በስልጤ ዞን በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ሲያስተምሩ የነበሩ 26 መምህራን እርምጃ ተወሰደባቸው!!
በስልጤ ዞን በምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ 26 መምህርን እና 1 ባለሙያ በድምሩ 27 ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ መገኘቱን የወረዳው ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት አስታውቋል ።
የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የመንግስት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን መሀመድ ከብስራት ሬዲዮ ጋር በነበራቸዉ ቆይታ እንደተናገሩት በወረዳው በ2015 ዓም በተደረገው የትምህርት መረጃ የ100 መምህርና የ141 የወረዳው የመንግስት ሰራተኞች በድምሩ 241 የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራ መደረጉን አስታውቀዋል።
በእዚህም የ26 መምህራንና የ1 ክሊኒካል ሰርቪስ ባለሙያ በድምሩ 27 ግለሰቦች የትምህርት ማስረጃዎች ሀሰተኛ ሆኖ መገኘቱን ገልፀዋል።ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በተገኘባቸው አካላት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደተወሰደባቸው የተነገረ ሲሆን እስከ አሁን ድረስ 9 መምህራን እና 1 ባለሙያ በድምሩ 10 ግለሰቦች ጉዳያቸው በህግ ተይዞ ወደ ወራቤ ማረሚያ ቤት መላካቸውን አንስተዋል።
ቀሪዎቹ መምህራን ደግሞ በህግ እየተፈለጉ መሆኑን ገልፀዋል።በወረዳው ሀሰተኛ የትምህርት ማሰረጃ የማጣራት ሥራ ከ 2012 ዓመት ጀምሮ ከ1489ኙ የ516 የተጣራ ሲሆን (34 በመቶ) በመከናወኑ አጠቃላይ ሥራው ሲጠናቀቅ መረጃው ለህዝብ ይፋ ይደረጋል ሲሉ አቶ ኡስማን መሀመድ ጨምረዉ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል።

#Update
" የፈተናውን ውጤት በአጭር ጊዜ እናሳውቃለን " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና በሰላም መጠናቀቁን አሳውቋል።
አገልግሎቱ ፤ ይህ የፈተና ሥራ በውጤታማነት እንዲጠናቀቅ አወንታዊ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ምስጋና ያቀረበ ሲሆን ለተፈታኞች ደግሞ መልካም ውጤት ተመኝቷል።
" በአጭር ጊዜ ውስጥ የፈተናውን ውጤት የምናሳውቅ ይሆናል " ያለው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ ተፈታኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ መልዕክት አስተላልፏል።

በትግራይ ክልል ትምህርት ለመጀመር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት እና ምልከታ ተካሄደ።
-----------------------------------------
የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የባለሙያዎች ቡድን በትግራይ ክልል ትምህርት ለመጀመር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት እና ምልከታ አድርገዋል።
የባለሙያዎቹ ቡድን ምልከታውን ያደረገው በማዕከላዊ ዞንና በሰሜን ምዕራብ ዞኖች ስር ባሉ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በአክሱም ዩኒቨርስቲ ሽሬ እና አድዋ ካምፓስ ነው።
ቡድኑ በዞኖቹ ትምህርት ለማስጀመር ባሉ አስቻይ ሁኔታዎችና ትምህርት ቤቶቹ ባሉበት ቁመና ዙሪያ ከየዞኖቹ የትምህርት ስራ አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር ውይይት አድርጓል።
ከሁለተኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ርዕሰ መምህራን ፣ ምክትል ርዕሰ መምህራን ፣ ሱፐርቫይዘሮች እንዲሁም ከ ዩኒቨርስቲ አመራሮች ጋር በተደረገው ውይይት በተፈጠረው ሰላም ትምህርት ለመጀመር እንደሚያስችል ተጠቁሟል።
በውይይቶቹም በትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርስቲዎች የተፈጸሙ ዘረፋዎችና ትምህርት ቤቶች የተፈናቃዮች ማረፊያዎች መሆናቸውና ሌሎችም ተግዳሮቶች ቢኖሩም ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት እንዲጀመር ከፍተኛ ፍላጎት መኖሩ ተመለክቷል።
በመሆኑም የተጓደሉ መሰረታዊ ግብአቶች ተሟልተው ባጭር ጊዜ በዞኖቹ የተቋረጠው ትምህርት ሊጀመር እንደሚገባ በምልከታው ወቅት መግባባት ላይ ተደርሷል።

