ኢትዮ ቴሌ ኮም ቴሌ ብር ሱፐር መተግበሪያን በአዲስ መልክ ይፋ አደረገ ‼️
ኢትዮ ቴሌ ኮም የቴሌ ብር ሱፐር መተግበሪያን እልፍ ጉዳይ በአንድ መተግበሪያ በሚል በዛሬው እለት ይፋ ማድጉን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ገልጸዋል።
ቴሌ ብር ሱፐር አፕ አዳዲስ አገልግሎቶችን ያካተተ ሲሆን እነዚህም የታቀደ ክፍያ ማለትም የገንዘብ እና የአየር ሰዓት ለመላክ እንዲሁም ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያዎች በየቀኑ ለመክፈል የሚያስችል፣ ለቡድን ገንዘብ መላክ እንዲሁም የዕድል ጨዋታ ማለትም አጎጊ ሽልማቶች ባለቤት የሚያደርግ መሆኑን ተሰምቷል።
ቴሌ ብር ባለፉት 22 ወራት ከ101 ሺህ በላይ ወኪሎች ፣28 ሺህ ነጋዴዎች እንዲሁም ከ19 ባንኮች ጋር በአጋርነት እየሰራ ይገኛል ።
በዛሬው እለት ይፋ ያደረገው መተግበሪያ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ደንበኞችንና አገልግሎቶችን በቴክኖሎጂ ታግዘው ቢዝነሶችን ለማንቀሳቀስ የሚያስችል መተግበሪያ መሆኑ ተጠቁሟል ።
አገልግሎት ሰጪ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ብአጠቃላይ በኢኮሲስተሙ ሚና ያላቸው ባለድርሻ አካላት ሲስተማቸውን ከቴሌብር ሱፐር አፕ ጋር በአጋርነት እንዲሰሩ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ጥሪ አስተላልፈዋል።

👍1
Forwarded from Eshe Man
CMV በሞባይል የሚሰሩ የቁጥር ንግድ ሮቦት ሰራተኞችን ይቀጥራል።
1. የሥራ ይዘት፡ ሮቦቶችን ለቁጥር ግብይቶች ይጠቀሙ
2. በቤት ውስጥ በመስራት በቀን ከ3000-21000 ብር በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
3. ነፃ ጊዜ, በቀን 20 ደቂቃዎች ብቻ መሥራት ያስፈልግዎታል
4. ገንዘቦች በማንኛውም ጊዜ ከአስተማማኝ ሁኔታ ማውጣት ይችላሉ፣ WhatsApp:+251914321950
5.ለመመዝገብ:https://cmv.top/#/reg?code=2KDGHW
ከሞባይል ስልኮች ጋር ሊሰራ የሚችል CMV የቁጥር ትሬዲንግ ሮቦት።
⓵ ቦትፊኔክስ ሮቦት፡-
* 25 ዶላር ተቀማጭ
* ዕለታዊ ገቢ 1 ዶላር
* ወርሃዊ ገቢ 30 ዶላር
* አመታዊ ገቢ 365 ዶላር
② ቢትሜክስ ሮቦት
* 75 ዶላር ተቀማጭ
* ዕለታዊ ገቢ 3 ዶላር
* ወርሃዊ ገቢ 90 ዶላር
ዓመታዊ ገቢ $1095
③ Coinbase ሮቦት
* 175 ዶላር ተቀማጭ
* ዕለታዊ ገቢ $ 7
* ወርሃዊ ገቢ 210 ዶላር
* አመታዊ ገቢ 2555 ዶላር
# ነፃ ጊዜ ፣ በቀን ለ 20 ደቂቃዎች ብቻ መሥራት ያስፈልግዎታል
# ገንዘቦች በማንኛውም ጊዜ ፣ደህንነታቸው የተጠበቀ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ሊሆን ይችላል ፣በዋትስአፕ አግኙኝ፡+251914321950
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ
https://cmv.top/#/reg?code=MD59M5

I am inviting you to download telebirr SuperApp and make a transaction to get a reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index231208.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1473363004378240&inviterId=979054421964906&language=en
#NationalExitExam
ሁለተኛው ዙር አገር አቀፍ የቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ዛሬ መሰጠት ጀምሯል፡፡
ከ149 ሺህ በላይ ተፈታኞች በ204 የፈተና ፕሮግራሞች ፈተናውን እንደሚወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ከዛሬ የካቲት 06/2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 11/2016 ዓ.ም የሚቆየው የመውጫ ፈተና፤ በ47 የመንግሥት ተቋማት ውስጥ በሚገኙ 84 የፈተና ማዕከላት ይሰጣል ተብሏል።
ምስል፦ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ

እናት ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
Enat Bank S.C invites qualified applicants for the following vacant positions.
Position 1: Senior customer service specialist
Position 2: credit analyst
Position 3: Senior Credit analyst
Position 4: Branch Accounts administrator
Position 5: Branch Manager
❇️ Education : BA in Accounting and Finance, banking and finance, Management, Business management, economics, marketing management, banking and insurance, business administration or any other related fields
How to apply
👇👇👇
https://abayjobs.com/enat-bank-jobs-vacancy-3094
▫️ Share & Forward For Your Beloved
ሌሎች ስራዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/EshetLearning

abayjobs
Enat Bank Jobs Vacancy
ቴሌግራም በሰዓታት ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አዳዲስ ተጠቃሚዎች አገኘ።
ዓለም ላይ ለሰዓታት ፌስቡክ እና ኢንስታግራም መቋረጣቸውን ተከትሎ " ቴሌግራም "ን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች መቀላቀላቸውን የቴሌግራም መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ፓቨል ዱሮቭ ገለጹ።
ዋና ስራ አስፈፃሚው ፤ " ኢንስታግራም እና ፌስቡክ በተቋረጡበት ባለፉት ሰአታት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ቴሌግራም ላይ ሲመዘገቡ እና ይዘቶችን ሲያጋሩ ቆይተዋል " ብለዋል።
" ቴሌግራም " ከእነዚህ አገልግሎቶች የበለጠ አስተማማኝ ነው ሲሉም አክለዋል።
" ምንም እንኳን ከሜታ አንድ ሺህ ጊዜ ያነሱ ቋሚ የሆኑ ሰራተኞች ቢኖሩንም በመተግበሪያው ላይ አዳዲስ ይዘቶችን ለማሻሻል እና አዳዲስ ፈጠራዎችን ለማከል ፈጣኖች ነን " ብለዋል።
ዋና ስራ አስፈፃሚው ፤ " በ2023 ሙሉ ከዓመቱ 525,600 ደቂቃዎች ውስጥ የቴሌግራምን አገልግሎት ማግኘት ያልተቻለው በአጠቃላይ ለ9 ደቂቃ ብቻ ነው " ያሉ ሲሆን " ይህም 99.999983% ቴሌግራም ስራ ላይ እንደነበር አመላካች ነው " ሲሉ ገልጸዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር ዘንድሮ የሚሰጠው “ልዩ የክረምት ስልጠና”፤ ለ50 ሺህ መምህራን የተዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ
በዘንድሮው ዓመት ለ50 ሺህ መምህራን “ልዩ የክረምት ስልጠና” ለመስጠት፤ “አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን” የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ። በመጪዎቹ ሐምሌ እና ነሐሴ ወራት የሚሰጠው ይህ ስልጠና የቅድመ አንደኛ፣ የአንደኛ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃ መምህራንን አቅም ለማሳደግ ያለመ መሆኑን ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ይህን የገለጹት፤ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 ዓ.ም. የሁለተኛው ሩብ አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ላይ ባቀረቡት ሪፖርት ነው። ፕሮፌሰር ብርሃኑ በዚሁ ሪፖርታቸው፤ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ለትምህርት ቤት አመራሮች እና መምህራን ስለሚሰጡ ስልጠናዎች አብራርተዋል።
“በትምህርት ቤት አመራሮች ዙሪያ የአንድ ዓመት ልዩ ስልጠና ስንሰጥ ነበር” ያሉት የትምህርት ሚኒስትሩ፤ በዚህ መርሃ ግብር አማካኝነትም ለ4,580 የትምህርት ቤት አስተዳዳሪዎች ስልጠና መሰጠቱን ተናግረዋል። ለመምህራን የሚሰጥ “መደበኛ ስልጠናን” በተመለከተ ደግሞ “ባሉበት ሁኔታ ጥሩ አስተማሪዎች እንዲሆኑ ለማድረግ” ያለመ ስልጠና በመጪዎቹ ሐምሌ እና ነሐሴ ወራት እንደሚካሄድ ተናግረዋል።
#ethiopiainsider

