"ኑ! እንሒድ... !"
ዛሬ ረቡዕ ሕዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1 ሬድዮ፡
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፪ - "...'እኔ'ን የማያጽናና 'እኛ'..." -፬
.
ክፍል 8– "መወድስ 'ድድ ብቻ ቀርቶልን ስላመለጥናቸው' መቃተቶች..." - ፪
በሚል ገዢ ሃሳብ ጥላሁን አበበ (ወለላው)፣ መኮንን ሞገሴ እና ጸጋ ካሕሳይ አብረዋችኹ ያመሻሉ።
የእልፍኝ አስከልካያችኹ ጥንቅርም በ0931717191 የሰደዳችኹልን የቸር ልቦቻችኹ ስንቆች መልሰው ከአየር ይውሉበት ዘንድ በባልደረባችን ጸጋ ካሕሳይ ተሰናድቷል።
ኑ! እንሒድ! ለተሻለ ነገ 'አብ'ረን' እናዋጣ!

👍4🥰3
"ኑ! እንሒድ... !"
ዛሬ ረቡዕ ታሕሳስ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፫ - "ዐሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች..." -፩
ክፍል 9– "ኩሬው እና ድስቱ..."
በሚል ገዢ ሃሳብ መኮንን ሞገሴ እና ጸጋ ካሕሳይ አብረዋችኹ ያመሻሉ።

👍7❤3🥰1
እንዶድ - ከ'ኛው ለ'ኛው!
ቅዳሜ ታሕሳስ 12 2017 ዓ.ም
"ኑ! እንሒድ... !" -፲
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"- ፲
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፫ - "ዐሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች..." -፪
ክፍል ፲– "በተኩላዎች መኻል በግ መሆን..."
የእንዶድ ባልደረቦች: መኮንን ሞገሴ እና ዓለምአየሁ ደመቀ
የእልፍኝ አስከልካይ ጥንቅር: በጸጋ ካሕሳይ (፰ ደቂቃ)
-------------------
ልዩ ይዘት፡ የእንዶድ ምዕራፍ ፬ የሙዚቃ 'አልበም' "ኑ እንሒድ!" ቀዳሚ ሙዚቃ ለመጀመሪያ ወደ አድማጮች ይደርሳል። (Orignal Song)
የመዚቃው መጠሪያ: "ኑ እንሒድ!"
'አልበም': "ኑ እንሒድ!"
ድምጻዊ፡ ሥዩመቃል ገብሬ
ግጥም: በረከት ተስፋዬ
ዜማ፡ ሥዩመቃል ገብሬ
ቅንብር፡ ኪዳነማርያም አድማሱ
'ሚክሲንግ' እና 'ማስተሪንግ' : ኪዳነማርያም አድማሱ
'ሚውዚካል ዳይሬክተር': ዓለምአየሁ ደመቀ
'ፕሮዲውሰር'፡ ሸጋ ሳውንድስ/መኮንን ሞገሴ
--------------------
ይዘት: "ነገረ ለምድ እና ጠርሙሶቹ"
የመሰናዶ መሪ ጥያቄ: በዚኽች ዓለም ውስጥ ደግነት ፣ ገርነት . . . በእርግጥ ቦታ አለው?
ዓውዳዊ ዝርዝር መጠይቅ: ፩
በተኩላዎች መኻል በግ መሆን . . . በእርግጥ ሕይወት ያሳጣል... ግን ሕይወትን ለማቆየት “በግነትን” (የዋህነትን) እስከ ተኩላነት ክፋት መግፋትስ እንደምን ያለ የሕይወት መልክ ይኖረው ይሆን? . . .
ዓውዳዊ ዝርዝር መጠይቅ: ፪
በሕይወት አፀድ ፥ ካልሆነው በሰዎች የወል ስምምነት አሻራዎች ፍርግርግ በተቀጠረው የብልሃት ቅጥር ውስጥ ለመቆየት “በግነት” እምን ድረስ ይክፋ ፣ ይሻገር ፣ ይቀየር?