👍1
በመጪው ሰኔ ከ256 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ይሰጣል።
👉👉 Send Request
ለተመራቂ ተማሪዎቹ የመውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ከመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 146 ሺህ እና ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 110 ሺህ በድምሩ ለ 256 ሺህ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እንደሚሰጥ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ለኢፕድ ገልጸዋል።
የፈተናውን መመሪያ ሰነድ ከማዘጋጀት ጀምሮ ለፈተናው የሚያስፈልጉ ነገሮችን የማሟላት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ኃላፊው ተናግረዋል።
በዩኒቨርሲቲዎች ያለውን የኮምፒዩተር አቅርቦት እና የተፈታኞች ብዛት በመለየት የመውጫ ፈተናውን በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አመልክተዋል።
ሚኒስቴሩ ለፈተናው መሳካት ከኢትዮ ቴሌኮም እና ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ጋር በቅንጅት ይሠራል ብለዋል።

ኢትዮ ቴሌ ኮም ቴሌ ብር ሱፐር መተግበሪያን በአዲስ መልክ ይፋ አደረገ ‼️
ኢትዮ ቴሌ ኮም የቴሌ ብር ሱፐር መተግበሪያን እልፍ ጉዳይ በአንድ መተግበሪያ በሚል በዛሬው እለት ይፋ ማድጉን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ገልጸዋል።
ቴሌ ብር ሱፐር አፕ አዳዲስ አገልግሎቶችን ያካተተ ሲሆን እነዚህም የታቀደ ክፍያ ማለትም የገንዘብ እና የአየር ሰዓት ለመላክ እንዲሁም ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያዎች በየቀኑ ለመክፈል የሚያስችል፣ ለቡድን ገንዘብ መላክ እንዲሁም የዕድል ጨዋታ ማለትም አጎጊ ሽልማቶች ባለቤት የሚያደርግ መሆኑን ተሰምቷል።
ቴሌ ብር ባለፉት 22 ወራት ከ101 ሺህ በላይ ወኪሎች ፣28 ሺህ ነጋዴዎች እንዲሁም ከ19 ባንኮች ጋር በአጋርነት እየሰራ ይገኛል ።
በዛሬው እለት ይፋ ያደረገው መተግበሪያ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ደንበኞችንና አገልግሎቶችን በቴክኖሎጂ ታግዘው ቢዝነሶችን ለማንቀሳቀስ የሚያስችል መተግበሪያ መሆኑ ተጠቁሟል ።
አገልግሎት ሰጪ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ብአጠቃላይ በኢኮሲስተሙ ሚና ያላቸው ባለድርሻ አካላት ሲስተማቸውን ከቴሌብር ሱፐር አፕ ጋር በአጋርነት እንዲሰሩ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ጥሪ አስተላልፈዋል።

Forwarded from Eshe Man
CMV በሞባይል የሚሰሩ የቁጥር ንግድ ሮቦት ሰራተኞችን ይቀጥራል።
1. የሥራ ይዘት፡ ሮቦቶችን ለቁጥር ግብይቶች ይጠቀሙ
2. በቤት ውስጥ በመስራት በቀን ከ3000-21000 ብር በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
3. ነፃ ጊዜ, በቀን 20 ደቂቃዎች ብቻ መሥራት ያስፈልግዎታል
4. ገንዘቦች በማንኛውም ጊዜ ከአስተማማኝ ሁኔታ ማውጣት ይችላሉ፣ WhatsApp:+251914321950
5.ለመመዝገብ:https://cmv.top/#/reg?code=2KDGHW
ከሞባይል ስልኮች ጋር ሊሰራ የሚችል CMV የቁጥር ትሬዲንግ ሮቦት።
⓵ ቦትፊኔክስ ሮቦት፡-
* 25 ዶላር ተቀማጭ
* ዕለታዊ ገቢ 1 ዶላር
* ወርሃዊ ገቢ 30 ዶላር
* አመታዊ ገቢ 365 ዶላር
② ቢትሜክስ ሮቦት
* 75 ዶላር ተቀማጭ
* ዕለታዊ ገቢ 3 ዶላር
* ወርሃዊ ገቢ 90 ዶላር
ዓመታዊ ገቢ $1095
③ Coinbase ሮቦት
* 175 ዶላር ተቀማጭ
* ዕለታዊ ገቢ $ 7
* ወርሃዊ ገቢ 210 ዶላር
* አመታዊ ገቢ 2555 ዶላር
# ነፃ ጊዜ ፣ በቀን ለ 20 ደቂቃዎች ብቻ መሥራት ያስፈልግዎታል
# ገንዘቦች በማንኛውም ጊዜ ፣ደህንነታቸው የተጠበቀ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ሊሆን ይችላል ፣በዋትስአፕ አግኙኝ፡+251914321950
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ
https://cmv.top/#/reg?code=MD59M5

