Ethio Arsenal | Troll
79.9K subscribers
958 photos
28 videos
49 links
- እንሳቅ ፥ እንጫወት ሁሌም አርሰናል 🔴⚪️

- contact us @EA_Question_bot
Download Telegram
ዘራፍ በል እንጂ ጃል
ዘራፍ ዘራፍ ማለት ለሁሉም ይበጃል!
በዚህ አመት የሻሼ ተከላካይ መስመር😐
በኢንስታግራሙ እናንተን ለማዝናናት ብቅ ብለናል እየገባችሁ ላይክ እና ፎሎው አድርጉን!👇👇👇

https://www.instagram.com/ethquote?igsh=bG41eTc4bDNlcjY1
Audio
NORTH LONDON FOREVER
(Arsenal Anthem)

North london forever
Whatever the weather
These streets are our own
And my heart .....
Will leave you never
My blood will forever.....
Run through the stone.
Forwarded from Ethio Arsenal Highlight (нαмzα кємαℓ)
🔴 አርሰናል ከ ፒኤስጂ 🔵

🎖 የሚያደርጉትን ጨዋታ በስልካችሁ የምትመለከቱበት አፕ ለቀናል

👇 አፑን ለማውረድ👇

https://t.me/+FBObAw4IHXk4ODI0
ብሮ ምን አልባት እኔ ግምት አልችልም ብለህ ታስብ ይሆን?

እንዳታስብ ምክንያቱም ከ አንተ ብዙ የባሱ አሉና😂
ዛሬ ሁልሽም ቀኑን ሙሉ ያሳለፍሽው በዚ መልኩ ነው😁
ጀለስ ሀትሪክ ለመስራት ቆርጣ ተነስታለች!!🔥😎
አርሰናል ይሸነፋል የምትሉ 👆☹️😁
ታላቁ ክለባችን እኮ ጨዋታ አለው አሙቁት እንጂ 🔥🔥🔥
ምንጫወተው እኛ ሚያወሩት እነሱ😁

እናንተ አውሩ እኛ እንሰራለን ።
Forwarded from ሁሌ አርሰናል
🎖 ይሄን ወሳኝ ጨዋታ የምትመለከቱበት ምርጥ የስልክ አፕ ተለቋል ።

         ገብታችሁ አውርዱት👇

https://t.me/+FBObAw4IHXk4ODI0
ሜዳው ለኔ ብቻ ነው ቀን የመሰለኝ 😂😂
ፓርቴ 😭😭😭😭😭
እሄን ባየህበት አይንህ duo ነው ማነው ሚሉትን ስታይ 💔
ጨዋታዉ አላለቀም ገና ብልጫዉ በፓርቴ ቦታ ነበር ቀጣይ እሱ ይመጣል #wecandoit

#COYG🔴⚪️
ሲጀመር ኳስ የ ኢሉሚናቲ ነው🙅‍♂🙅‍♂🙅‍♂
If I speak.....
ሳካን እንደ ሳላህ በሜንዴስ ብቻ እንደማያቆሙት ታውቋቸዋል!!

እኔን ለ 70 ጎቤው🫠
የሚሸጥ አሪፍ ቪው ያለው የቴሌግራም ቻናል ያለው

Dm :- @HAMZA_KEMAL