🎴Fully Funded Taiwan Scholarship🎴

▪️Total No. of Awards: 2,000
▪️Degree level: Masters, PhD
▪️Scholarship coverage: Fully Funded
▪️Eligible nationality: All Nationalities
Award country: Taiwan
▪️Find More Details here
          💧💧💧💧💧
https://elelanajobs.com/job/fully-funded-taiwan-scholarship/

▪️Deadline: Varies
Forwarded from Eshe Man
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_984449103
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
ኮምፒውተሮቻችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርሱ እና ለመረጃ ስርቆት የሚዳርጉ በተለምዶ #ቫይረስ ብለን የምንጠራቸዉ አጥፊ ሶፍትዌሮች የትኞቹ ናቸዉ?

ኮምፒውተሮቻችን በተለያዩ አጥፊ በሆኑ ሶፍትዌሮችና መተግበሪያዎች አማካኝነት ለጉዳት ይጋለጣሉ፡፡ እነዚህን አጥፊ ሶፍትዌሮች ወይም ቫይረሶች በአግባቡ አለመገንዘብ እና አለመቆጣጠር የኮምፒውተር ስርዓቶች በተገቢ ሁኔታ እንዳየሰሩ ብሎም መረጃዎቻችን ለአደጋ እንዲጋለጡ ይዳርጋሉ፡፡

በኮምፒውተር ሥርዓቶቻችን ደጋግመው ከሚያጋጥሙን አጥፊ የሆኑ ቫይረሶች ውስጥ የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው፡፡
#ቫይረስ /Virus/፡  ቅንጣት የኮምፒውተር ኮድ ሲሆን በኮምፒውተር ሥርዓት ውስጥ በሚገኙ ፕሮግራሞች ወይም ፋይሎች ላይ ጥገኛ በመሆን ከአንድ ኮምፒውተር ወደ ሌላ ኮምፒውተር በመተላለፍ ጉዳት የሚያደርስ ነው፡፡ ቫይረስ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን፣ ሃርድዌሮችን እና ፋይሎችን ለጉዳት ሊዳርግ ይችላል፡፡

#ዎርም /Worm/:  ራሱን ከአንዱ ኮምፒውተር ወደሌላው ኮምፒውተር የኮምፒውተራችንን የኮሙዩኒኬሽን ሥርዓት በመቆጣጠር በኢ-ሜይል ወይም በማያቋርጡ መልዕክቶች አማካኝነት የሚሰራጭ ወይም የሚበዛ የቫይረስ ዓይነት ነው፡፡

#ቶርጃን_ሆርስ /Trojan horse/:  የኮምፒውተር ፕሮግራም ሲሆን ጠቃሚ ሶፍትዌር በመምሰል የሚቀርቡ ነገር ግን የኮምፒውተራችንን ደህንነት ለሥጋት የሚያጋልጥና ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ ነው፡፡ ለምሣሌ አብዛኛውን ጊዜ በኢ-ሜይል አድራሻችን የተላኩ አባሪ ፋይሎች ወይም የኮምፒውተራችንን የማይክሮሶፍት የደህንነት ማሻሻያ በመምሰል የሚቀርቡ ሲሆን ነገር ግን በተቃራኒው ፀረ-ቫይረሶቻችንን እና የደህንነት መጠበቂያ መተግበሪያዎችንን ከአገልግሎት ውጪ የሚያደርጉ ናቸው፡፡

#አድዌር /Adware/:  ጠቃሚ በሚመስሉ ነገሮች የተሞላ የሶፍትዌር ዓይነት ሲሆን ነጻ ሶፍትዌሮችን ያቀረበልን በመምሰል ኮምፒውተራችንን ለጉዳት የሚዳርግ ነው፡፡ ሶፍትዌሩ ጎጂ ላይሆን ቢችል እንኳ ያልፈለግነውን መተግበሪያ በማውረድና በመጫን የሚሰልለን ሊሆን ይችላል፡፡
#ድራይቭ_ባይ_ዳውንሎድ /Drive-by download/: አንዳንድ አድራሻዎች ሳይታወቁ አጥፊ ሶፍትዌሮችን እንድንጭን የሚዳርጉ ናቸው፡፡ የዚህ ዓይነት ከእኛ እውቅና እና ፈቃድ ውጪ በኮምፒውተራችን ውስጥ የሚጫን መተግበሪያ ድራይቭ-ባይ ዳውንሎድ በመባል ይታወቃሉ፡፡

