Forwarded from Ethio Japan General secondary School stuff only
🤷♂6❤2👍2
ነገ የ11ኛ ክፍሎች በተመሳሳይ መረጃ ተሰብስቦ በማስታወቂያ የምንገልፅ ይሆናል!!!
🤷10❤7
ሸር ይደረግ !!!
🤔8
ሸር ይደረግ !!!
🤷♂6🤔4❤2
ቀን 8/12/2018
ማስታወቂያ
ከ10 ወደ 11ተዘዋወራችሁ ያልተመዘገባችሁ የት/ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ
ሰኞ ለመጨረሻ ጊዜ መጥቶ ያልተመዘገበ ተማሪ የ2018 የፊልድ መረጣ ሲስተም ማክሰኞ ስለሚዘጋ በራሱ ፈቃድ ከሲስተም የወጣ መሆኑን በጥብቅ እንገልፃለን ።
ት/ቤቱ

❤13
ቀን 13/12/2018
ጥብቅ ማስታወቂያ
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክላስተር ተማሪዎች በሙሉ
በአቃቂ መንግስት 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል ። ነገር ግን የተማሪ ቁጥር በሚፈለገው መጠን አለመሆኑን ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የመጡ አመራሮች ገምግመዋል።ስለዚህ የአዲስ አበባ ት/ቢሮ በአስቀመጠው እቅጣጫ መሰረት ትምህርቱን የተከታተለ ተማሪ በትምህርት ቢሮ በኩል የተዘጋጀ ሰርተፍኬት ስላለ ይህን ሰርተፍኬት ይወስዳል ነገር ግን ሰርተፊኬት ያልወሰደ እና የሚያቆራርጥ በ2019 መደበኛ ትምህርት እንደማይስተናገድ በጥብቅ እየገለፅን እስከ አሁን እየተማራችሁ ያላችሁ ተማሪዎቻችን የቀረችውን ጊዜ አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ማሳሰቢያ፦ በመማር ላይ ያላችሁ የክላስተር ተማሪዎች ለሰርተፍኬት ዝግጅት የስም ስህተት ካለ ከነገ ጀምሮ ሪፖርት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን።
ሸር ይደረግ !!!!!!!

❤11🥰2
ቀን 19/12/2018
ጥብቅ ማስታወቂያ
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክላስተር ተማሪዎች በሙሉ
ከነገ 20/12/2018 እስከ አርብ 22/12/2018 ድረስ የተለያዩ የምዘና ማጠቃለያ ፈተናዎች ስለሚሰጡ አልፎአልፎ የምትቀሩ ልጆች ፈተናው እንዳያልፋችሁ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን ።
ማሳሰቢያ፦ ፈተናውን ያልተፈተነ ተማሪ ሰርተፊኬት የማይሰራለት መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ሰርተፊኬት ያልያዘ ተማሪ መደበኛ ላይ እንደማይስተናገድ መግለፃችን ይታወቃል ።

❤4👍2
ቅሬታን በተመለከተ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል።

result.eaes.et
EAES Result Checker | Educational Assessment and Examination Services
Official portal to check Ethiopian Educational Assessment and Examination Services (EAES) results online. Enter your Admission Number and First Name to view your exam results.
❤2