ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.99K subscribers
2.03K photos
67 videos
101 files
1.21K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
🦋በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት!

🙇‍♂በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare እነሆ

🛃Adobe Light Room

ይህ የ Adobe #ሶፍትዌር አንደኛው ክፍል ሲሆን የሚጠቅመን የተለያዩ ፎቶዎችን ብርሀን #Brightness ለማስተካከል ነው! አብዛኛው ፎቶ ግራፈር (CameraMan) የሚጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe After Effect

ይህ ደግሞ የተለያዩ Animation ለመስራት የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Flash Professional

ይህ ደግሞ የተለያዩ 2D ጌሞች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመስራት የሚጠቅመን የ Adobe ሌላኛው ክፍል ነው!

🛃Adobe Spark

የተለያዩ #Graphics #Design ለመስራት ፅሁፎችን ወደ ተለያዩ #ፎቶዎች ለመቀየር የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Media Encoder

በ PR እና AE የሠራናቸው ስራዎች ወደ #ቪዲዮ ስንቀይር የተለያዩ #ዲቫይሶች ላይ እንዲሠራልን #Encode የምናደርግበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Audition

ይህ ደግሞ #Record #Mix #Edit ለማድረግ የሚጠቅመን የ Adobe አንደኛው ክፍል ነው!

🛃Adobe Premiere Pro

የአለማችን ቁጥር አንድ የ #ቪዲዮ መስሪያ ሶፍትዌር ነው የሰራናቸው #ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችን፣ አኒሜሽኖችን ወ.ዘ.ተ የምንፈጥርበት #ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ማቀነባበርያ #ሶፍትዌር ነው!

🔖አስተያየትዎን @Ethio_technology_info_bot ላይ ማድረስ ትችላላችሁ!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግዎን አይርሱ!

ቻናል:-@ethiotechnologyyE
#Capcut_Video_Editor

📽 #Tiktoker, #YouTuber, #Instagrammer ወይም ማንኛውም የ#Social media_influencer ከሆናችሁ ወይም ለመሆን ካሰባችሁ ቪዲዮቻችሁን የግድ በ #Capcut_edit ማድረግ ይኖርባችኋል።

📽 #Capcut የTikTok እህት ኩባንያ ሲሆን ሁለቱንም #ByteDance የተባለው ታዋቂው የቻይና የቴክኖሎጂ ድርጅት ያስተዳድራቸዋል።

📽 በአለም አቀፍ ደረጃ ጥራቱን የጠበቀ የሶሻል ሚዲያ ቪዲዮዎች የሚሰሩት በ#Capcut ነው።  #አፕሊኬሽኑ በወር ከ#200 ሚሊዮን በላይ ንቁ ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን በአለም ላይ ብዙ ዳውንሎድ በመደረግ ከቀዳሚዎቹ ተርታ ይሰለፋል።

📽 በአሁን ሰዐት #90% የሚሆኑት ቲክቶክና ኢንስታግራም ላይ የሚለቀቁ ቪዲዮዎች #edit የሚደረጉት በሱ ነው።
🦋በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት!

🙇‍♂በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare እነሆ

🛃Adobe Light Room

ይህ የ Adobe #ሶፍትዌር አንደኛው ክፍል ሲሆን የሚጠቅመን የተለያዩ ፎቶዎችን ብርሀን #Brightness ለማስተካከል ነው! አብዛኛው ፎቶ ግራፈር (CameraMan) የሚጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe After Effect

ይህ ደግሞ የተለያዩ Animation ለመስራት የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Flash Professional

ይህ ደግሞ የተለያዩ 2D ጌሞች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመስራት የሚጠቅመን የ Adobe ሌላኛው ክፍል ነው!

🛃Adobe Spark

የተለያዩ #Graphics #Design ለመስራት ፅሁፎችን ወደ ተለያዩ #ፎቶዎች ለመቀየር የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Media Encoder

በ PR እና AE የሠራናቸው ስራዎች ወደ #ቪዲዮ ስንቀይር የተለያዩ #ዲቫይሶች ላይ እንዲሠራልን #Encode የምናደርግበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Audition

ይህ ደግሞ #Record #Mix #Edit ለማድረግ የሚጠቅመን የ Adobe አንደኛው ክፍል ነው!

🛃Adobe Premiere Pro

የአለማችን ቁጥር አንድ የ #ቪዲዮ መስሪያ  ሶፍትዌር ነው የሰራናቸው #ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችን፣ አኒሜሽኖችን ወ.ዘ.ተ የምንፈጥርበት #ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ማቀነባበርያ #ሶፍትዌር ነው!

🔖አስተያየትዎን @Ethio_technology_info_bot ላይ ማድረስ ትችላላችሁ!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግዎን አይርሱ!

ቻናል:-@remoteict