#ድንቃ_ድንቅ 👉 #Notnoin
ይሄ የማይታመን ነው:: በጣም ድንቅ ነው:: አዳዲስ ክሪፕቶከረንሲዎች #በBinance ለግብይት የሚቀርቡት በሌሎች ተመሳሳይ ድረገጾች ተቀባይነት ካገኙ በኋላ ነው:: ያውም ጥናት ተካሂዶና አሰልቺ የሆኑ ሂደቶችን አልፎ ነው::
ይሁንና #Notcoin በቅርቡ #Binance ላይ ለሽያጭ እንደሚቀርብ ተረጋግጧል:: #Binance ያጋራው መረጃ እንደሚያረጋግጠው #በNotcoin ላይ ጥናት ተደርጎ አትራፊነቱ ተረጋግጧል።
በዚህም መሰረት ሌሎች አዳዲስ #ክሪፕቶከረንሲዎችን ለግብይት ከማቅረቡ በፊት እንደሚያደርገው ዝርዝር መረጃ አጋርቷል:: በዚህም መሰርት May 16 በሌሎችም ድረገፆች #list ዲደረግ #በBinanceም በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ግብይቱ ይጀመራል:: ስለዚህ የባይናንስ አካውንት ያላችሁ #የBybit ወይም #የOKX ላያስፈልጋችሁ ይችላል::
በነገራችን ላይ #በBybit እና #በOKX እስከ4000 Ton በBinance ደግሞ ያልተገደበ ገንዘብ #በBNB ወይም #በFDUSD #በlaunchpool በማስቀመጥ #Notcoin በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ (ዝርዝሩን ነገ አቀርብላችኋለሁ:: #የBinance #Launchpool ግን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ (link) በጣም ግልጽ ዝርዝር መረጃ ስለተጋራ ማንበብ ትችላላችሁ:: 👇👇👇👇👇👇
https://www.binance.com/en/support/announcement/introducing-notcoin-not-on-binance-launchpool-farm-not-by-staking-bnb-and-fdusd-b78921ecf7c94e50973850fc47f497b9?hl=en

Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
#Tap_Tap_Tap_Tap . . .
(#አንድአንድ_ነጥቦች)
👌 #Notcoinን ከ50% በላይ የሰበሰቡት ሩሲያውያን እንደሆኑ መረጃዎች ያመለክታሉ::
🙋 ከአፍሪካ ብዙ #Notcoin በመሰብሰብ ቀዳሚዎቹ ናይጀሪያውያን ናቸው:: በዚህም ሚሊየነር የሆኑት በርካቶች ናቸው::
🙂 በአሁኑ ወቅትም #Tapswapን በመሰብሰብ ከዓለም ሩሲያውያንን ከአፍሪካ ደግሞ ናይጀሪያውያንን ያህል የሰበሰበ የለም:: በተለይም በማህበራዊ ሚዲያዎች በሚሊዮን የሚቆጠር ተፅእኖ ፈጣሪ የሆኑ ናይጀሪያውያን #link በማጋራት ብቻ ከ1.8 ቢልዮን በላይ እንደሰበሰቡ ቲክቶክ ላይ አሳውቀዋል (አሳይተዋል)::
🙂 በአንፃሩም አብዛኞቹ ተፅእኖ ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን #Notcoin ወደ ግብይት ከገባ በኋላ እንኳን ራሳቸውንና ሌሎችን በሚጠቅም አግባብ ቅስቀሳ ሊያደርጉ ይቅርና እስከ አሁንም ስላቅ፣ ሽሙጥና አሉታዊ መልእክቶችን ማጋራት #እንደሙድ ተያይዘውታል።
