የበጎ አድራጎት ሕክምና ዘመቻ ለኢትዮጵያ!
የሕክምና መርሐ ግብር ባለፈው ሀሙስ ተካሔሂዷል ተብሏል!! የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ እና የአበበች ጎበና እናቶችና ሕፃናት ሆስፒታል ዛሬ ዕለተ ሐሙስ 19/12/14 ዓ.ም በተዘጋጀው የበጎ አድራጎት ሕክምና ዘመቻ ለኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት በዓለም አደባባይ የሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ/ባንዲራ/ ላውለበለቡ በቁጥር 150 ለሚደርሱ ምንም ጎብኚ ለሌላቸው አንጋፋዎቹ አትሌቶቻችን 60 የሚሆኑ ባለሙያዎች ከየካቲት12 እና…
https://ethiorunner.com/?p=5219

አዲስ የ5000 ሜ አትሌት ተከስቷል!!!
👉ምሽት ላይ ላይ በጣሊየን በተደረገ የ5000 ሜ ውድድር አዲስ የ5000 ሜ አትሌት ተከስቷል።
👉 ብሩንዲያዊ አትሌት አጨራረስ ላይ እንደ ሚግ የሚተኮስ አትሌት ነው።
👉 አትሌቱ በአጨራረስ ብቃቱ ለየትኛውም ፈጣን ነኝ ለሚል አትሌት ስጋት ነው።
👉 ምሽት ላይም ውድድሩን ላየ ያሸንፋል ብሎ የገመተው ያለ አይመስለኝም ድንገት ከኋላ ተነስቶ በሚገርም ፍጥነት ፍፅም የበላይ በሆነ አጨራረስ በውድድሩ የተሳተፉትን…
https://ethiorunner.com/?p=5222

3000ሜ መሰናክል ሴቶች ውጤት!
👉 2022 ብራሰልስ ዳይመንድ ሊግ 3000ሜ መሰናክል ሴቶች ውጤት! 👉ወርቅውሀ ጌታቸው 3ኛ 👉ዘርፌ ወንድማገኝ 5ኛ 👉ሲንቦ አለማየሁ 6ኛ
https://ethiorunner.com/?p=5225

5000ሜ ወንዶች ውጤት!
👉 2022 ብራሰልስ ዳይመንድ ሊግ 5000ሜ ወንዶች ውጤት! ኬኒያዊው የኦሬገን አለም ሻምፒዮና አሸናፌ ክሮፕ ጃኮብ በብራሰልስ ዳይመንድ ሊግ በሚገርም ብቃትና ሰዓት አሸንፏል። 12:45.71 PB WL
👉 አሜሪካዊው ፊሸር 12:46 96 በመሮጥ AR የግል ፈጣን ሰዓቱንና የአሜሪካን ሪከርድ አሻሽሏል። ኢትዮጵያዊው ዮሚፍ በህመም ምክንያት አቋርጧል ።
https://ethiorunner.com/?p=5228

1500ሜ ሴቶች ውጤት!
👉 2022 ብራሰልስ ዳይመንድ ሊግ 1500ሜ ሴቶች ውጤት! አየርላንዳዊቷ ኬራ 3:56.63 PB NR በማስመዝገብ ስታሸንፍ እንግሊዛዊቷ ላውራ 3:56.86 ሁለተኛ ፍሬወይኒ 3:56.94 ሶስተኛ ድርቤ 3:57.82 አራተኛ ሆናለች።
https://ethiorunner.com/?p=5231

የአስረኛው የበጎ ሰው ሽልማት ልዩ ተሸላሚ !!
👉 የአስረኛው የበጎ ሰው ሽልማት ልዩ ተሸላሚ በመሆን ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ተሸላሚ ሆናለች::
https://ethiorunner.com/?p=5235

የቺካጎ ማራቶን!
የቺካጎ ማራቶን መስከረም 29 የሚካሄድ ይሆናል!
Men’s start list👇👇👇👇👇👇
2022 Chicago Marathon Elite Fields Announced Full list of men, ordered by personal best: Name Country Personal Best
Herpasa Negasa ETH 2:03:40 (Dubai, 2019)
Dawit Wolde ETH 2:04:27 (Rotterdam, 2021)
Seifu Tura ETH 2:04:29 (Milan, 2021)
Asrar Abderehman ETH 2:04:43 (Seville, 2022)
Stephen Kissa UGA 2:04:48…
https://ethiorunner.com/?p=5240

