Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
4_5906474192651425583.mp4
3.7 MB
💎Notcoin
መተግበሪያው እየሰራ ነው። ትናንት ምሸት #Claim ማድረግ ተጀምሯል:: ብዙዎቻችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እየጠየቃችሁ ነው።
🟢 መጀመሪያ #Tap ስናደርግበት የነበረው #notcoin_botን መክፈት
🟢 Click "start"
🟢 Click "open"
🟢 Click on the "arrow"
ከዚያም ከምልመጡት አማራጮች የፍርለጋችሁትን መምረጥ ትችላላችሁ:: በግሌ ብዙ አካውንት ስለነበረኝ አብዛኛውን #Stake ማድረግን መርጫለሁ:: #Stake ማድረግ ማለት "#ለ30_ቀናት_በባንክ_ዝግ_አካውንት_ማስቀመጥ" ማለት ነው:: በእነዚህ ቀናት መሸጥም ማንቀሳቀስም አይቻልም::
#Stake ማድረግ እንዳስቀመጣችሁት #Notcoin ብዛት የተለያዩ ደረጃዎች ሲኖሩት እንደየደረጃው ነጻ #Notcoin በወለድ መልክ ይጨመርላችኋል::
የዚህ ዋና ዓላማው ከፍተኛ መጠን ያለው #Notcoin ወደገበያው ገብቶ ዋጋው ላይ ተፅእኖ እንዳያመጣ ነው:: ስለዚህ ለራሳችሁም በተለይም ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች የሰበሰባችሁ #አንዱን ብቻ አስቀርታችሁ #Stake ብታደርጉት መልካም ነው::
⚡️ #በVoucher መቀየር ይቻላል:: ነገር ግን ይን ያህል አስፈላጊ አይመስለኝም::
⚡️ ወደግብይት ድረገጾች (ለምሳሌ #ወደBinance መውሰድ የሚቻለው May 16 ግብይቱ ከተጀመረ በኋላ ነው::
በግል ትርኪምርኪ ጥያቄዎች አትላኩልኝ:: ጥያቄ ሲኖራችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ:: ተገቢ ጥያቄ ከሆነ እመሳለሁ:: ካልመለስኩ #እንቶፈንቶ ነው ማለት ነው::
በተረፈ ከሚመለከታቸው የሚሰራጩ መረጃዎችን እየሰበሰብኩ #Update አደርጋችኋለሁ::
#Notcoin_Stakingን በተመለከተ ተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያ ከፈለጋችሁ ከዚህ ጽሁፍ በላይ አለላችሁ::

#Notcoin_Update
#Notcoin ያላችሁ ግብይት ከተጀመረ በኋላ ወደፈለጋችሁት ዋሌት ስትወስዱ የኔትወርክ ክፍያ #Ton ወይም #USDT አያስፈልጋችሁም ተብላችኋል::
#Notcoin ወደ #Not ስለሚቀየር (ራሱ ገንዘብ ስለሚሆን) ማናቸውም የሚያስፈልጉ አነስተኛ ክፍያዎች ከዛው ተቀናሽ ይደረጋሉ:: ስለዚህ አትጣደፉ፤ በትእግስት ጠብቁ::
በነገራችን ላይ . . .
🙏 #የNotcoin_not በኋላ ከምታስተላልፉበት ዋሌት ጋር ማገናኘት ግድ ሲሆን #Passport ወይም #National_id ያላችሁ ከቴሌግራም ዋሌት ጋር አገናኙት (Verification ግዴታ ስላደረጉት):: የሌላችሁ ደግሞ #Tonkeeper Wallet ከGoogle Play ጭናችሁ አገናኙት::
ልዩነቱ ከቴሌግራም ዋሌት ጋር ካገናኛችሁት በቀጥታ በP2P ግብይት ገንዘባችሁን ወደአካውንታችሁ ማምጣት የምትችሉ ሲሆን Tonkeeper ግን ወደ USDT/USD መቀየር እንጂ ወደ ብር መቀየር አትችሉም:: ወይም የሌሎች ጋደኞቻችሁ ትብብር ሊጠይቃችሁ ይችላል::
🙏 ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች #Notcoin የሰበሰባችሁ ቢበዛ #አንዱን አስቀርታችሁ ለአንድ ወር #Stake ብታደርጉት ትጠቀማላችሁ:: ለ30 ቀናት በሰዓት እስከ 5 #Not ተጨማሪ ሽልማት ልታገኙ ትችላላችሁ:: #Stake የማድረግ ዓላማው ሁሉም ሰው ገበያውን አጥለቅልቆ (ከገዢው በልጦ) ዋጋው እንዳይረክስ እጥረት መፍጠር ስለሆነ በወሩ መጨረሻ ከዋጋ አንጻርም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ:: የማጋራቸውን መረጃዎች በእርጋታ እየተረዳችሁ ከተገበራችሁ Everything will ❤️❤️❤️
@remoteict