#ሰላይ /Spyware/: የተጠቃሚውን መረጃ ያለፈቃድ በድብቅ የሚሰበስብ የሶፍትዌር ዓይነት ነው፡፡ እነዚህም የኮምፒውተራችንን ኪ-ቦርድ በምንተይብበት ወቅት ትየባዎቹን በመመዝገብ፣ ምስጢራዊ የይለፍ-ቃሎቻችንን፣ የባንክ አካውንት ቁጥሮቻችንን፣ የምንገኝበትን ሥፍራና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎቻችንን በመሰለል እንዲሁም ግምታዊ ፎቶዎችን በማንሳት /random screenshots/ መረጃዎችን ለፈለጉት ዓላማ የሚጠቀሙ ናቸው፡፡

#ብሮውሰር_ሃይጃከርስ /Browser hijackers/: አጥፊ ፕሮግራም ሲሆን የዌብ መፈለጊያ ሴቲንግን /web browser's settings/ በተለይም እንደ ሆም ፔጅ /homepage/ እና ዲፎልት መፈለጊያ ገፅን /default search page/ ያለተጠቃሚው ፈቃድ የሚለውጡ ናቸው፡፡ አንዳንዶቹ የወሲብ ቀስቃሽ ማስታወቂያዎችን እና ጠቃሚ የመፅሐፍት ዝርዝሮችን ደጋግመው በመጋበዝና ያልተገባ አድራሻዎችን እንድንከፍት በማድረግ መረጃዎቻችንን ለጉዳት የሚዳርጉ /የሚመዘብሩ መተግበሪያዎች ናቸው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በአለም አቀፉ የልማት ማኅበር(አይ ዲ ኤ) 21ኛ የማሟያ ግባኤ ላይ ለመገኘት ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል።

ጉባኤው ማኅበሩ ደጋፊዎች እና ተባባሪ አካላት በአፍሪካ የልማት የገንዘብ ድጋፍ ቀዳሚ የትኩረት መስኮችን ለማመላከት እና አፅንዖት ለመስጠት ያለመ ሲሆን የገንዘብ ድጋፍ አቅራቢዎች በ21ኛው የማኅበሩ ዘመን ድጋፋቸውን ለመጨመር በፅኑ እንዲያጤኑ የማሳሰብ  አላማ ያነገበም ነው።

[PM Office]
Forwarded from Eshe Man
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_984449103
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
በታላቁ ወንዝ ላይ በርዝመት ትልቁ የትስስር መንገድ ተገነባ
********************
በባህር ዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ ትልቅ የትስስር መንገድ ግንባታ በውጤታማት ተጠናቅቋል።

የግንባታው ውል በ2011 ዓ.ም ሲፈረም ሥራውን የቻይናው ኮምኑኪዬሽን ኮንስትራክሽን ካምፓኒ በኃላፊነት ተቀበለው።

ቦቴክ ቦስፈረስ የተባለ የቱርክ ድርጅት እና ከስታዲያ ኢንጅነሪንግ ስራዎች የተባለ ሀገር በቀል ተቋም በጋራ በመሆን ነበር ግንባታውን እውን ለማድረግ የማማከር ስራውን የሰሩት።

የትራንስ አፍሪካ ሀይዌይ ኔትወርክ አካል የሆነው ይህ ድልድይ ኔትወርኩ ከሚያገናኛቸው 10 ኮሪደሮች አንዱ ነው።

65.683 ኪሜ የሚሸፍነው፤ ከግብፅ ተነስቶ፤ በሱዳን በማቋረጥ ኬንያ እና ታንዛንያን አልፎ እስከ ደቡብ አፍሪካ የሚያገናኘው የኔትዎርክ መንገድ አካልም ነው።