ያልተሰራንበት ተኩላነት ከለምዱ አሻግረን ስንለብስ፣ ስንለብስ የት ደረስን?
------------------
10 አረንጓዴ ጠርሙሶች
የንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ዓውዳዊ ውክልና
፩. አገር እና ወገንን የምንረዳበት መንገድ ላይ የሚስተዋለው መፋለስ
፪. ለሰው ዘር ያለን ምልከታ መንሸዋረር
፫. ለማኅበራዊ ጥምረቶቻችን የምንሰጠው ዋጋ እያደር መቅለሉ
፬. ለ እኩልነት ፣ ለሕግ የበላይነት ፣ ለፍትሕ እና ለርትዕ ያለን አረዳድመዛነፉ
፭. ትችት ሽሽት በታናናሾቻቸው የሚመሩ ልኺቃኖቻችን
፮. ዋጋ የነሳናቸው ገንዘቦች
፯. ለዛሬ ስግብግብነት ፣ ለጧቱ አልጠግብ ባይነት ዘመናት ወደኋላ ሄዶ ማመካኘት
፰. "ወግድ ዝምታ! ክፍ አሉባልታ!" ማለት አለመቻላችን
፱. ዘመንን የናቅንበት የጋራ የመሠለ ዜማ
፲. ነገረ-ነገ ላይ የሚታይብን የበዛ መዛነቅ
--------------
የይዘት አርትዖ: ሰብነማ ግርማው
የይዘት አዳባሪ፡ ጥላኹን አበበ(ወለላው)
የይዘት ክትትል፡ ሜሪ መኮንን
የእልፍኝ ደጃፍ አሳላፊ: ጠርሲዳ ከበደ
የእንዶድ አረፋ መረጣ እና ዝግጅት፡ መኮንን ሞገሴ
VCD(Visual Communication Desk): አልአዛር ሰለሞን
ኑ! እንሒድ!
ኑ! ለተሻለ ነገ አ'ብ'ረን እናዋጣ!

❤5🥰1👏1
እንዶድ - ከ'ኛው ለ'ኛው!
ቅዳሜ ታሕሳስ 19 2017 ዓ.ም
"ኑ! እንሒድ... !" -፲፩
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"- ፲፩
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፫ - "ዐሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች..." -፫
ክፍል ፲፩– "መልዕክተ ኃይለሚካኤል ጌትነት፥ ወደ ነገይቱ ኢትዮጵያ ሰዎች..." ፟- በአበርክቶው ራሱን እንደገለጠው!
የእንዶድ ባልደረቦች: መኮንን ሞገሴ እና ጠርሲዳ ከበደ
የእልፍኝ አስከልካይ ጥንቅር: በጸጋ ካሕሳይ (፰ ደቂቃ)
-------------------
ይዘት: ኃይለሚካኤል ጌትነት (ኃይሌ ሩትስ) በአበርክቶው የቸረን ረብ ያላቸው መጠይቆች በዐሥሩ አረንጓዴ ጠርሙሶች ንጻሬ
10 አረንጓዴ ጠርሙሶች፡ የንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ዓውዳዊ ውክልና

❤2
እንዶድ - ከ'ኛው ለ'ኛው!
ቅዳሜ ታሕሳስ 26 2017 ዓ.ም
"ኑ! እንሒድ... !" -፲፪
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"- ፲፪
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፫ - "ዐሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች..." -፬
ክፍል ፲፪– "ከእኛ ወደሚያንሱት የምናደርገው ጉዞ ፣..."
እንግዳ: ዲያቆን በረከት ዓለምእሸት
አጋፋሪ: መኮንን ሞገሴ
የእልፍኝ አስከልካይ ጥንቅር: በጸጋ ካሕሳይ (፰ ደቂቃ)
-------------------
ይዘት: ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በጎርጎሮሳውያን የዘመን አቆጣጠር የ2025 ዐዲስ ዓመትን በማስመልከት ለመላው የዓለም ሕዝብ ያስተላለፉትን መልዕክት መነሻ በማድረግ ከዲያቆን በረከት ዓለምእሸት ጋር የሚደረግ ቆይታ።
------------------
10 አረንጓዴ ጠርሙሶች
የንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ዓውዳዊ ውክልና
፩. አገር እና ወገንን የምንረዳበት መንገድ ላይ የሚስተዋለው መፋለስ
፪. ለሰው ዘር ያለን ምልከታ መንሸዋረር
፫. ለማኅበራዊ ጥምረቶቻችን የምንሰጠው ዋጋ እያደር መቅለሉ
፬. ለ እኩልነት ፣ ለሕግ የበላይነት ፣ ለፍትሕ እና ለርትዕ ያለን አረዳድ መዛነፉ

👏3
እንዶድ - ከ'ኛው ለ'ኛው!
ቅዳሜ ታሕሳስ 30 2017 ዓ.ም
"ኑ! እንሒድ... !" -፲፫
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"- ፲፫
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፫ - "አሊ ኾይ ፣ አላሊ ኾይ ..." -፩
ክፍል ፲፫– "እልፍ ብሎ አለ፥ ወጋገኑ..."
የእንዶድ ባልደረቦች: መኮንን ሞገሴ እና ጠርሲዳ ከበደ
የእልፍኝ አስከልካይ ጥንቅር: በቤተማርያም ተሾመ (፰ ደቂቃ)
-----------------
ልዩ ይዘት፡ የእንዶድ ምዕራፍ ፬ የሙዚቃ 'አልበም' "ኑ እንሒድ!" ኹለተኛ ሙዚቃ ለመጀመሪያ ወደ አድማጮች ይደርሳል። (Orignal Song)
የመዚቃው መጠሪያ: "እስቲ ኑ!"
'አልበም': "ኑ እንሒድ!"
ድምጻዊ፡ አማን ኪያሞ እና አብነት ባላ
ግጥም: ቤተማርያም ተሾመ
ዜማ፡ አማን ኪያሞ፣ አብነት ባላ እና ንዑስ ኤርሚያስ
ቅንብር፡ ንዑስ ኤርሚያስ
'ሚክሲንግ' እና 'ማስተሪንግ' : ንዑስ ኤርሚያስ
'አልበም ሚውዚካል ዳይሬክተር': ዓለምአየሁ ደመቀ
'ፕሮዲውሰር'፡ ሸጋ ሳውንድስ/መኮንን ሞገሴ
--------------------
ዓውዳዊ ዝርዝር መጠይቅ: ፩
ሰው ለመኾን ረፍዶ ያውቅ ይኾን?
--------------
የይዘት አርትዖ: ሰብነማ ግርማው
የይዘት አዳባሪ፡ ጥላኹን አበበ(ወለላው)
የይዘት ክትትል፡ ሜሪ መኮንን
የእልፍኝ ደጃፍ አሳላፊ: ጠርሲዳ ከበደ
የእንዶድ አረፋ መረጣ እና ዝግጅት፡ መኮንን ሞገሴ
VCD(Visual Communication Desk): አልአዛር ሰለሞን
ቅዳሜ ታሕሳስ 30 2017 ዓ.ም
"ኑ! እንሒድ... !" -፲፫
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"- ፲፫
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፫ - "አሊ ኾይ ፣ አላሊ ኾይ ..." -፩
ክፍል ፲፫– "እልፍ ብሎ አለ፥ ወጋገኑ..."
የእንዶድ ባልደረቦች: መኮንን ሞገሴ እና ጠርሲዳ ከበደ
የእልፍኝ አስከልካይ ጥንቅር: በቤተማርያም ተሾመ (፰ ደቂቃ)
-----------------
ልዩ ይዘት፡ የእንዶድ ምዕራፍ ፬ የሙዚቃ 'አልበም' "ኑ እንሒድ!" ኹለተኛ ሙዚቃ ለመጀመሪያ ወደ አድማጮች ይደርሳል። (Orignal Song)
የመዚቃው መጠሪያ: "እስቲ ኑ!"
'አልበም': "ኑ እንሒድ!"
ድምጻዊ፡ አማን ኪያሞ እና አብነት ባላ
ግጥም: ቤተማርያም ተሾመ
ዜማ፡ አማን ኪያሞ፣ አብነት ባላ እና ንዑስ ኤርሚያስ
ቅንብር፡ ንዑስ ኤርሚያስ
'ሚክሲንግ' እና 'ማስተሪንግ' : ንዑስ ኤርሚያስ
'አልበም ሚውዚካል ዳይሬክተር': ዓለምአየሁ ደመቀ
'ፕሮዲውሰር'፡ ሸጋ ሳውንድስ/መኮንን ሞገሴ
--------------------
ዓውዳዊ ዝርዝር መጠይቅ: ፩
ሰው ለመኾን ረፍዶ ያውቅ ይኾን?
--------------
የይዘት አርትዖ: ሰብነማ ግርማው
የይዘት አዳባሪ፡ ጥላኹን አበበ(ወለላው)
የይዘት ክትትል፡ ሜሪ መኮንን
የእልፍኝ ደጃፍ አሳላፊ: ጠርሲዳ ከበደ
የእንዶድ አረፋ መረጣ እና ዝግጅት፡ መኮንን ሞገሴ
VCD(Visual Communication Desk): አልአዛር ሰለሞን
👍4❤2👏2
Forwarded from Event Addis Media
📌የጠርሲዳ ከበደ መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል
“ውሃዬን ሸጬ ኮዳ የገዛኹለት” በሚል ርዕስ የተፃፈው የደራሲ ጠርሲዳ ከበደ መጽሐፍ ዛሬ ሰኞ የካቲት 10 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11፡00 ላይ በ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት በይፋ ይመረቃል፡፡
የመጽሐፍ ምርቃት ኹነቱን ፤ ፊካ ሶሻል ኢንተርፕረነርስ ፤ ሲግናል ኤቨንትስ እና ሄኖክ የ'ታገኝ ልጅ በጋራ በመኾን ሸጋ አድርገው አዘጋጅተውታል፡፡
ተዋናይ እና አዘጋጅ ተስፉ ብርሃኔ ፣ ገጣሚ እና ተዋናይ ዋስይሁን በላይ ፣ መምህርና ተዋናይ ፈቃዱ ከበደ ፣ መምህርና ተዋናይ ፉአድ መሐመድ ፣ ተዋናይት ሕሊና ሲሳይ ፣ ተዋናይ ሔኖክ ዘርአብሩክ ፣ ድምጻዊ አንተነህ ምናሉ ፣ ተዋናይት ሕይወት ወንድወሰን ፣ ገጣሚ ሂክማ ፋንቱ ፣ ገጣሚ በረከት ተስፋዬ ፣ ብርኩማ ባንድ ፣ ዐራት ነጥብ የኪነጥበብ ቡድን እና ፊካ ኳየር የ 124 ደቂቃዎች የጥበብ ‘ብፌ’ ሰድረዋል። በድምሩ 70 ገደማ በየዘርፉ ያሉ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች እንደሚሳተፉበትም ሰምተናል።
አዘጋጆቹ “ሥነ፟-ጽሑፍን ሲሉ ዋጋ ለከፈሉ ኹሉ ክብር ስንል ለፍተንበታል!” ያሉት ይኽ ኹነት ከደራሲዋ መጽሐፍ የተወሰደ የአንዲት ሴት ተውኔት ፣ የቀጥታ መድረክ ሙዚቃ እና ኮንቴምፖራሪ ዳንስ፣ ሙዚቃዊ ተውኔት ፣ ማራኪ አንቀፆች እና ግጥምን ያካተተ ኹነት አዘጋጅተው ሸጋ ምሽት ሊሰጡን ቀጠሮ አስይዘውናል፡፡
በምሽቱ ተጋባዝ እንግዶችም የሚኖሩ ሲኾን፤ በተጨማሪ ከደራሲዋ ጋር የሚኖር የመጽሐፍ ማስፈረም ዝግጅትንም ያካተተ ነው ብለዋል፡፡ ኹነቱ ሥነ፟-ጽሑፍን ለሚወዱ ኹሉ ክፍት መሆኑንም ሰምተናል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1

👍7❤2
እንዶድ...
"በአስተውሎት ንጽሕና ፣ በአብሮነት መድህን ፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ÷ ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ የሚሰናዳ የራዲዮ መሰናዶ ነው!"
ይኽ መሰናዶ ከመደመጥ አልፎ - ከተላለፉ የራዲዮ መሰናዶዎቹ ውስጥ በየምዕራፎቹ ከተወጉ ግላዊና ሐገራዊ መብሰልሰሎችን ያዘሉ ሐሳቦች መሃል የ6ቱ ክፍሎች ብቻ ሸጋ ሐሳባት ቅርጽ ተበጅቶላቸው በመጽሐፍ መልክ - ተሰናኝተው፣ በሸጋ አርትዖት ስር አልፈው፥ ከ'ንድፈ-ሰብዕና' እስከ 'የክት ጨዋታ'ው ድረስ አሰናኝቶ ለንባብ ሊያበቃ ነው።
ይኽንን መጽሐፍ መኮንን ሞገሴ እና በረከት ተስፋዬ ከበደ አሰናኝተውታል፤ ሰብነማ ግርማ አርትዖቱን ሰርቶታል።
ኑ! አብረን እናሳትመው!
የአንድ መጽሐፍ ዋጋ 500.00 ብር ብቻ
CBE - 1000162466236
መኮንን ሞገሴ
TeleBirr - 0911465687
አቅማችኹ የሚፈቅድም ከአንድ በላይ በመግዛት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የእንዶድ ቤተሰቦች(መጽሐፉን ለመግዛት አቅም የሌላቸው) ጋር መጽሐፉን እና ሐሳባቱን እንድናደርስ ልታግዙን ትችላላችኁ!
ስታስገቡ ለማድረሱ እንዲረዳን 'screenshot' @Endodbook በዚህ ቴሌግራም
አካውንት ይላኩልን።
📢 Exciting News! 📢
Get ready to delve deeper into the insightful world of Endod! 🎉 We're thrilled to announce that preorders for the book "እንዶድ -፩"/"Endod - 1" are NOW OPEN!
This book is a compilation of 6 captivating episodes from the Endod Radio Show, including:
📖 "ንድፈ-ሰብዕና" (Nidife-Seb'ina)
📖 "የአንደበት መዓዛ እና ቃና" (Ye'andebet Me'aza ena Qana)
📖 "ኦሊ ገለን፤ አላ ገለን" (Oli Gelen; Ala Gelen) - By Tilahun Abebe(Welelaw)
📖 "ተግጠው የተተፉ ሐሳቦች" (Tegtew Yetetefu Hasaboch)
📖 "ጀግና የማያስፈልጋት አገር..." (Jegna Yamayasfelegat Ager...)
📖 "የክት ጨዋታ" (Yekit Chewata)
Compiled by: Mekonnen Mogessie & Bereket Tesfaye Kebede
Edited by: Sebnema Girmaw
Endod Radio Show: At its core, the show values purity of intellect, salvation through togetherness, and resilience derived from nature, beginning with the fundamental principle of being a responsible individual and empowering others.
Don't miss your chance to own this collection of thought-provoking content!
🔗 Preorder your copy of Endod - 1 today!