I am inviting you to download telebirr SuperApp and make a transaction to get a reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index231208.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1473363004378240&inviterId=979054421964906&language=en
#NationalExitExam
ሁለተኛው ዙር አገር አቀፍ የቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ዛሬ መሰጠት ጀምሯል፡፡
ከ149 ሺህ በላይ ተፈታኞች በ204 የፈተና ፕሮግራሞች ፈተናውን እንደሚወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ከዛሬ የካቲት 06/2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 11/2016 ዓ.ም የሚቆየው የመውጫ ፈተና፤ በ47 የመንግሥት ተቋማት ውስጥ በሚገኙ 84 የፈተና ማዕከላት ይሰጣል ተብሏል።
ምስል፦ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ

እናት ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
Enat Bank S.C invites qualified applicants for the following vacant positions.
Position 1: Senior customer service specialist
Position 2: credit analyst
Position 3: Senior Credit analyst
Position 4: Branch Accounts administrator
Position 5: Branch Manager
❇️ Education : BA in Accounting and Finance, banking and finance, Management, Business management, economics, marketing management, banking and insurance, business administration or any other related fields
How to apply
👇👇👇
https://abayjobs.com/enat-bank-jobs-vacancy-3094
▫️ Share & Forward For Your Beloved
ሌሎች ስራዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/EshetLearning

abayjobs
Enat Bank Jobs Vacancy
ቴሌግራም በሰዓታት ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አዳዲስ ተጠቃሚዎች አገኘ።
ዓለም ላይ ለሰዓታት ፌስቡክ እና ኢንስታግራም መቋረጣቸውን ተከትሎ " ቴሌግራም "ን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች መቀላቀላቸውን የቴሌግራም መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ፓቨል ዱሮቭ ገለጹ።
ዋና ስራ አስፈፃሚው ፤ " ኢንስታግራም እና ፌስቡክ በተቋረጡበት ባለፉት ሰአታት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ቴሌግራም ላይ ሲመዘገቡ እና ይዘቶችን ሲያጋሩ ቆይተዋል " ብለዋል።
" ቴሌግራም " ከእነዚህ አገልግሎቶች የበለጠ አስተማማኝ ነው ሲሉም አክለዋል።
" ምንም እንኳን ከሜታ አንድ ሺህ ጊዜ ያነሱ ቋሚ የሆኑ ሰራተኞች ቢኖሩንም በመተግበሪያው ላይ አዳዲስ ይዘቶችን ለማሻሻል እና አዳዲስ ፈጠራዎችን ለማከል ፈጣኖች ነን " ብለዋል።
ዋና ስራ አስፈፃሚው ፤ " በ2023 ሙሉ ከዓመቱ 525,600 ደቂቃዎች ውስጥ የቴሌግራምን አገልግሎት ማግኘት ያልተቻለው በአጠቃላይ ለ9 ደቂቃ ብቻ ነው " ያሉ ሲሆን " ይህም 99.999983% ቴሌግራም ስራ ላይ እንደነበር አመላካች ነው " ሲሉ ገልጸዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር ዘንድሮ የሚሰጠው “ልዩ የክረምት ስልጠና”፤ ለ50 ሺህ መምህራን የተዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ
በዘንድሮው ዓመት ለ50 ሺህ መምህራን “ልዩ የክረምት ስልጠና” ለመስጠት፤ “አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን” የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ። በመጪዎቹ ሐምሌ እና ነሐሴ ወራት የሚሰጠው ይህ ስልጠና የቅድመ አንደኛ፣ የአንደኛ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃ መምህራንን አቅም ለማሳደግ ያለመ መሆኑን ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ይህን የገለጹት፤ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 ዓ.ም. የሁለተኛው ሩብ አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ላይ ባቀረቡት ሪፖርት ነው። ፕሮፌሰር ብርሃኑ በዚሁ ሪፖርታቸው፤ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ለትምህርት ቤት አመራሮች እና መምህራን ስለሚሰጡ ስልጠናዎች አብራርተዋል።
“በትምህርት ቤት አመራሮች ዙሪያ የአንድ ዓመት ልዩ ስልጠና ስንሰጥ ነበር” ያሉት የትምህርት ሚኒስትሩ፤ በዚህ መርሃ ግብር አማካኝነትም ለ4,580 የትምህርት ቤት አስተዳዳሪዎች ስልጠና መሰጠቱን ተናግረዋል። ለመምህራን የሚሰጥ “መደበኛ ስልጠናን” በተመለከተ ደግሞ “ባሉበት ሁኔታ ጥሩ አስተማሪዎች እንዲሆኑ ለማድረግ” ያለመ ስልጠና በመጪዎቹ ሐምሌ እና ነሐሴ ወራት እንደሚካሄድ ተናግረዋል።
#ethiopiainsider