✅የ Android አፕሊኬሽን ለመስራት ቅድመ ሁኔታዎች ምን ምን ናቸው?
◼️ ቋንቋ መማር
✅Java እና XML ሁለቱም ለ #Android መተግበሪያ ወሳኝ ቋንቋዎች ናቸው! ስለዚህም የእነዚህ ቋንቋ እውቀት የ #Android መተግበሪያ ለመስራት የሚያስፈልጉ ቅደመ ሁኔታዎች ናቸው!
በ #Java ላይ መሰረታዊ ማወቅ ከሚገባቹ ነገሮች ዋነኞቹን እንይ!
🔘Packages
🔘Objects & Classes
🔘Inheritance & Interfaces
🔘Strings & Numbers, Generics
🔘Collections
🔘Concurrency
◼️በ Java እና በ XML ላይ ጥሩ ግንዛቤ ከያዛችሁ አሪፍ #መተግበሪያ መስራት ትችላላችሁ
◾️የአንድሮይድ መተግበሪያን ለማበልፀግ ከሚረዱ #Tool ጋር መግባባት የግድ ያስፈልጋል!
◾️ከእነዚህ #Tool (IDE) ጋር ነገረ ስራቸውን ማወቅ ባጣም ጠቃሚ ነገር ነው! ይህም በፍጥነት #መተግበሪያውን ለመስራት ይረዳል! ከነዚህም #Tool መሃል #Android
#Studio #IDE አንዱ ነው!
◾️የመተግበሪያውን #ምስረታ ክፍፍል ላይ እውቀት መያዝ (Application Components)
◾️የመተግበሪያው #Component አፕሊኬሽኑ ሙሉ ሆኖ እንዲወጣ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ! በሌላ በኩል እነዚህ #ኮምፖነንቶች የመተግበሪያው ገንቢ አካል ናቸው! እያንዳንዳቸው #Component የየራሳቸው ሚና አላቸው! አንዳንዶቹ በሌላ ላይ ጥገኛ ይሆናሉ!
🏳ከእነዚህም መሀል
✔️Activities :- ይህ #Component የመተግበሪያ የስክሪን ገጽ እንደማለት ነው! ለምሳሌ የፌስቡክ መተግበሪያ ስንከፍት መጀመሪያ የሚመጣው #Activity #Component ይባላል!
✔️Services Component
ይህ ደሞ ከዃላ ሆኖ የሚሰራ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ረጅም ሰዓት የሚወሰድ ተግባር ላይ ተመራጭ ነው!
ለምሳሌ: ሙዚቃ እያዳመጥክ ቴሌግራም ስትጠቀም ወይም ሌላ ነገር ስትጠቀም ፣ መዚቃው ግን ከዃላ መጫወቱን ይጥሏል! ይህ #System #Service #Component ይባላል!
✔️Content Providers
ይህ ደግሞ አብዛኛውን ጊዜ የመረጃ #ቋት ላይ ትክረቱን ያደርጋል! ዳታውን በተለያዩ ፎርማት ያስቀምጣል በፋይል ሲስተም, በድህረ-ገጽ, በ SQ Lite የመረጃ ቋጥ ላይ!
✔️Broadcast Receivers
ይህ #Component በምንሰራው መተግበሪያ ላይ የተወሰነ ሳይሁን በስልክህ ሲስተም ጭምር ነው የሚከታተለው! ምንም የሚታይ ገጽታ የለውም መተግበሪያውን ዘግተን ከወጣን በኋላ ግን ከመተግበሪያው #notification ሲደርሰን ይህ አንዱ የዚህ ጥቅም ነው! ይህ #Component ለሌላ #ኮምፖነንት እንደ መግቢያ በር ሆኖ ያገለግላል!
⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግዎን አይርሱ!