Ethio Arsenal | Troll
84.8K subscribers
1.14K photos
39 videos
66 links
- እንሳቅ ፥ እንጫወት ሁሌም አርሰናል 🔴⚪️

- contact us @EA_Question_bot
Download Telegram
⚫️እግር ኳስ ተመልካች ከሆንክ ይሄን ቻናል መቀላቀል አለብክ👇

https://t.me/ABYSSINIA_SPORT1
በቀል መሆኑ ነው 😡😡
ለናንተ ከአርሰናል ቡድን ውስጥ በጣም ምቶዱት ተጫዋች ማነው ??
Anonymous Poll
9%
ስተርሊንግ
17%
ራይስ
8%
ኦዲጋርድ
44%
ሳካ
3%
ፓርቴ
2%
ማርትኔሊ
7%
ሳሊባ
6%
ጋቢ ማጋሌሽ
1%
ጄሱስ
3%
ካይ
"የማንቼ ደጋፊ ነኝ ብለክ አትዘን


ማዘን ብቻ በቂ አይደለም
  ለቅሶም ጨምርበት"🫠
ሻሼ ዩሮፓ ሊግ ከበላች ከአርሴ የተሻለ ሲዝን አሳልፋለች የምትሉ ሰዎች
ወግ ወጉንማ ይዘሽዋል 😂😂
Ethio Arsenal | Troll
ወግ ወጉንማ ይዘሽዋል 😂😂
ይሄንንም ሳተው አይድል
ወይኔ ሄቨን😭😭😂🤣🤣
በዚ season ብቻ የተደረጉብን የግድያ ሙከራዎች🫠
🙂‍↔️😋 nice
Forwarded from Sadik Nesru
ሪቻርድ ስለ ዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ

"ቶትንሀም 17ኛ ደረጃ ላይ ማን ዩናይትድ 16ኛ ደረጃ ላይ ነው። ሁለቱ ቡድኖች በጋራ 37 ጨዋታ ተሸንፈዋል... ከእነሱ በታች ያሉት ሶስቱ የወረዱት ቡድኖች ናቸው። አንደኛው ወይም ሌላኛው ቀጣይ ሲዝን ሻምፒዮንስ ሊግ ይገባል። UEFA ያንን ውሳኔ እንደገና መመልከት አለበት, ይሄ ህግ መፈቀድ የለበትም"
የፔፕ ሚዜ😮‍💨🫠
Our blood 🔥🔥🔥

For pp😍
My skipper😍🔥🔥
Ethio Arsenal | Troll
My skipper😍🔥🔥
ይሄማ ሽሮ ሜዳ ነው ዲዛይን የተደረገው 😭😭
አይ ናይክ 😂
የአርሰናል ባለሃብቶች ለዝውውር 100 ይመድቡና
⚫️እግር ኳስ ተመልካች ከሆንክ ይሄን ቻናል መቀላቀል አለብክ👇

https://t.me/ABYSSINIA_SPORT1
የጣናው ሞገድ 🌊😁

https://t.me/Ethio_Arsenal_troll