የአመቱ ባለ ፈጣን ሰዓት በዳይመንድ ሊጉ ተገናኙ!
👉 የአለም ሻምፒዮኗ እና የአመቱ ባለ ፈጣን ሰዓት በዳይመንድ ሊጉ ተገናኙ!
👉 ነገ የአመቱ ምርጡ የ5000 ሜ ሯጭ ይለያል ማለት ነው።
👉 የአለማችን የ5000 ሜ የአመቱን ፈጣን ሰዓት ሰአት በ2022 ኦሬገን ሂውጂን ዳይመንድ ሊግላይ 14:12 በመሮጥ ያስመዘገበችው አትሌት እጅጋየሁ ታዬ ከኦሬገን የአለም አትሌትክስ ሻምፒዮና በ5000 ሜ ለሀገሯ ወርቅ ካመጣችው ጉዳፍ ፀጋዬ ጋር ተገናኙ!!!
👉 እጅጋየሁ…
https://ethiorunner.com/?p=5242

የአመቱ ምርጡ የ5000 ሜ የወንድ ሯጭ የሚለይበት ከባድ ውድድር!
👉 የአመቱ የመጨረሻ በሆነው የዙሪክ ዳይመንድ ሊግ የወንዶች 5000 ሜ ፍፃሜ ከኢትዮጵያ
📍በሪሁ አረጋዊ
📍ሰለሞን ባረጋ
📍ዮሚፍ ቀጀልቻ
📍ጥላሁን ሀይሌን አገናኝቷል።
👉 በ2022 የአለም ሻምፒዮና በወንዶች 5000 ሜ አልተሳካልንም።
👉 ዘንድሮ 5000 ሜትርን እንደልቡ የሚፈነጭበት አትሌት ከወደ ኬኒያ ብቅ ብሏል ጃኮብ ክሮብ ይባላል የ21 አመት ወጣት ነው። በአመቱ 5000 ሜትርን መቀለጃ አድርጎታል በገባበት ውድድር ሁሉ…
https://ethiorunner.com/?p=5245

ከአዲስ አበባ አትሌትክስ ፌደረሽን የደረሰን መረጃ ነው!!
👉 የአዲስ አበባ ከተማ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የበጎፍቃድ ቀንን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ አንጋፋ አትሌቶች ድጋፍ አደረገ። የአዲስ አበባ ከተማ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ20 አቅመ ደካማ አንጋፋ አትሌቶች የበጎ ፍቃድ ቀንን ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራትና የበዓል መዋያ የገንዘብ ድጋፍ አድርጎል። ፌዴሬሽኑ በኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ስፖርት ትልቅ ስም የነበራቸው እና በቅርቡ በሞት የተለዪትን የዳ/ር በዛብህ ወልዴ ቤተሰቦችን ቤት ድረስ…
https://ethiorunner.com/?p=5248

10,000 ሜ እና 5000ሜትር ላይ የነበሩ ጠንካራ አትሌቶች በሙሉ ወደ ማራቶን እየገቡ ነው!
📍ለሚቀጥሉት ተከታታይ አመታት ቢያንስ እስከ 2028 ድረስ በሴቶች ማራቶን የኛ አትሌቶችን የሚያቆም እንደሌለ ከኦሬገን አለም ሻምፒዮና በፊት ተናግሬ ነበረ!! 10,000 ሜ እና 5000ሜትር ላይ የነበሩ ጠንካራ አትሌቶች በሙሉ ወደ ማራቶን እየገቡ ነው። 📍በኛ በ2015 በመስከረም ወር መጨረሻና እስከ ህዳር ወር በሚካሄዱ ማራቶኖች ብቻ ከአምስት በላይ ታዋቂና ስመ ጠር አትሌቶቻችን በማራቶን ለመጀመሪያ ጊዜ ይሳተፋሉ። 👉አልማዝ አያና…
https://ethiorunner.com/?p=5253

ኮፐንሃገን ግማሽ ማራቶን!
👉እሁድ በዴንማርክ የኮፐንሃገን የግማሽ ማራቶን ውድድር ለ8ኛ ጊዜ ይካሄዳል። 👉 የኮፐንሃገን ግማሽ ማራቶንን 4 ጊዜ ኬኒያዊያን ሲያሸንፉ አንድ ጊዜ የባህሬን አትሌት አሸንፏል። 👉 አምና በ2021 በተካሄደውን ውድድር 59:10 በመሮጥ ኢትዮጵያዊው አምደወርቅ ዋለልኝ አሸንፏል። ዘንድሮስ? 👉 የቦታው ሰዓት 58:01 ሲሆን በ2019 በኬኒያዊው አትሌት ካምዎሮሮ የተመዘገበ ሰዓት ነው። 👉 በውድድሩ ከኢትዮጵያ 10 አትሌቶች ይሳተፋሉ። 📍በሴቶች ፅጌ ገ/ሰላማ…
https://ethiorunner.com/?p=5256

በአውስትራሊያ የሲድኒ ማራቶን!!
👉 በአውስትራሊያ የሲድኒ ማራቶን ኢትዮጵያዊው ጫሉ ዲሶ ሶስተኛ ሆኖ ውድድሩን ጨርሷል። ውድድሩን ላየ ማራቶን አይመስልም ነበረ ! እጅግ ከባድ ፍክክክር በታየበት ውድድር ጫሉ በአጨራረስ ተበልጦ በኬኒያዊያን ተሸንፏል። ጫሉ ርቀቱን ለመጨረስ የወሰደበት ሰዓት 2:07:08 ሲሆን ሌላው ኢትዮጵያዊ አበበ 4ኛ ኦሊቃ አዱኛ 5ኛ ሆኗል።.
https://ethiorunner.com/?p=5260

