Ethio Arsenal | Troll
81.7K subscribers
1.04K photos
32 videos
58 links
- እንሳቅ ፥ እንጫወት ሁሌም አርሰናል 🔴⚪️

- contact us @EA_Question_bot
Download Telegram
Final

Madrid owner vs Barca owner 🔥🔥
ነገ በዚህ ሰዓት ምን እየተፈጠረ እንዳለ ገምቱ እስኪ
ጨዋታ ዛሬ ዘጋኝ
ጨዋታዉ እያያቹ ያልሆናቹ ሰዎች 🙏 rip ብለናል 🤌💀🥶🥶
ማሽቃበጥ አይሁንብኝ እንጂ

ከ 2022 world cup ቡሃላ ዛሬ ነው game ያየነው 🔥
ይሄ ጨዋታ ሳያዩ ለተኙ የ እግርኳስ ቤተሰቦች 1ደቂቃ የህሊና ፀሎት🙏😁
እግር ኳስ አንወድም የሚሉ ወንዶች ግን ከ ነገ ጀምሮ ሴቶች ይሁኑ😂

WHAT A MATCH 🔥🔥🔥🔥
ስለ ጨዋታዉ ምናገባን የምትሉ ሰዎች👆
እንደ እግር ኳስ ተመልካች ሁለቱም ሚያልፉበት መንገድ በኖረ ብዬ ተመኘሁ
😭😂😂onana😭😂😂