ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.9K subscribers
2.19K photos
74 videos
101 files
1.28K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
#አምስት_ነፃ_ኮምፒዩተር_ሳይንስ_መማሪያ_ዌብሳይቶች_ልጠቁማችሁ

1ኛ፦ MIT Open እና Courseware

የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው #የድረገጽ ዓይነት ሲሆን ለተማሪዎች፣ ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች #የኦንላይን ትምህርትን ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል።
ሊንክ፦ https://alison.com/certificate-courses?utm_source=google&utm_medium=cpc&utm_campaign=PPC>Tier-3>Product>Courses-(Broad)&gclid=Cj0KCQiAh4j-BRCsARIsAGeV12CcIrBDHwNbJVmkObIuPKFRh2NpNq03_SzlOZILG8xkijzKN9gYBIMaAlQJEALw_wcB

2ኛ፦ GitHub.com

GitHub በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድህረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድህረገጽ ዓይነት ነው።
ሊንክ፦ https://github.com/

3ኛ፦ W3 Schools

ይህ ድህረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ ፕሮግራሚን ቋንቋዎችየኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት ይሰጣል።

በተጨማሪም #በድረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል።
ሊንክ፦https://www.w3schools.com/

4ኛ፦ Codecademy

አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድህረገጽ ነው። በተለይ #ለኮዲንግ ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።
ሊንክ፦https://www.codecademy.com/

5ኛ፦ Stanford Engineering Everywhere(SEE)

ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት የሚያሰራጭ ነው። ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም፦ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ እና ኤሌክትሪካል ምህንድስና ናቸው።

ሊንክ፦ https://see.stanford.edu/

https://t.me/joinchat/VP0zpyXkgr_OmkCK
Update #Notcoin
ምናልባት ልብ ካላላችሁት የሰበሰባችሁት Notcoin (ወደNot/ወሳንቲም የተቀየረውን) ወደገበያ የምታቀርቡት ዲጂታል ግብይት በሚጀመርበት እለትና ሰዓት (አፕሪል 20/2024) ነው:: በእለቱ ዋሌታችሁን ከመሸጫ ድረገጹ ጋር ኮኔክት በማድረግ ለሽያጭ የምታቀርቡት ይሆናል::
#አምስት ቀናት ብቻ ቀርተውታል:: 😃😄
እስከዛው #TapSwapን Tap ማድረግ ያልጀመራችሁ ከታች ባለው ሊንክ ጀምሩ:: ደጋግሞ መቆጨት አይገባም:: ሁልጊዜ #ትንሽም ተገቢ አይደለም:: ባሏችሁ የቴሌግራም አካውንቶች ሁሉ ሰብስቡ:: #ሊንካችሁን በፌስቡክና በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶቻችሁ አጋሩ::
በዚህ link ስትጀምሩ ሽልማት 2500 Coin ታገኛላችሁ👇👇

https://t.me/tapswap_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift