የትምህርት ሚኒስቴርና የ22 ዩኒቨርሲቲዎች የ2017 በጀት ዕቅዳቸው ተገመገመ
***************************

የትምህርት ሚኒስቴር፣ የሚኒስቴሩ ሁለት ተጠሪ ተቋማት፣ የ8 የምርምርና የ14 የአፕላይድ ዩኒቨርስቲዎች የ2017 በጀት እቅድ መገምገሙን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የበጀት ዝግጅቱ ዋና ትኩረት የሀገሪቱን ሀብትና የመንግስትን በጀት በእቅድ ለተያዘለት አላማ ብቻ በአግባቡና በቁጠባ መጠቀም መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገልጸዋል።

አስፈጻሚ መስሪያ ቤቶችና የስራ ሀላፊዎችም በጀትን በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውል የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡

የገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታ ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ በበኩላቸው በሚቀጠለው ዓመት ምንም አይነት አዳዲስ ፕሮጀክቶች እንደማይኖሩ ጠቅሰዋል።

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማቱ የበጀት እቅዳቸውን በተቀመጠላቸው የበጀት ጣሪያ መሰረት አስተካክለው በጥቂት ቀናት ውስጥ ለገንዘብ ሚኒስቴር እንዲያቀርቡ ማሳሰባቸውን ከገንዘብ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
ስለ አዲሱ የዓባይ ድልድይ ዘጠኝ ነገሮች

1. ከፊትና ከኋላ ከግራና ከቀኝ በ18 ኬብሎች በአጠቃላይ በ72 ኬብሎች (ገመዶች) የተወጠረ ሆኖ ጠቅላላ ክብደቱ በገመዶቹ አማካኝነት ወደ ቋሚው ምሰሶ የሚተላለፍና ከምሰሶውም ወደ መሰረቱ የሚዘልቅ ነው፣

2. የቋሚው ምሰሶ ከመሰረት በላይ 7 ሜትር ከፍታ እና ታወሩ 27 ሜትር ከፍታ ሲኖረው ከውሃና ከመሬት በታች እስከ 24 ሜትር ጥልቀት ባላቸው በርካታ ፓይሎች የተዋቀረ ነው፣

3. አጠቃላይ የድልድዩ ርዝመት 380 ሜትር ነው፣

4. የጎን ስፋቱ 43 ሜትር ሲሆን በግራና በቀኝ በአንድ ጊዜ 6 ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ ይችላል፣

5. የብስክሌት ተጠቃሚዎች መስመር በሁለቱም አቅጣጫ እንዲሁም 5 ሜትር የእግረኛ መሄጃን ያካተተ ነው፣

6. አንዱን አካባቢ ከሌላው ጋር በማስተሳሰር የምርትና የሸቀጥ ልውውጥን ያለእንግልት በቀላሉ እንዲያከናውኑ ይረዳል፣

7. የወንዙን አቅጣጫ የማስቀየስ ስራ ሳይከናወን በሀገራችን ብዙም ያልተለመደ እና አዲስ ቴክኖሎጂ (ማለትም ተንሸራታች የሆነ ብረት የድልድይ አቃፊ) ግብዓት በመጠቀም መሠራቱ፣

8. በድልድዩ መወጠሪያ ገመዶች ላይ የተለየ መስተጋብር መስጠት የሚችሉ መብራቶች የተገጠሙ መሆኑ እንዲሁም

9. አጠቃላይ የግንባታ ወጪ 1 ቢሊየን 437 ሚሊየን ብር ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መረጃ አመልክቷል።

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_984449103
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Tap swap
Notcoin ያመለጣቹ May 30 የሚዘጋው የ Tap Swap  እድል እንዳያመልጣቹ አሁኑኑ ጀምሩ 
እንደቀልድ ስክሪናችንን tap በማድረግ ምናልባትም ጥሩ ክፍያ ልናገኝ እንችል ይሆናል 
May 30 ድረስ ብቻ ስለሆነ ሳይዘጋ ፍጠኑ
👇👇👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_984449103 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍1
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=984449103
SEED App – Meme Telegram app backed by top investors.
🔥 Burning SEED for inactive users after more than 30 days.
🚀 20M users in just 1 month!
🏆 Top-tier listing this November.
Don’t miss out — now’s the perfect time to join! 🎉

እስት እሱን ነገር ተጠቀሙበት
👍1