CBE 1000162466236 Mekonnen Mogessie
Tele Birr +251911 46 56 87
🔴 Don't forget to share screenshots 📸 via @Endodbook Telegram account | Price: 500 ETB | Consider buying extra copies to help us deliver the book to those who want to read but cannot afford it. Your support makes a difference! 🔴
#Endod #BookPreorder #NewRelease #EthiopianLiterature #RadioShow #Community #Responsibility #Empowerment #InsightfulContent

❤2👍1
Forwarded from SAGE ETHIOPIA💎Ⓡ
በሶል አቢሲኒያ አጋፋሪነት፣ በመኮንን ሞገሴ ተጋባዥ እንግድነት፥ ጊዜዎትን የሚመጥን እና በብዙ የሚያተርፉበት በገንቢ ሐሳቦችን የተሞላ ቆይታ ልናደርግ ሰኞ ምሽት ሚያዚያ 27 2017 ዓ.ም በ3 :00 ሰዓት ላይ ቀጠሮ ይዘናል፤ እርስዎምም ቀጠሮዎን ከኛ ጋር ያደርጉ ዘንድ ስንጋብዝዎ ደስ እያለን ነው።
እንግዳችን መኮንን ሞገሴ፥ የእንዶድ ራዲዮ መሰናዶ መስራች እና ዋና አዘጋጅ፣ ከ"የዕርቅ ማዕድ" የራዲዮ መሰናዶ መስራቾች አንዱ፣ "የአስተናጋጁ ገፆች" እና "ከልካይ የሌለው ስጥ" መጻሕፍት ደራሲ ሲኾን ከ10 በላይ መጻሕፍት ዝግጅት ላይም በአርታዒነት ሰርቷል።
🎙Speaker : Mekonnen Migessie and Sol Abyssinia
📆 Date: ሰኞ ,ሚያዚያ 27 / May 05 ,2025
🕒 Time: [ 2:00 EST በኢትዮጵያ ከምሽቱ 3:00 ላይ ]
📍 Venue: https://t.me/sage_ethiopia
#SAGEEthiopia
#SAGEForChange
#SAGEVoices
#SAGEEmpowers

❤4
#እንዶድ
በእርግጥም እንዶድ ፥ ወከባ እና 'ቧልት' ስላልበዛው… “ሰው - አገር - ሰው”ን ስለከበበ... ደግሞም 'ጊዜውን መዋጀት' በሚል ሽፋን ስላልተደጎሰ... ብዙም [ለወጀብ ብቻ የሚውል] አጀብ የለውም!
በነፍስ ወከፍ - በነጠላ ሕይወታችን (እንደ ግለሰብ) ቀሽመን እናውቅ - እንቀሽምም ይኾናል እንጂ ... በአንዲት ነጠላ መሰናዶም ፤ በአንዲት ደቂቃ የአየር ላይ ቆይታም ቢኾን ፥ ሐሳብ ላይ ማግጠን ፣ የማንንም አጀንዳ አራምደን ፣ በ ‘ሥራው ያውጣው’ ግብር ሠርተን አናውቅም! ... ለዚኽ ደግሞ ቀርቦ ለጠየቀን ብዙ ማስረጃዎች አሉን!...
ሰዎች ነንና ... “መገናኛ ብዙኅን እንዲኽ ሊኾን ይገባዋል!” እያሉ ያለ’ረፍት ሲደሰኩሩ ከምንሰማቸው ‘ጠብቀን [በ]ማጣታችን’ ግን ጥቂት ቅር መሰኘት ጎብኝቶናል። ...
ቢኾንም ... የ’ናንተ ፥ የጥቂቶቹ እውነተኛ ፍቅር እና አክብሮት ያይላልና ፤ ባሰብነው መንገድ ባለመሔዱ ለመዘግየታችን እጅ እየነሳን - እንዶድ 1 - እጅጉን ባ’ማረ ኅትመት በጥቂት ጊዜያት ውስጥ በክብር ከእጃችኹ ይገባል!
አዎ!!!
አብራችኁን “የምታካብዱ…” ፤
በ “ያበላል!” ቅሽምና የማትነዱ … ፤
በድካማችኁም ውስጥ ከራሳችኁ የምትሻገሩ... ፤
ለዳዴያችን የሩጫ ዕውቅና ሰጥታችኁ የምታገዝፉን… ጌቶች እና እመቤቶች አላችኁን!!!
እንወዳችዃለን!
በ ‘ኸተማ’ ሬድዮ ከጆርዋችኁ… በሠለጠነ ኅትመት የተደጎሰ ፥ የተገራ ይዘት ሸክፈን ከዓይናችኁ በቅርቡ እንደርሳለን!