ትግስት ግርማ የሲድኒን ማራቶን አሸነፈች!
👉 ትግስት ግርማ የሲድኒን ማራቶን አሸነፈች። የአውስትራሊያ ሲድኒ ማራቶንን በሴቶች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ሌላ ተወዳዳሪ የለም እንዴ ? በሚያስብል ሁኔታ ❶ኛ ❷ኛ ❹ኛ ❺ኛ ❻ኛ ያለውን ደረጃ በመቆጣጠር አሸነፉ።
https://ethiorunner.com/?p=5263

ፖርቶ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች ተቆጣጠሩት!!
👉 ፖርቶ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች ተቆጣጠሩት!! በወንዶች ኬኒያውያን አሸንፈዋል። 👉በፖርቹጋል ፖርቶ በተደረገ የሀይወንዳይ ግማሽ ማራቶን ውድድር ሰናይት ጌታቸው ስታሸንፍ አይናዲስ ሁለተኛ ሆናለች። ዝናሽ እና ለምለም አራተኛና አምስተኛ ሆነው ውድድራቸውን ጨርሰዋል። 📍 1ኛ 2ኛ 5ኛ የወጡት በአሰልጣኝ ቴዎድሮስ ሀይሉ የሚሰለጥኑ ናቸው። አሰልጣኝ ቴዎድሮስ ሀይሉ በካሊ የአለም ከ20 አመት በታች 2ወርቅ 1ብር 1ዲፕሎማ ማስገኘቱ…
https://ethiorunner.com/?p=5266

ኮፐንሀገን በተደረገ የግማሽ ማራቶን!
👉 ኮፐንሀገን በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም አሸነፉ!! በዴንማርክ ከፐንሀገን በተደረገ ውድድር በወንዶች ሚልኬሳ መንገኛ 58:58 በመሮጥ በፈጣን ሰዓት አሸንፏል። አምደወርቅ ሁለተኛ ሆኗል። 👉 በሴቶች ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያኖቹ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል። በውድድር ታዱ ተሾመ ስታሸንፍ 1:06:63 በመሮጥ ስታሸንፍ ፅጌ ገብረሰላማ ሁለተኛ ሆናለች። ጥሩዬ መስፍን ሶስተኛ በመሆን ውድድራቸውን ጨርሰዋል።…
https://ethiorunner.com/?p=5269

👉 ኮፐንሀገን በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም አሸነፉ!! 👉 በዴንማርክ ኮፐንሀገን በተደረገ የሴቶች ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያኖቹ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል። በውድድር ታዱ ተሾመ ስታሸንፍ 1:06:63 በመሮጥ ስታሸንፍ ፅጌ ገብረሰላማ ሁለተኛ ሆናለች። ጥሩዬ መስፍን ሶስተኛ በመሆን ውድድራቸውን ጨርሰዋል። 📍በወንዶች ሚልኬሳ መንገኛ 58:58 በመሮጥ በፈጣን ሰዓት አሸንፏል። አምደወርቅ ሁለተኛ ሆኗል።
https://ethiorunner.com/?p=5272

ሰበረው!!!
#ሰበረው! 2:01:09 ” ለዓላማ መኖር እንዴት እንደሚያስከብር ደጋግሞ በተግባር ያሳየው ሰው የማራቶን ክብወሰኑን እንደገና አሻሻለው”!!!
📍ማራቶን ለሱ ብቻ የተፈቀደ ውድድር እስኪመስል ድረስ አሯሯጮቹም ሁሉም ከ25 ኪሎ ሜትር በኋላ ከአንተ ጋር መሄድ አንችልም በማለት ቆሙ!
📍 ማሽኑን የማራቶን ሰው ከ25 ኪ ሜ በኋላ ብቻውን ነጎደ
📍ተአምረኛው የማራቶን ሰው የሁለት ጊዜ የኦሊምፒክ አሸናፊው ኬኒያዊው ኢሉድ ኪፕ ቾጌ…
https://ethiorunner.com/?p=5276

ትዕግስ አሰፋ!!
📍 ተደርጎ የማይታወቅ!! ጉድ!! 👉 ትዕግስ አሰፋ የኢትዮጵያን የማራቶን ሪከርድ ሰበረችው!! 2:15:37 #BerlinMarathon #EthiopianAthletics #Athletics #running #trackandfield #5km #10km #15km #halfmarathon #marathon #worldchampionship #worldathletics #wadadiamondleague #ethiorunners #ethiorunnersfan #EthiopianAthleticsFederation #TeamEthiopia 🇪🇹
https://ethiorunner.com/?p=5279