ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.99K subscribers
2.03K photos
67 videos
101 files
1.21K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
❤️❤️😁 #Hamster_kombat

#የማይገመቱ_ሪከርዶች

🎉 43,000,000 ተጫዋቾች 🎉

💥 ከ17.7 ሚሊየን በላይ የቻናል #ሰብስክራይበርስ - አንደኛ

🧡 በ3 ቀናት ውስጥ ከ3,500,000 በላይ #የyoutube_ሰብስክራይበርስ
🧡 በትዊተር ላይ ከ3,000,000 በላይ ተከታዮች (Followers)

የዚህ ታሪክ ተሳታፊዎች በመሆናችን ደስተኞች ነኝ::

መቼም በማንም የማይሰበሩ ሪከርዶች ባለቤት #Hamster_Kombat

t.me/remoteict
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
#Notcoin, #Tapswap & #Hamster Kombat

#ቁልፍ ነጥቦች

•  #Notcoin ለመሸጥ የሚጣደፉ የህብረተሰብ ክፍሎች ኪሳቸውን አራግፈዋል፤ በመሆኑም ከዚህ በኋላ ዋጋው ከ0.009 እንደማይወርድ ይጠበቃል፡፡ የኤክስፐርቶች አስተያየቶች የሚደግፉትም ይህንኑ ነው፡፡

•  Notcoin ወደ ገንዘብ ከተቀየረ ወዲህ በተለይም #Tapswap እና #Hamster Kombat የሰው ማዕበል አጥለቅልቋቸዋል፡፡ ይህ #Notcoin በዓለም ህዝብ ላይ የፈጠረው እምነትና መነሳሳት በርካታ ተመሳሳይ ጨዋታዎች እንዲፈሉም ምክንያት ከመሆኑም በላይ ስለክሪፕቶከረንሲና web3 የነበረው ግንዛቤና 0.2 ተሰሳትፎ ከመሰረቱ እየቀየረው ይገኛል፡፡   

•  ምንም እንኳን #Tapswap እና #Hamster Kombat #ከNotcoin የበለጠ በርካታ ህዝብ ተታፊና ተጠቃሚ ማድረግ ቢችሉም በዋጋ ረገድ ግን በቀላሉ ይፎካከራሉ ተብሎ አይጠበቅም፡፡

•  Tapswap ወደብሎክቼይን የሚገባበት ጊዜ አንድ ወር መጨመሩን ዛሬ ማስታወቁን ተከትሎ በርካታ አስተያየት ሰጪዎች ምክንያቱ አንደተጠቀሰው በbot የሰበሰቡት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ብቻ ሳይሆን ከsolana ይልቅ የጎረፈለትን ህዝብ ሊያስተናግድ፣ ቀላልና ለግብይት ምቹ የሆነ #Blockchain መርጦ ስምምነት ለመፈፀም ብሎም list የሚደረግበት አማራጮችን ለማጥናት፣ ስምምነት ለመፈፀም እና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ተግባራትን ለማጠናቀቅ ነው፡፡ ይህም ጨዋታው ካለቀ በኋላ #list እስከሚደረግ ድረስ #በNotcoin ወቅት የታየውን መሰላቸትና ከፍተኛ ቅሬታ ለማስቀረት ያስችላል፡፡ እንደ ብዙዎች እምነት ከJuly 1/2023 በኋላ #Tapswap Tap ማድረግ ያበቃለታል::

•  #Hamster Kombat ከአንድ ወር ባልበለጠ ጊዜ ከጠበቀው በብዙ እጥፍ የበዛ ህዝብ በማግኘቱ እስቀድሞ ሳያሳውቅ በማንኛውም ጊዜ ሊያበቃና ወደToken ሊቀየር እንደሚችል የሚጠቁም መረጃ ዛሬ Binance ላይ ተጋርቷል፡፡ ይሁንና በድርጅቱ ማረጋገጫ የተሰጠው መረጃ አይደለም፡፡