🎴Fully Funded Taiwan Scholarship🎴
▪️Total No. of Awards: 2,000
▪️Degree level: Masters, PhD
▪️Scholarship coverage: Fully Funded
▪️Eligible nationality: All Nationalities
Award country: Taiwan
▪️Find More Details here
💧💧💧💧💧
https://elelanajobs.com/job/fully-funded-taiwan-scholarship/
▪️Deadline: Varies

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_984449103
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
ኮምፒውተሮቻችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርሱ እና ለመረጃ ስርቆት የሚዳርጉ በተለምዶ #ቫይረስ ብለን የምንጠራቸዉ አጥፊ ሶፍትዌሮች የትኞቹ ናቸዉ?
ኮምፒውተሮቻችን በተለያዩ አጥፊ በሆኑ ሶፍትዌሮችና መተግበሪያዎች አማካኝነት ለጉዳት ይጋለጣሉ፡፡ እነዚህን አጥፊ ሶፍትዌሮች ወይም ቫይረሶች በአግባቡ አለመገንዘብ እና አለመቆጣጠር የኮምፒውተር ስርዓቶች በተገቢ ሁኔታ እንዳየሰሩ ብሎም መረጃዎቻችን ለአደጋ እንዲጋለጡ ይዳርጋሉ፡፡
በኮምፒውተር ሥርዓቶቻችን ደጋግመው ከሚያጋጥሙን አጥፊ የሆኑ ቫይረሶች ውስጥ የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው፡፡
#ቫይረስ /Virus/፡ ቅንጣት የኮምፒውተር ኮድ ሲሆን በኮምፒውተር ሥርዓት ውስጥ በሚገኙ ፕሮግራሞች ወይም ፋይሎች ላይ ጥገኛ በመሆን ከአንድ ኮምፒውተር ወደ ሌላ ኮምፒውተር በመተላለፍ ጉዳት የሚያደርስ ነው፡፡ ቫይረስ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን፣ ሃርድዌሮችን እና ፋይሎችን ለጉዳት ሊዳርግ ይችላል፡፡
#ዎርም /Worm/: ራሱን ከአንዱ ኮምፒውተር ወደሌላው ኮምፒውተር የኮምፒውተራችንን የኮሙዩኒኬሽን ሥርዓት በመቆጣጠር በኢ-ሜይል ወይም በማያቋርጡ መልዕክቶች አማካኝነት የሚሰራጭ ወይም የሚበዛ የቫይረስ ዓይነት ነው፡፡
#ቶርጃን_ሆርስ /Trojan horse/: የኮምፒውተር ፕሮግራም ሲሆን ጠቃሚ ሶፍትዌር በመምሰል የሚቀርቡ ነገር ግን የኮምፒውተራችንን ደህንነት ለሥጋት የሚያጋልጥና ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ ነው፡፡ ለምሣሌ አብዛኛውን ጊዜ በኢ-ሜይል አድራሻችን የተላኩ አባሪ ፋይሎች ወይም የኮምፒውተራችንን የማይክሮሶፍት የደህንነት ማሻሻያ በመምሰል የሚቀርቡ ሲሆን ነገር ግን በተቃራኒው ፀረ-ቫይረሶቻችንን እና የደህንነት መጠበቂያ መተግበሪያዎችንን ከአገልግሎት ውጪ የሚያደርጉ ናቸው፡፡
#አድዌር /Adware/: ጠቃሚ በሚመስሉ ነገሮች የተሞላ የሶፍትዌር ዓይነት ሲሆን ነጻ ሶፍትዌሮችን ያቀረበልን በመምሰል ኮምፒውተራችንን ለጉዳት የሚዳርግ ነው፡፡ ሶፍትዌሩ ጎጂ ላይሆን ቢችል እንኳ ያልፈለግነውን መተግበሪያ በማውረድና በመጫን የሚሰልለን ሊሆን ይችላል፡፡
#ድራይቭ_ባይ_ዳውንሎድ /Drive-by download/: አንዳንድ አድራሻዎች ሳይታወቁ አጥፊ ሶፍትዌሮችን እንድንጭን የሚዳርጉ ናቸው፡፡ የዚህ ዓይነት ከእኛ እውቅና እና ፈቃድ ውጪ በኮምፒውተራችን ውስጥ የሚጫን መተግበሪያ ድራይቭ-ባይ ዳውንሎድ በመባል ይታወቃሉ፡፡
#ሰላይ /Spyware/: የተጠቃሚውን መረጃ ያለፈቃድ በድብቅ የሚሰበስብ የሶፍትዌር ዓይነት ነው፡፡ እነዚህም የኮምፒውተራችንን ኪ-ቦርድ በምንተይብበት ወቅት ትየባዎቹን በመመዝገብ፣ ምስጢራዊ የይለፍ-ቃሎቻችንን፣ የባንክ አካውንት ቁጥሮቻችንን፣ የምንገኝበትን ሥፍራና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎቻችንን በመሰለል እንዲሁም ግምታዊ ፎቶዎችን በማንሳት /random screenshots/ መረጃዎችን ለፈለጉት ዓላማ የሚጠቀሙ ናቸው፡፡
#ብሮውሰር_ሃይጃከርስ /Browser hijackers/: አጥፊ ፕሮግራም ሲሆን የዌብ መፈለጊያ ሴቲንግን /web browser's settings/ በተለይም እንደ ሆም ፔጅ /homepage/ እና ዲፎልት መፈለጊያ ገፅን /default search page/ ያለተጠቃሚው ፈቃድ የሚለውጡ ናቸው፡፡ አንዳንዶቹ የወሲብ ቀስቃሽ ማስታወቂያዎችን እና ጠቃሚ የመፅሐፍት ዝርዝሮችን ደጋግመው በመጋበዝና ያልተገባ አድራሻዎችን እንድንከፍት በማድረግ መረጃዎቻችንን ለጉዳት የሚዳርጉ /የሚመዘብሩ መተግበሪያዎች ናቸው፡፡