አዎ!!!
ወደን ‘ፋራ’ እንኾናለን! መርጠን ‘ኋላ’ እንቀራለን!
አዎን!!!
ወደን ‘እንባክናለን!’
‘ላይክ እና ሼር’ ማድረግ ለማይችለው… አኹንም 2G/3G ብቻ ለሚያገኘው የአገር ልጅ ተግተን እንሠራለን!
ነገን ብቻ ሳይኾን... ጥሩ እንቅልፋችንን አምነን እንባትላለን!
እንዶድ፥ ከ'ኛው ለ'ኛው!
ልብ ይመርቅ!

❤3
Forwarded from Endod + እንዶድ + (Mekonnen Mogessie)
እንዶድ...
"በአስተውሎት ንጽሕና ፣ በአብሮነት መድህን ፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ÷ ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ የሚሰናዳ የራዲዮ መሰናዶ ነው!"
ይኽ መሰናዶ ከመደመጥ አልፎ - ከተላለፉ የራዲዮ መሰናዶዎቹ ውስጥ በየምዕራፎቹ ከተወጉ ግላዊና ሐገራዊ መብሰልሰሎችን ያዘሉ ሐሳቦች መሃል የ6ቱ ክፍሎች ብቻ ሸጋ ሐሳባት ቅርጽ ተበጅቶላቸው በመጽሐፍ መልክ - ተሰናኝተው፣ በሸጋ አርትዖት ስር አልፈው፥ ከ'ንድፈ-ሰብዕና' እስከ 'የክት ጨዋታ'ው ድረስ አሰናኝቶ ለንባብ ሊያበቃ ነው።
ይኽንን መጽሐፍ መኮንን ሞገሴ እና በረከት ተስፋዬ ከበደ አሰናኝተውታል፤ ሰብነማ ግርማ አርትዖቱን ሰርቶታል።
ኑ! አብረን እናሳትመው!
የአንድ መጽሐፍ ዋጋ 500.00 ብር ብቻ
CBE - 1000162466236
መኮንን ሞገሴ
TeleBirr - 0911465687
አቅማችኹ የሚፈቅድም ከአንድ በላይ በመግዛት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የእንዶድ ቤተሰቦች(መጽሐፉን ለመግዛት አቅም የሌላቸው) ጋር መጽሐፉን እና ሐሳባቱን እንድናደርስ ልታግዙን ትችላላችኁ!
ስታስገቡ ለማድረሱ እንዲረዳን 'screenshot' @Endodbook በዚህ ቴሌግራም
አካውንት ይላኩልን።
📢 Exciting News! 📢
Get ready to delve deeper into the insightful world of Endod! 🎉 We're thrilled to announce that preorders for the book "እንዶድ -፩"/"Endod - 1" are NOW OPEN!
This book is a compilation of 6 captivating episodes from the Endod Radio Show, including:
📖 "ንድፈ-ሰብዕና" (Nidife-Seb'ina)
📖 "የአንደበት መዓዛ እና ቃና" (Ye'andebet Me'aza ena Qana)
📖 "ኦሊ ገለን፤ አላ ገለን" (Oli Gelen; Ala Gelen) - By Tilahun Abebe(Welelaw)
📖 "ተግጠው የተተፉ ሐሳቦች" (Tegtew Yetetefu Hasaboch)
📖 "ጀግና የማያስፈልጋት አገር..." (Jegna Yamayasfelegat Ager...)
📖 "የክት ጨዋታ" (Yekit Chewata)
Compiled by: Mekonnen Mogessie & Bereket Tesfaye Kebede
Edited by: Sebnema Girmaw
Endod Radio Show: At its core, the show values purity of intellect, salvation through togetherness, and resilience derived from nature, beginning with the fundamental principle of being a responsible individual and empowering others.
Don't miss your chance to own this collection of thought-provoking content!
🔗 Preorder your copy of Endod - 1 today!