** ከላይ የተጠቀሱት እውነታዎች እንደተጠበቁ ቢሆኑም #Tapswap እና #Hamster Kombatን ጨምሮ ወደተግባር ከተቀየር #Notcoin ውጭ ያሉት ጌሞች የአጭበርባሪዎች የመሆናቸው (ወደ Token ሳይቀየሩ የመቅረት እድላቸው) ከ40% ያልተናነሰ መሆኑን በመጥቀስ የሚጫወተው ህብረተሰብ ይህንኑ ታሳቢ አድርጎ መሳተፍ እንዳለበት የሚያስጠነቅቁ ኤክስፐርቶች ጥቂት አይደሉም። በእኔ እምነትም የትኛውም #Tap የሚደረግ ጨዋትን በሙሉ ወደገንዘብ እንደሚቀየር እርግጠኛ መሆን የማይገባ ቢሆንም የፈለገው ይሁን ራሴም #Tap አደርጋለሁ። ሌሎችም እንዲያደርጉ እመክራለሁ። ምክንያቱም Tap አለማድረግ 100% የተረጋገጠ #ማጣት ሲሆን Tap ማድረግ የማጣት ብቻ ሳይሆን የማግኘት እድልም አለው።


•  #Tapswap  እና #Hamster Kombat በብዙ ትሪልዮን Tap የተደረገና በመደረግ ላይ በመሆኑ ዋጋው #ከNotcoin ያነሰ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ስለሆነም የተሻለ ዶላር ለማግኘት በርከት አድርጎ መሰብሰብ ይገባል፡፡

•  ከምንም በላይ ምንም ያልሰበሰባችሁ ዛሬውኑ Tap ማድረግ ብትጀምሩ ጥቅሙ ለራሳችሁ ነው፡፡  

#Tapswap 👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
#ቡድኑ . . . አላችሁ🙋😍

#Binance ጥቂት ሀብታሞች ከሚያንቀሳቅሱት #ክሪፕቶ ይልቅ ማሕበረሰብ የሚሳተፍበት ይመርጣል:: ይህም 0.2% ላይ ያለው ዲጂታል ፋይናንስ ላይ የሚሳተፍ የዓለም ህዝብ ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ የሚያሳካለት ስለሆነ ነው:: በተጨማሪም ብዙ ህዝብ ሲሳተፍ ብዙ #ትራንዛክሽን ይኖራል፤ ብዙ #ትራንዛክሽን ሲኖርም የሚያጋብሰው ትርፍ ወደላይ ይተኮሳል።

ከዚህ አንጻር #Tapswap እና #Hamster_kombat list ከሚደረጉባቸው #የዲጅታል_ግብይት ድረገጾች አንዱ እንደሚሆን ይጠበቀል።

#Tapswap ከደቂቃዎች በፊት በቴሌግራም #Channel ያጋራው መረጃም #ከBinance ጋር ሥራዎች እንደጀመረ የሚጠቁም ነው::

በሚቀጥለው ሳምንት የ3,000,000 Coin እና $600 USD ዋጋ ያለው #የBinance_Vaucher እንደሚሸልም የሚገልጽ ነው - መረጃው::

#የBinance_Vaucher ማለት #Digital_Card ሲሆን ልክ እንደ #Visa_Card በተለያዩ አገራት ለግብይት የሚያገለግል ነው::

#የBinance ይሄን Vaucher የሚጠቀመው ዲጂታል ግብይትን ለማስለመድና ለማበረታታት በሽልማትም በሽያጭ ያቀርባል::

እናም ምን ለማለት ነው ? የጀመራችሁ እስከ መጨረሻዋ ደቂቃ ጨፍጭፉና #ማጣትን እንዳይመለስ አድርጋችሁ አሰናብብቱት::

ያልጀመራችሁም - ጊዜ አላችሁ - ጀምሩና አፍጥኑት😍 👇
#Tapswap
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Pafana)
#በክሪፕቶከረንሲ ቋንቋ #Short እና #Long የተለመዱ ቃላት ናቸው:: #ከክሪፕቶው አይናቸውን የማይነቀሉ ሰዎች ትንሽ ሲጨምር ወደUSDT የመሳሰሉ ዋጋቸው fixed (1USD) የሆኑ ክሪፕቶዎች ይቀይራሉ:: ዋጋው ትንሽ ሲቀንስ ደግሞ መልሰው ይገዙበታል:: ይህ ልክ እንደግራፉ ከፍ ዝቅ የሚል አሰራር #Short ይባሃል:: ልብንም አብሮ ከፍ ዝቅ የሚያደርግ ነው:: ስራውም #የቁጥቁጥ ነው::