በታላቁ ወንዝ ላይ በርዝመት ትልቁ የትስስር መንገድ ተገነባ
********************
በባህር ዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ ትልቅ የትስስር መንገድ ግንባታ በውጤታማት ተጠናቅቋል።
የግንባታው ውል በ2011 ዓ.ም ሲፈረም ሥራውን የቻይናው ኮምኑኪዬሽን ኮንስትራክሽን ካምፓኒ በኃላፊነት ተቀበለው።
ቦቴክ ቦስፈረስ የተባለ የቱርክ ድርጅት እና ከስታዲያ ኢንጅነሪንግ ስራዎች የተባለ ሀገር በቀል ተቋም በጋራ በመሆን ነበር ግንባታውን እውን ለማድረግ የማማከር ስራውን የሰሩት።
የትራንስ አፍሪካ ሀይዌይ ኔትወርክ አካል የሆነው ይህ ድልድይ ኔትወርኩ ከሚያገናኛቸው 10 ኮሪደሮች አንዱ ነው።
65.683 ኪሜ የሚሸፍነው፤ ከግብፅ ተነስቶ፤ በሱዳን በማቋረጥ ኬንያ እና ታንዛንያን አልፎ እስከ ደቡብ አፍሪካ የሚያገናኘው የኔትዎርክ መንገድ አካልም ነው።
ድልድዩ የተንጠልጣይ እና የሳጥን ቅርፅ ያላቸውን ረጃጅም ድልድዮች ዲዛይንን በማዋሃድ በአዲስ ጥበብ የሚገነባው ኤክስትራዶስድ የሚሰኘው ዓይነት ነው።
የ380 ሜትር ርዝማኔ አለው፡፡ የጎን ስፋቱም 43 ሜትር ሲሆን በግራና በቀኝ በአንድ ጊዜ 6 ተሽርካሪዎች ማስተናገድ ይችላል።
5ሜትር የእግረኛ መሄጃ የተሰራለት ሲሆን በሁለቱም አቅጣጫ ለብስክሌት ተጠቃሚዎች የሚሆን መስመርን ያካተተም ነው።
ቀድሞ የነበረው ድልድይ ከ60 ዓመታት በላይ ለማህረሰቡ የትራንስፖርት ማመላለሻ መንገድ በመሆን ሲያገለግል ቆይቶ ለአዲሱ ቦታውን የሚያስረክብም ይሆናል።
ግንባታው በአንድ ቢሊዮን አራት መቶ ሰላሣ ሰባት ሚሊዮን ብር (1,437,000,000) የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ወጪው ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ መንግስት የተሸፈነ ነው።
በአፎሚያ ክበበው