Ethio Addis ICT 🇪🇹
134 subscribers
483 photos
2 videos
5 files
299 links
WELCOME to Ethio Addis ICT! Our mission is connecting people with technology. If you subscribe our channel you get more benefits. ICT news, Entertainment, Fun Facts, Historical Happenings, and much more! Subscribe Now

Stay Connected with us! 🇪🇹
Download Telegram
My cell phone is locked....
#ጥቆማ

ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ብቁ አመልካቾችን ለ2023/24 Adult Cardiology Fellowship ፕሮግራም አወዳድሮ መቀበል ይፈልጋል።

ለዚህ ዓመት በተገለፀው መስክ ሦስት (3) የፌሎውሺፕ ዕድሎች መኖራቸውን ኮሌጁ ገልጿል።

የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም

ኮሌጁ ያወጣውን ዝርዝር ማስታወቂያ ለመመልከት፦
https://t.me/SPMMC/1929
Jasiri is a regional hub, dedicated to driving development in the wider East African area.

We carefully select candidates from Ethiopia, Rwanda, and Kenya to take part in our programs, which are designed to make a meaningful contribution to the African Union's vision of a progressive, dynamic, and united Africa.

Application to join our Cohort 5 is ongoing, apply today at http://jasiri.org/application

#Jasiri4Africa
#ጥቆማ

የአውስትራሊያ ኤምባሲ ላወጣው አነስተኛ የግራንት ፕሮግራም ያመልክቱ!

በኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ጅቡቲ የሚገኙ ዝቅተኛ ማህበረሰብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ፕሮጀክቶች ያሏቸው ግለሰቦች እና ድርጅቶች ማመልከት ይችላሉ ተብሏል፡፡

አሸናፊ ፕሮጀክት እስከ 40 ሺህ የአውስትራሊያ ዶላር (26 ሺህ የአሜሪካ ዶላር) ድጋፍ ያገኛል፡፡

የአካል ጉዳተኞች ተጠቃሚነት፣ የአየር ንብረት ለውጥና የምግብ ዋስትና፣ የሰብዓዊ መብትና ግጭት መከላከል፣ የሠላም ግንባታ፣ የሴቶች ማብቃትና የፆታ እኩልነት፣ የመሳሰሉት ፕሮጀክቶች ድጋፍ ከሚሰጥባቸው የትኩረት ዘርፎች ውስጥ ይገኙበታል፡፡

የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👉
ሐሙስ ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም ለሊት 6፡00

ለበለጠ መረጃ፡-
https://ethiopia.embassy.gov.au/adba/Direct_Aid_Program.html
ነፃ ትራንስፖርት

ነገ ጷግሜን 1/2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ የአገልግሎት ቀንን ምክንያት በማድረግ ከጠዋቱ  12፡00 ጀምሮ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታውቋል።
👍1
ከኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች 97.7 የሚሆኑት የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ተጠቃሚዎች ናቸው።

81.8 ሚሊዮን መሳሪያዎች በኢትዮጵያ ከኢንተርኔት ጋር ተገናኝተዋል። ከዚህ ውስጥ 42 በመቶ የሚሆነው የስማርት ስልኮች ናቸው።

ኢትዮ ቴሌኮም ባወጣው መረጃ አሁን ላይ የ5G ኔትዎርክ መጠቀም የሚችሉ ስልኮች ብዛት 630 ሺ መሆኑን አስቀምጧል።

በኢትዮጵያ ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዘው የአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ቁጥር ሲዎን 97.7 የሚሆኑ መሳሪያዎች የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ተጠቃሚዎች ናቸው።

የ IOS ተጠቃሚዎች ቁጥር 1.7 በመቶ ሲሆን 0.3 በመቶ የ Symbiyan፤ 0.1 በመቶ የዊንዶው እንዲሁም ሌሎች ደግሞ 0.3 በመቶ ድርሻ አላቸው ተብሏል።

ኢትዮ ቴሌኮም አሁን ላይ 73.1 ሚሊዮን ደንበኞቾ ያሉት ሲሆን 38.4 የመሆኑት የሞባይል ዳታ ተጠቃሚዎች ናቸው።

የቴሌብር ደንበኞቹ ቁጥር ወደ 36 ሚሊዮን የተሻገረ ሲሆን እስካሁን የ1 ትሪሊዮን ብር ዝውውር (Transaction) መፈጸሙን አስታውቋል።