ድልድዩ የተንጠልጣይ እና የሳጥን ቅርፅ ያላቸውን ረጃጅም ድልድዮች ዲዛይንን በማዋሃድ በአዲስ ጥበብ የሚገነባው ኤክስትራዶስድ የሚሰኘው ዓይነት ነው።

የ380 ሜትር ርዝማኔ አለው፡፡ የጎን ስፋቱም 43 ሜትር ሲሆን በግራና በቀኝ በአንድ ጊዜ 6 ተሽርካሪዎች ማስተናገድ ይችላል።

5ሜትር የእግረኛ መሄጃ የተሰራለት ሲሆን በሁለቱም አቅጣጫ ለብስክሌት ተጠቃሚዎች የሚሆን መስመርን ያካተተም ነው።

ቀድሞ የነበረው ድልድይ ከ60 ዓመታት በላይ ለማህረሰቡ የትራንስፖርት ማመላለሻ መንገድ በመሆን ሲያገለግል ቆይቶ ለአዲሱ ቦታውን የሚያስረክብም ይሆናል።

ግንባታው በአንድ ቢሊዮን አራት መቶ ሰላሣ ሰባት ሚሊዮን ብር (1,437,000,000) የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ወጪው ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ መንግስት የተሸፈነ ነው።

በአፎሚያ ክበበው
የትምህርት ሚኒስቴርና የ22 ዩኒቨርሲቲዎች የ2017 በጀት ዕቅዳቸው ተገመገመ
***************************

የትምህርት ሚኒስቴር፣ የሚኒስቴሩ ሁለት ተጠሪ ተቋማት፣ የ8 የምርምርና የ14 የአፕላይድ ዩኒቨርስቲዎች የ2017 በጀት እቅድ መገምገሙን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የበጀት ዝግጅቱ ዋና ትኩረት የሀገሪቱን ሀብትና የመንግስትን በጀት በእቅድ ለተያዘለት አላማ ብቻ በአግባቡና በቁጠባ መጠቀም መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገልጸዋል።

አስፈጻሚ መስሪያ ቤቶችና የስራ ሀላፊዎችም በጀትን በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውል የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡

የገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታ ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ በበኩላቸው በሚቀጠለው ዓመት ምንም አይነት አዳዲስ ፕሮጀክቶች እንደማይኖሩ ጠቅሰዋል።

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማቱ የበጀት እቅዳቸውን በተቀመጠላቸው የበጀት ጣሪያ መሰረት አስተካክለው በጥቂት ቀናት ውስጥ ለገንዘብ ሚኒስቴር እንዲያቀርቡ ማሳሰባቸውን ከገንዘብ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
ስለ አዲሱ የዓባይ ድልድይ ዘጠኝ ነገሮች

1. ከፊትና ከኋላ ከግራና ከቀኝ በ18 ኬብሎች በአጠቃላይ በ72 ኬብሎች (ገመዶች) የተወጠረ ሆኖ ጠቅላላ ክብደቱ በገመዶቹ አማካኝነት ወደ ቋሚው ምሰሶ የሚተላለፍና ከምሰሶውም ወደ መሰረቱ የሚዘልቅ ነው፣

2. የቋሚው ምሰሶ ከመሰረት በላይ 7 ሜትር ከፍታ እና ታወሩ 27 ሜትር ከፍታ ሲኖረው ከውሃና ከመሬት በታች እስከ 24 ሜትር ጥልቀት ባላቸው በርካታ ፓይሎች የተዋቀረ ነው፣

3. አጠቃላይ የድልድዩ ርዝመት 380 ሜትር ነው፣

4. የጎን ስፋቱ 43 ሜትር ሲሆን በግራና በቀኝ በአንድ ጊዜ 6 ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ ይችላል፣

