤተክርስቲያን ብር ሰርቀህ ሲኦል ገብተህ ሰይጣኑ አንተን አይቶ ጦሩን ሲደብቅ

SHARE @ET_TROLL3
SHARE @ET_TROLL3
😁5
ልበጠብጣት ነው 😭😂
😁6