ተቋሙ የ5G አገልግሎቱን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ማስጀመሩን በትላንትናው ዕለት አብስሯል።
የፋይናንስ ማጭበርበርን ለመከላከል ቴሌብር በዋይፋይ ኢንተርኔት እንዳይሰራ ተደረገ።

የዲጂታል ክፍያና ሥርዓት እየተስፋፋ ባለበት በዚህ ወቅት የማጭበርበሪያ ስልቱም ሆነ መጠኑ እየጨመረ መጥቷል። ይህን ተከትሎ የፋይናንስ ተቋማት በተለይ በዲጂታል መተግበሪያዎቻቸውን ያዘምናሉ።

በኢትዮጵያ 36 ሚሊዮን ደንበኞች እንዳሉት ያስታወቀው ቴሌብር በደንበኞቹ ላይ የሚደርሰውን መጭበርበር ይቀርፋል ያለውን ማዘመኛ ይፋ አድርጓል። 

ማዘመኛው፥ ስልክ በመደወል፤ የፒን ቁጥርን በማታለል በመቀበልና በሌላ ስልክ በመጠቀም አካውንቱ ላይ የሚገኝ ገንዘብን በማዘዋወር የሚፈጸምን ማጭበርበር ለመግታት እንደሆነ ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል።

በዚህም መሰረት፦

- ደንበኛው የራሱ ስልክ ቁጥር ባለበት የሞባይል ቀፎ ካልሆነ በስተቀር በሌላ አገልግሎት ቁጥር (ሲም ካርድ) እንዳይሰራ፣

- የራሱን ስልክ የሞባይል ዳታን በመጠቀም ካልሆነ በስተቀር በዋይፋይ ኢንተርኔት እንዳይሰራ የተደረገ መሆኑን ተቋሙ አስታውቋል፡፡
ካርድዎን ሳያስገቡ፤ ገንዘብዎን ያውጡ!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ካርድዎን ኤቲኤም ማሽን ውስጥ ሳያስገቡ በማስጠጋት ብቻ
የይለፍ ቁጥርዎን አስገብተው ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ፡፡

የያዙት ካርድ እና ATM ማሽኑ ያለንክኪ እንደሚሠሩ የሚያሳየውን የሞገድ ምልክት (የዋይፋይ ምልክት) ልብ ይበሉ፡፡

#CBE #ATM #contactlesscards
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአሜሪካ አንድ ግለሰብ ጎግል ማፕን በመጠቀም ወደ ተደረመሰ ድልድይ ገብቶ ህይወቱ ማለፉ ተገልጿል

ጎግል በበኩሉ በተፈጠረው አደጋ ማዘኑን ገልጾ የተመሰረተበትን ክስ እየመረመረ መሆኑን አስታውቋል

በጎግል ማፕ ምክንያት ባሏ የሞተባት ሚስት ጎግልን ከሰሰች

ንብረትነቱ የአልፋቤት ኩባንያ የሆነው ጎግል ለመንገደኞች አቅጣጫን ማሳየት አላማው ያደረገ መተግበሪያ አለው።

በአለማችን በርካቶች ይህንን አቅጣጫ መጠቆሚያ መተግበሪያ በመጠቀም ላይ ሲሆኑ በአሜሪካ ግን ጎግል ማፕ ለሰው ህይወት ማለፍ ምክንያት ሆኗል ተብሏል።

እንደ ኤፒ ዘገባ ከሆነ ፊሊፕ ፓክሰን የተባለ አሜሪካዊ ጎግል ማፕን ተጠቅሞ ወደ ቤቱ እያመራ እያለ ለአደጋ ተግጋልጦ ህይወቱ አልፏል።

የልጁን ልደት አክብሮ እየተመለሰ የነበረው ፊሊፕ ጎግል ማፕን ተጠቅሞ እየተጓዘ እያለ ከስድስት ዓመት በፊት በአደጋ ምክንያት በተደረመሰ ድልድይ ውስጥ ገብቷል ተብሏል።

ጎግል ማፕ ይህ መንገድ ብልሽት እንደሌለበት አድርጎ ለደንበኞቹ መናገሩ ለአደጋው ምክንያት ሆኗል በሚልም በኩባንያው ላይ ክስ ተመስርቶበታል።

የፊሊፕስ ባለቤት ለኤፒ እንዳለችው " ልጆቼ አባታቸው እንዴት እና በምን ምክንያት እንደሞተ ያውቃሉ፣ ይህ ቀላል ነገር እንዴት ለሰው ህይወት ማለፍ ምክንያት ሊሆን ቻለ" የሚለው ነገር ያሳዝናል ብላለች።

ጎግል ለሰው ህይወት ማለፍ ምክንያት የሆነው ድልድይ መደርመሱን ከዚህ በፊት ያውቅ ነበር የተባለ ሲሆን ብልሽቱን እያወቀ መረጃውን አለማስተካከሉ እንደ ጥፋት ታይቶ ክስ ሊመሰረትበት መቻሉ ተገልጿል።

ጎግል ኩባንያ በበኩሉ ለደረሰው አደጋ እና ህይወት ማለፍ ማዘኑን አስታውቋል።

የድርጅቱ ቃል አቀባይ ጆሴ ካስታኔዳ እንዳሉት በጎግል ላይ በቀረበበው ክስ ጉዳይ ዙሪያ በፍርድ ቤት ተገኝቶ ምላሽ ለመስጠት እየተወያየ መሆኑንም ገልጻል።
#ለመረጃ: "ሲም ካርዱ ከእጃቹ ሳይጠፋ በአቅራቢያዎ ካለ የአገልግሎት መስጫ በመሄድ በራሳቸው [ስም] እንዲያደርጉ እንመክራለን።" - ኢትዮ ቴሌኮም

ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌብር ሱፐር አፕ ለደንበኞቹ የሞባይል መተግበሪያውን እንዲያዘምኑ የሚያስገድድ መልዕክት ልኳል።

ከዚህ ቀደም የደህንነት ማሻሻያዎችን ማድረጉን ያስታወቀው ተቋሙ ማዘመኛው ከዛሬ ጀምሮ ግዴታ መሆኑን አስታውቋል።

የ ኢትዮ ቴሌኮም Chef mobile mony officer አቶ ብሩክ አድሀኖም በፋና ዜና በነበራቸው ቆይታ በተደረገው ማዘመኛ አጭበርባሪዎች የይለፍ ቃሉን ቢያገኙ እንኳን ሲም ካርዱን እና ቀፎው ከሌላቸው መጠቀም እንደማያስችላቸው ተናግረዋል።

አቶ ብሩክ አክለውም ደንበኞች የሚጠቀሙበት ሲም ካርድ በ ስማቸው ካልሆነ በስራ ቀናት አቅራቢያቸው በሚገኙ ማዕከላት በመሄድ በስማቸው እንዲያዞሩ አሳስበዋል።

"ሲም ካርዱ ከእጃቹ ሳይጠፋ በአቅራቢያዎ ካለ አገልግሎት መስጫ በመሄድ በራሳቸው [ስም] እንዲያደርጉ እንመክራለን። ምክንያቱም ስልካቸው ከጠፋ ደግሞ ሲማቸውን ማውጣት የሚችሉበት አሰራር ስለሌለ" ስለሌለ ነው የገለጹት።
የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያዎን አሁኑኑ ያዘምኑ!

የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያን ለደንበኞቻችን ይበልጥ ምቹ እና ደህንንቱ የተጠበቀ እንዲሆን ማሻሻያዎች ማድረጋችንን መግለጻችን ይታወሳል !

ስለሆነም እርስዎም መተግበሪያውን ለመጠቀም ከታች በሚገኘው ማስፈንጠሪያ አማካይነት ማዘመን የሚጠበቅብዎ መሆኑን እናሳውቃለን።
👉 http://onelink.to/fpgu4m
ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን በኢ-ኮመርስ፣ በሶፍትዌር ልማት እና በሲስተም ማስተሳሰር ዘርፍ የተሰማሩ ሃገር በቀል የግል ድርጅቶች ወደ ፓርክ ለመግባት የሚያስችላቸውን ፕሮፖዛል አቀረቡ፣
--------------------------------------------------------------

በኢ-ኮመርስ(E-commerce) እና በሶፍትዌር ልማትና በአጭር ጊዜ ውስጥ ደግሞ በየቢዝነስ ፕሮሰስ አውትሶርሲንግ (Business Process Outsourcing/IT-Enabled Service) ዘርፍ በስራ ላይ ያለው የአሸዋ ዶት ኮም አክሲዮን ማህበር (Ashewa.com SC) ስራ አመራር በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን በሚተዳደረው ወደ አይሲቲ ፓርክ ለመግባት የሚያስችለውን ፕሮፖዛል አቅርቦ በኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተያየት ተሰጥቶበታል።

በሲስተም ማስተሳሰር፣ በዳታ ሴንተር ግንባታ፣ በኔትወርክ ዝርጋታ ላለፋት አስርት አመታት ልምድ ያለው እና በቅርቡ በየቢዝነስ ፕሮሰስ አውትሶርሲንግ (Business Process Outsourcing/IT-Enabled Service) ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት ያለው አልታ ኮምፒቴክ (Alta CompuTech) በፓርኩ ገብቶ ስራውን ለማስፋፋት የሚያስችለውን እቅድ በድርጅቱ ሃላፊዎች አቅርበው በኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተያየት ተሰጥቶበታል።

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሄኖክ አህመድ በኩል ስለ ፓርኩ አሁናዊ ሁኔታ ማብራሪያ በመስጠት ወደ ፓርኩ መግባት ሊያስገኝ የሚችለውን ጠቀሜታ አስረድተዋል። በተጨማሪም በፕሮፖዛሉ መሟላት ስለሚገባቸውና ቀጣይ ሂደቶች ላይ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።

በኤክትሮኒክስ ማኑፋክቸሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎትና በቢዝነስ ፕሮሰስ አውትሶርሲንግ (Business Process Outsourcing/IT-Enabled Service) ዘርፍ የተሰማሩና የዕድገት ዕቅድ ያላቸው እና አዳዲስ ጀማሪ ሃገር በቀል ኩባንያዎች ወደ ፓርኩ ለመግባት የሚያስችል ፕሮፖዛል እንዲያቀርቡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥሪ አቅርበዋል።
=> https://cmu-africa.my.salesforce-sites.com/corporates
Contact Mr. Abiy Tadesse, +251920719936, email:- abiytadesseb@gmail.com
Apply until:- April10, 2025
CMU-Africa Corporate Internships Portal

Carnegie Mellon University
Africa
የውድድር ዕድል ጥቆማ

በኤ.አይ እና ሮቦቲክስ ዙሪያ Presidential African Youth in AI and Robotics Competition የተሰኘ አፍሪካዊ ውድድር ተሰናድቷል።

በ12 ዘርፎች የሚደረገው ውድድር እድሜያቸው ከ15 እስከ 35 ለሆኑ አፍሪካውያን ወጣቶች ብቻ የቀረበ ሲሆን አሸናፊዎች የሚጋሩት 120 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ለሽልማት ተዘጋጅቷል፡፡

ለውድድር የሚሆን ስራ ለማቅረብ እስከ ጁን 13፤2025 ድረስ እንደሚቻል በውድድሩ ድረ-ገፅ ተገልጿል፡፡  

በዚህ ውድድር ላይ በዘርፉ ልምድን ያካበቱ አፍሪካዊያን የፈጠራ ባለሙያዎች እንዲሳተፉ ጥሪ እየተደረገ ይገኛል።

Presidential African Youth in AI and Robotics Competition እ.ኤ.አ በ2024 ጅማሮውን ያደረገና በሰው ሰራሽ አስተውሎት እና ሮቦቲክስ ዙሪያ የሚያጠነጥን ሁነት ነው።

የዘንድሮው ውድድር በአፍሪካ ህብረት ልማት ኤጀንሲ፣ በደቡብ አፍሪካ መንግሥት እና ኤሊቬት ኤ.አይ አፍሪካ ትብብር የተዘጋጀ ነው።

ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ በመጫን የመወዳደሪያ መስፈርቶችን እንዲመለከቱ እና በውድድሩ እንዲሳተፉ እንጋብዝዎታለን።

https://ele-vate.co.za/african-youth-in-artificial-intelligence-and-robotics
Call for Applications: Incubation Program
Ministry of Innovation and Technology invites you (startup) to join an incubation program designed to propel your venture from prototype to market at the Innobiz-K Ethiopia Incubation Center.
Program Highlights
The program provides the tools, resources, and guidance to turn your vision into reality:
•  Seed Fund up to USD 5,000 for 10 selected startups to kickstart operations!
•  Prototype Development to market-ready solutions.
•  MVP Validation
•  Business Model Refinement
•  Mentorship & Coaching
•  Networking & Exposure
•  Investment Readiness
•  Co-working Space; in the dynamic workspace of Innobiz-K Ethiopia Incubation Center

📅 HOW TO APPLY
Apply now and join a community of innovators shaping the future!
🔗 Application link: https://forms.gle/QdYA726RAagEYT4d6
       Application deadline: May 05, 2025
Let’s build the future, together! 🚀
1