#Long የሚባለው ደግሞ አንድን #ክሪፕቶ ለሳምንታት ወይም ለወራት መተው/መርሳት ነው:: የሚሰራው #Long ከሆነ በየሰዓቱና በየቀኑ እየገቡ ከግራፍ ጋር አብሮ መናጥ አይገባም::

ስለዚህ #የNotcoin ጉዳይ #Long ነው መሆን ያለበት:: ቢያንስ #List ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ አንድ ወር ጠብቁ:: #Long አስቀምጣችሁ ደግሞ በየደቂቃው እየገባችሁ 50 ዶላር ቀነሰ፣ 80 ዶላር ጨመረ እያላችሁ አትናጡ። የክሪፕቶከረንሲዎች ዋጋ ልክ እንደ #ስቶክ_ማርኬት በፈላጊው/ጊዢው እና ሻጩ ላይ ተመስርቶ ግራፍ የሚሰራ ነው።

እና ምን ለማለት ነው

#Hamster_kombat ጆይን በማድረግ ሀብታም ሁኑ
👇
https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId605427581
#Hamster_kombat በመጫወት ላይ ከሚገኙት የአፍሪካ አገራት ዜጎች ኢትዮጵያውያን ተጠቃሽ ሆነናል::

በጨዋታው ላይ የኢትዮጵያ ዋጋ ከሌሎች አገራት ጋር ሲነጻጸር ወደድ ብሎ ቀርቧል::

35,000 በመክፈል በሰዓት #Auto የሚሰበስብላችሁን #profit በ1.8 K አሳድጉት::

ያልጀመራችሁ ሁለት ሰው ብቻ በዚህ 👇 ጀምሩ

https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId605427581
✍️ Morse Code Chart የማታውቁ ፎቶውን በማውረድ የ #Hamster Combat #Mission Codun ካገኛችሁ ብኋላ ያለማንም እርዳታ በራሳችሁ መወጣት ትችላላችሁ 🙏

ቻናላችንን #like #share አድርጉ። 🙏

እስካሁን Hamster ያልጀመራቸሁ ጀምሩ #still if you want any help, We are here to assist you. 👉@malle65 አናግሩን።

#hamster link
👇👇👇👇👇👇

https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId605427581

ሌላው አስፈላጊ ሊንኪ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/gamee?start=ref_1152494513
Guys #Hamster_kombat ላይ Profit per hour earn ስታደርጉ systematic መሆን አለባቹ ለምሳሌ እኔ የምጠቀምባቸው ፎቶው ላይ ያሉ እይዋቸው ። ካልሆነ በብዙ ኮይን ትንሽ profit per hour እየገዛቹ አትራፊ ላትሆኑ ትችላላቹ
👉 #Hamster combat ላይ #profit per hour ስታሳድጉ #Level consider እያረጋችሁ ምክንያቱም በቅርቡ በለቀቁት post ላይ ዋናው ነገር #profit per hour ብሆንም ሌሎች ሁኔታዎች እንዳሉ ተናግሯል።
👉 ከነዛ ውስጥ አንዱ #Level ነው እና ብያንስ #Grand master ለመድረስ ሞክሩ።

👉 እሄ የግል እይታዬ ነው ... አይ እንዛ አይደለም እንደዚህ ነው የምትሉ ካላችሁ ሀሳባችሁን በ# comment section ይጻፉልን 🙏
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
ቢልጌትስ እና እድሎችን መጠቀም

√  ጋዜጠኛዋ ቢሊኒየሩን ቃለመጠይቅ እያደረገችለት ነው… የስኬትህ ሚስጥር ምንድነው?

∆  ቢሊየነሩ ባዶ ቼክ ለጋዜጠኛዋ አቀበላትና የፈለግሽውን ያህል ገንዘብ ፃፊበት አላት!