🙂 ባለፉት ተከታታይ ቀናት #Notcoin ባሳየው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በርካታ ክብረወሰኖችን በመስበር ላይ ይገኛል። ለአብነትም #በBinance ታሪክ ብዙ ሰው የተገበያየው የምንጊዜም 7ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። #Stake የተደረገውን ሳይጨምር በዋሌት የተቀመጠው #Notcoin ዓመታትን ካስቆጠሩ #Memecoins ቀዳሚ ሆኗል። ቴሌግራም ላይ ብዙ ህዝብ የድርሻ ተካፋይ መሆኑ ከሚያስገኛቸው ፋይዳዎች ጥቂቶቹ ናቸው።
👍የክሪፕቶከረንሲ ተንታኞች #የNotcoin ዋጋ በተለይም የፊታችን ጁላይ መጨረሻ አሁን ካለበት ከእጥፍ በላይ እንደሚጨምር እየገለፁ ነው:: ስለሆነም ከመሸጥ ማቆየት ጠቀሜታ እንደሚኖረው ማስታወስ ይገባል::
😍 ብዙ ኢትዮጵያውያን ቶሎ አናምንም:: የሚሰራን ከማበረታታት ይልቅ መሳለቅና ዝቅ አድርጎ ማየት ባህል አድርገንዋል:: ተሎ ተስፋ እንቆርጣለን:: እነዚህና መሰል ችግሮችን መቅረፍ ካልቀረፍን ኢንተርኔት፣ ቴክኖሎጂ እና Web3, Blockchain, ክሪፕቶከረንሲ የመሳሰሉት የሰው ልጅ የላቀ እውቀት ትሩፋቶችን መቋደስ አስቸጋሪ ይሆናል።
🙂 ደጋግሜ እንደገለጽኩት የትኛውም #Tap የሚደረግ ጨዋታ ገንዘብ (Token) እንደሚሆን አስቀድሞ እርግጠኛ የሚሆን ማንም የለም። ባለቤቶቹ ሳይቀሩ እርግጠኛ አይሆኑም። እርግጠኝነት የሚመጣው #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ነው። በዋነኝነት ብዙ ህዝብ ሲሳተፍ ነው። በተጨማሪም Binance, Bybit, OKX . . . የመሳሰሉ በዘርፉ ግብይት የሚሳተፉ ትልልቅ ድርጅቶች እንደሚያስተርፋቸው በጥናት ማረጋገጥ አለባቸው። ታዋቂ #Blockchains ከጨዋታ ነጥብነት ወደ NFT (Token) ለመቀየር መስማማት አለባቸው::
🤔 ለአብነት #Tapswap የSolana #Blockchain ለመጠቀም ያደረገው ስም ስምምነት በመፍረሱ ባለቤቶቹ ዛሬ ባጋሩት ጽሁፍ በአጭር ጊዜ ውስጥ #ብሎቼይን መርጠው እንደሚያሳውቁና ወደተለያዩ ዋሌቶች #transfer ማድረግ የሚያስችል እንደሚሆን ገልጸዋል። ይህም ቢሆን ግን በየትኛውም የስራና የቴክኖሎጂ ዘርፍ ብዙ የተጠበቁና ያልተጠበቁ አደናቃፊ ችግሮች ሊያጋጥሙ እንደሚችሉ ከግምት ማስገባትም ተገቢ ነው።
🙋 ይሁንና ትናንት #ከSolana ጋር መለየቱን የሚያሳዩ ሁነቶች በመታየታቸውና ለአንድ ወር መራዘሙን መገለጹ ተከትሎ ብዙዎች ጥርጣሬ ሲፈጥርባቸው የእኛዎቹ ደግሞ ተስፋ መቁረጣቸውን የሚገልጽ አስተያየት ሲሰጡ ተስተውሏል።
👌 ይሄ ስህተት ነው። ተሎ መከፋት፣ በትንሹ መደሰት አግባብ አይደለም። ምንም ሆነ ምን የጀመራችሁ አጠናክራችሁ ቀጥሉበት። ጊዜው እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቀሙበት። እኔ #እስከአሁን_የሰበሰብኩትን_ያህል_ለመሰብሰብ አቅጃለሁ። እናንተስ❓
🙂 ካልጀመራችሁም ጊዜ አትስጡ👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift