በጎንደር ስማዳ ወደ ቆላ ባህር ለመግባት የሞከረው ገዳይ ቡድን ከነኦራል ተሽከርካሪው ከጥቅም ውጪ ሆነ።
(ኢትዮ 360 - ሕዳር 22/2017) የአማራ ፋኖ በጎንደር ገብርዬ ክፍለ ጦር ጨጨሆ ብርጌድ ብርሃን ክንዴ ሻለቃ ዛሬ ከስማዳ ተነስቶ ወደ ቆላ ባህር ለመግባት የሞከረውን የሰው በላ ቡድን በደፈጣ ሙትና ቁስለኛ በማድረግና ኦራል ተሽከርካሪውን በማጋየት ታሪክ መስራታቸውን ፋኖ መምህር ምህረት አሳየ ለኢትዮ 360 ገለጸ።
በሰው በላው ጂኔራል መላኩና በቀድሞ የክልሉ ሃይል አዛዥ በነበረው ኮሚሽነር የተደራጀው ሃይል ከስማዳ በመነሳት ወደ ቆላ ባህር ለመግባት ሲሞክር ሬሽኑን በኦራል ተሽከርካሪ ጭምር እንደነበርም ይናገራል።
አስቀድሞ መረጃው የደረሰውና በሻለቃ ሸጋው ክንዴ የሚመራው ብርሃን ክንዴ ሻለቃ ፋኖዎች ኦራሉን ከነአጃቢዎቹ ከጥቅም ውጪ አድርጓቸዋል ይላል።
በጣት የሚቆጠሩት እነዚህ የፋኖ ሃይሎች ይዞት የገባውን 107 ቢ ኤም መሳሪያን በመምታት ጭምር ታሪክ መስራታቸውን ይናገራል።
ሬሳውን መሰብሰብ ያልቻለው። ሰው በላ ቡድን ቁስለኛውን ወደ ቆላባህር ጤና ጣቢያ ሲያግዝ መዋሉንም አስታውቋል።
ከአካባቢው የፈረጠጠው ገዳይ ቡድን ደግሞ በከባድ መሳሪያ የደረሱ ሰብሎችን ሲያወድምና የንጹሃንን ቤት ወደ አመድነት ሲቀይር መዋሉንም ተናግሩዋል።
በአካባቢው አፈናው መቀጠሉን የሚናገረው ፋኖ መምህር ምህረት ከ280 በላይ የአካባቢው ነዋሪዎች በዚህ ገዳይ ቡድን መታፈናቸውን አስታውቋል።
የታፈነው ሰው ከመብዛቱ የተነሳ ሁለት ፖሊስ ጣቢያዎች ሞልተው በአካባቢው ወደሚገኙ ትምህርት ቤቶች እንዲጋዙ መደረጉንም ይናገራል።
ካህናትና የሃገር ሽማግሌዎች ሳይቀር እያፈነ ያለው ገዳይ ቡድን ታፋኝ ወጣቶቹ እጅ ላይ አረንጓዴ፣ቢጫና ቀይ ምልክት እንደሚያደርግም ያነሳል።
ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ቀይ ምልክት የተደረገባቸው ደግሞ ተጭነው ወደ ባህርዳር መወሰዳቸውንም አስታውቋል።
በተመሳሳይም በማዕከላዊ ጎንደር ምስራቅ ደንቢያ ልጆቻችሁ ፋኖ ናችሁ በሚል የአርሶ አደሮች ቤት በእሳት ዲጋይ መዋሉንም የፋኖ ሃይል አነራሮቹ ለኢትዮ 360 ገልጸዋል።
እስካሁንም ሶስት የአርሶ አደር ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸውን ተናግረዋል።
መስማት የተሳናቸውን የ65 አመቱ አዛውንት የአቶ ዱቤ ወንዳለ ቤትንና የፋኖ አደረጃጀት ውስጥ ያለውን አሸብር ባዬን ቤት ጨምሮ እስካሁን ሶስት ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸው አስታውቀዋል።

...ገጥመናል ገጥመናል 💪
ለአንድ ወር የቆየችውን ቻናል አሁን ዘግተዋታል በሉ ለዛሬ መግብያ 1000 SUBSCRIBE ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️
አዲስ ድምፅ Channel 178 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@addisvoice-u9l/featured
አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ

ወደስራ ገብተዋል የትናቱን ቻናላችን አሁንም ዘግተውታል እያመማቸው ነው በሉ ገጥመን መስሎኝ በፍጥነት 1000 SUBSCRIBE ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️
አዲስ ድምፅ Channel 179 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@addisdimts-l9j