Ethio Arsenal | Troll
86K subscribers
1.22K photos
40 videos
74 links
- እንሳቅ ፥ እንጫወት ሁሌም አርሰናል 🔴⚪️

- contact us @EA_Question_bot
Download Telegram
ስንት ኦናና ይቀጠፍለት¿😎🫠😁
በአንድ ወቅት የሁላችንም favorite ተጫዋች ነበር ohhh TIERNY 💔😭
ይሄን chant ሻሼ ና ዶሮዋ ቀጣይ አመት እንደሚዘምሩት የማቀዉ እኔ😹😹😹

tot🗣 "you're going down with the tottenham"
Utd🗣"you're going down with the utd" 😭😹😹😹😹
እሮብ የማን ኖት ? 🙄
አለቅህ አለኝኮ ይሄ ጉዳት 🤨🤨🤨
goat🥺ሳንጠግባት ልናጣት ነው😭🤭
Ethio Arsenal | Troll
goat🥺ሳንጠግባት ልናጣት ነው😭🤭
The goat is always with the ball😹😹😹
Late but HBD 🎉⚽️

Richy cala Tarzan🔥🔥🤝
አይ የሼባ ነገር 😁
⚫️እግር ኳስ ተመልካች ከሆንክ ይሄን ቻናል መቀላቀል አለብክ👇

https://t.me/ABYSSINIA_SPORT1
ላስታውሳችሁ ብዬ ነው ከ ቀጣይ ሳምንት ቡሃላ አርሴ ከአይናችን ትርቃለች 💔💔
Goooooaaaaaaallll
Alejandro Garnacho 90+9'
Manchester United score in the last minutes of the game... Yesss
And history is made...

Full-time:
Tottenham 3-1 Man United
ማን እንዲያሸንፍ ትፈልጋላችሁ??
Anonymous Poll
17%
ሻሼ 😂😭
83%
ዶሮዋ 💯😎
በየቀኑ ትላልቅ ODDS ያግኙ !

በ 1XBET ይወራረዱ

አሪፍ ኦዶች ተዘጋጅተው እናንተን እየጠበቁ ይገኛሉ !

Registration Link 👉 1XBET

promocode:- SKY25

የኛን ፕሮሞ ኮድ ሲጠቀሙ 300% ቦነስ ያገኛሉ
Pov: እሱ የአርሰናል ደጋፊ ስለሆነ አውሮፓ ሊግ Final ለቶተንሀም አይቆጥርም !

እኔ: ኩኩ መለኮቴ ዶሮ ነው ምልክቴ🐔😁
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፓኪስታን ሚሳኤሉን ወደህንድ እተኩሳለሁ ብላ ተሳስታ ወደ ስፔን ብትተኩሰውና ሁለቱም ዋንጫውን ባይበሉት......
ኧረ ቶተንሃም ሺ አመት ብሉት 8ፍሬ ደጋፊ ምንም አያረገንም በአካል ራሱ 1 ፍሬ ደጋፊ አላውቅም 🤣 ባላንጣ ምናምን እንዳትለኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ምትኖረው

ከበላው ሰላም ሚነሳኝን እኔ ነኝ ማውቀው😭😭
ዘንድሮ የክለባቸው አርማ ላይ የወፍ ምልክት ያለባቸው ቡድኖች በሙሉ ዋንጫ አሳክተዋል።እንደዚህ ከሆነ እኮ የቶተነሀምም እኮ ወፍም አለ

ወይኔ ማንቼ😂
ዩናይትድ ድሮ እና ዘንድሮ🫴
ጂሚ ኦሃራ >>> ጥምቡ ሮኒ