5. የብስክሌት ተጠቃሚዎች መስመር በሁለቱም አቅጣጫ እንዲሁም 5 ሜትር የእግረኛ መሄጃን ያካተተ ነው፣

6. አንዱን አካባቢ ከሌላው ጋር በማስተሳሰር የምርትና የሸቀጥ ልውውጥን ያለእንግልት በቀላሉ እንዲያከናውኑ ይረዳል፣

7. የወንዙን አቅጣጫ የማስቀየስ ስራ ሳይከናወን በሀገራችን ብዙም ያልተለመደ እና አዲስ ቴክኖሎጂ (ማለትም ተንሸራታች የሆነ ብረት የድልድይ አቃፊ) ግብዓት በመጠቀም መሠራቱ፣

8. በድልድዩ መወጠሪያ ገመዶች ላይ የተለየ መስተጋብር መስጠት የሚችሉ መብራቶች የተገጠሙ መሆኑ እንዲሁም

9. አጠቃላይ የግንባታ ወጪ 1 ቢሊየን 437 ሚሊየን ብር ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መረጃ አመልክቷል።
ስለ አዲሱ የዓባይ ድልድይ ዘጠኝ ነገሮች

1. ከፊትና ከኋላ ከግራና ከቀኝ በ18 ኬብሎች በአጠቃላይ በ72 ኬብሎች (ገመዶች) የተወጠረ ሆኖ ጠቅላላ ክብደቱ በገመዶቹ አማካኝነት ወደ ቋሚው ምሰሶ የሚተላለፍና ከምሰሶውም ወደ መሰረቱ የሚዘልቅ ነው፣

2. የቋሚው ምሰሶ ከመሰረት በላይ 7 ሜትር ከፍታ እና ታወሩ 27 ሜትር ከፍታ ሲኖረው ከውሃና ከመሬት በታች እስከ 24 ሜትር ጥልቀት ባላቸው በርካታ ፓይሎች የተዋቀረ ነው፣

3. አጠቃላይ የድልድዩ ርዝመት 380 ሜትር ነው፣

4. የጎን ስፋቱ 43 ሜትር ሲሆን በግራና በቀኝ በአንድ ጊዜ 6 ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ ይችላል፣

5. የብስክሌት ተጠቃሚዎች መስመር በሁለቱም አቅጣጫ እንዲሁም 5 ሜትር የእግረኛ መሄጃን ያካተተ ነው፣

6. አንዱን አካባቢ ከሌላው ጋር በማስተሳሰር የምርትና የሸቀጥ ልውውጥን ያለእንግልት በቀላሉ እንዲያከናውኑ ይረዳል፣

7. የወንዙን አቅጣጫ የማስቀየስ ስራ ሳይከናወን በሀገራችን ብዙም ያልተለመደ እና አዲስ ቴክኖሎጂ (ማለትም ተንሸራታች የሆነ ብረት የድልድይ አቃፊ) ግብዓት በመጠቀም መሠራቱ፣

8. በድልድዩ መወጠሪያ ገመዶች ላይ የተለየ መስተጋብር መስጠት የሚችሉ መብራቶች የተገጠሙ መሆኑ እንዲሁም

9. አጠቃላይ የግንባታ ወጪ 1 ቢሊየን 437 ሚሊየን ብር ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መረጃ አመልክቷል።
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_984449103
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Tap swap
Notcoin ያመለጣቹ May 30 የሚዘጋው የ Tap Swap  እድል እንዳያመልጣቹ አሁኑኑ ጀምሩ 
እንደቀልድ ስክሪናችንን tap በማድረግ ምናልባትም ጥሩ ክፍያ ልናገኝ እንችል ይሆናል 
May 30 ድረስ ብቻ ስለሆነ ሳይዘጋ ፍጠኑ
👇👇👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_984449103 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍1
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=984449103
SEED App – Meme Telegram app backed by top investors.
🔥 Burning SEED for inactive users after more than 30 days.
🚀 20M users in just 1 month!
🏆 Top-tier listing this November.
Don’t miss out — now’s the perfect time to join! 🎉

እስት እሱን ነገር ተጠቀሙበት
👍1