√  ጋዜጣኛዋ በእንቤታ ቼኩን እየመለሰች «አይ እኔ እንደሱ አይነት ነገር ፈልጌ አይደለም የስኬት ሚስጥሮን መጠየቅ ፈለጊ ነው» አለች።

∆  ቢሊየነሩ ድጋሚ ቼኩን መልሶ ሰጣትና «የፈለግሽውን ያህል ገንዘብ ፃፊ» አላት።

√  ጋዜጠኛዋ እንቢ አሻፈረኝ አለች።

∆  ቢሊየነሩ ቼኩን እያሳያት «የስኬቴ ሚስጥር አሁን አንቺ ያጋጠመሽን አይነት እድል አሳልፌ አለመስጠቴ ነው…የስኬቴ ሚስጥር ያገኘሁትን እድል ሁሉ መጠቀሜ አሁን አንቺ እንድልሽን ተጠቅመሽ ቢሆን ኖሮ የአለማችን ሃብታሟ ጋዜጣኛ ትሆኚ ነበር… እኔ ሁለቴ እድል እንደሰጠሁሽ አለም ሁለተኛ ዙር እድል አትሰጥሽም አንዴ ያጋጠመሽን እድል መጠቀም የስኬት ሚስጥር ነው

. ምን ያህሎቻችን በየቀኑ የተሰጡንን እድል እየተጠቀምን ይሆን???

👇

#Hamster

https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId605427581

#tapSwap

https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5997140297
የዛሬ #Hamster daily combo ለማግኘት ግዴታ አንድ ሰው invite ማድረግ አለባቹ ስለዚ የሀምስተር ሊንካቹ ፖስት የሚታደርጉበት ለአንድ ሰአት ብቻ የሚቆይ

👇
https://t.me/wallet_ethiopia
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#hamster_kombat ሁለት ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ በ 2009 የተጀመረው whatsapp በልጦ ቁጭ 😀
ገና ነው አሁንም አልረፈደም ጀምሩት ።
በየቀኑ 5 ሚልዮን ኮይን ኮምቦ ፣ 1 ሚልዮን ኮይን ደይሊ ሞርስ ኮድ እና ደይሊ ቦኖስ 1ሺ እስከ 5 ሚልዮን ኮይን ታገኛላቹ ።
በዚ ሊንክ ስትጀምሩ ደግሞ 300000 reward ታገኛላቹ
#hamster #Airdrop
Daily Hamster Combo rewards
👇👇
https://t.me/hamsTer_kombat_bot/start...
#Hamster_Combat በዚህ ወር #list እንደሚደረግ መስራች ቡድኑ አስታወቀ።

ማንነቱ ያልተገለጸው ቡድን #The_Block ለተሰኘው ድረ ገጽ እንደገለጸው ፕሮጀክቱ እኤአ ከ2013 ጀምሮ ሲሰራበት የቆየ ነው። በወሩ መጨረሻ #list የሚደረገውም #የHamster #Token airdrops በሁለት ዙሮች ከተሰጠ በኋላ እንደሆነ ዘገባው አመልክቷል::

የቃለ ምልልሱን ሙሉ ዘገባ 👇👇
https://www.theblock.co/post/304606/hamster-kombat-founders-reveal-games-origins-plans-for-a-second-airdrop ላይ ማንበብ ትችላላችሁ👌

👇
https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId605427581
🐕 Dog ዛሬ Cliam የሚናደርግበት የመጨረሻ ነው ። ከNotcoin የተንአካካ ሁሉ የተባረከ ነው 😂 ። Dogs ይለያል ከ#Hamster , ከ#Tapswap በኃላ መጥቶ ቀድሞ ሊስት ልደረግ እነሆ አንድ ቀን
ቀረው ። ባላቹ ቀን ተጠቀሙበት ብዙ ታስኮች አሉ ስሩበት
እኔ አሁን እውነት ለመናገር #Tapswap እና #Hamster የሚባሉ ኤር ድሮፕች ናቸው በጣም ቅጥል እያረጉኝ ያሉት ። ጭራሽ ሀምስተር እማ ስራ ትተን ያለ ምንም ጥቅም የእነሱ ጌም እየተጫወትን እንድንውል ነው ፍላጎታቸው መሰለኝ game store አድርገውታል ።

any ways focus on
#Majors #Fintop
#Blum #Cats
ስለ #Hamster ,#Notcoins ,#Tapswap,#Dogs ,#Blum ,#Majors ,#Pixelverse ,#tapcoin ,#Avacoin ,#Tomarket,እና ሌሎች ኤርድሮፖችን በጣም አርፍ ትንተና እና መረጃ ከፈለጉ

👇
@tech1433