CBE 1000162466236 Mekonnen Mogessie
Tele Birr +251911 46 56 87
🔴 Don't forget to share screenshots 📸 via @Endodbook Telegram account | Price: 500 ETB | Consider buying extra copies to help us deliver the book to those who want to read but cannot afford it. Your support makes a difference! 🔴
#Endod #BookPreorder #NewRelease #EthiopianLiterature #RadioShow #Community #Responsibility #Empowerment #InsightfulContent
"በአስተውሎት ንጽሕና ፣ በአብሮነት መድህን ፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ÷ ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ የሚሰናዳ የራዲዮ መሰናዶ ነው!"
ይኽ መሰናዶ ከመደመጥ አልፎ - ከተላለፉ የራዲዮ መሰናዶዎቹ ውስጥ በየምዕራፎቹ ከተወጉ ግላዊና ሐገራዊ መብሰልሰሎችን ያዘሉ ሐሳቦች መሃል የ6ቱ ክፍሎች ብቻ ሸጋ ሐሳባት ቅርጽ ተበጅቶላቸው በመጽሐፍ መልክ - ተሰናኝተው፣ በሸጋ አርትዖት ስር አልፈው፥ ከ'ንድፈ-ሰብዕና' እስከ 'የክት ጨዋታ'ው ድረስ አሰናኝቶ ለንባብ ሊያበቃ ነው።
ይኽንን መጽሐፍ መኮንን ሞገሴ እና በረከት ተስፋዬ ከበደ አሰናኝተውታል፤ ሰብነማ ግርማ አርትዖቱን ሰርቶታል።
ኑ! አብረን እናሳትመው!
የአንድ መጽሐፍ ዋጋ 500.00 ብር ብቻ
CBE - 1000162466236
መኮንን ሞገሴ
TeleBirr - 0911465687
አቅማችኹ የሚፈቅድም ከአንድ በላይ በመግዛት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የእንዶድ ቤተሰቦች(መጽሐፉን ለመግዛት አቅም የሌላቸው) ጋር መጽሐፉን እና ሐሳባቱን እንድናደርስ ልታግዙን ትችላላችኁ!
ስታስገቡ ለማድረሱ እንዲረዳን 'screenshot' @Endodbook በዚህ ቴሌግራም
አካውንት ይላኩልን።
📢 Exciting News! 📢
Get ready to delve deeper into the insightful world of Endod! 🎉 We're thrilled to announce that preorders for the book "እንዶድ -፩"/"Endod - 1" are NOW OPEN!
This book is a compilation of 6 captivating episodes from the Endod Radio Show, including:
📖 "ንድፈ-ሰብዕና" (Nidife-Seb'ina)
📖 "የአንደበት መዓዛ እና ቃና" (Ye'andebet Me'aza ena Qana)
📖 "ኦሊ ገለን፤ አላ ገለን" (Oli Gelen; Ala Gelen) - By Tilahun Abebe(Welelaw)
📖 "ተግጠው የተተፉ ሐሳቦች" (Tegtew Yetetefu Hasaboch)
📖 "ጀግና የማያስፈልጋት አገር..." (Jegna Yamayasfelegat Ager...)
📖 "የክት ጨዋታ" (Yekit Chewata)
Compiled by: Mekonnen Mogessie & Bereket Tesfaye Kebede
Edited by: Sebnema Girmaw
Endod Radio Show: At its core, the show values purity of intellect, salvation through togetherness, and resilience derived from nature, beginning with the fundamental principle of being a responsible individual and empowering others.
Don't miss your chance to own this collection of thought-provoking content!
🔗 Preorder your copy of Endod - 1 today!
CBE 1000162466236 Mekonnen Mogessie
Tele Birr +251911 46 56 87
🔴 Don't forget to share screenshots 📸 via @Endodbook Telegram account | Price: 500 ETB | Consider buying extra copies to help us deliver the book to those who want to read but cannot afford it. Your support makes a difference! 🔴
#Endod #BookPreorder #NewRelease #EthiopianLiterature #RadioShow #Community #Responsibility #Empowerment #InsightfulContent
❤2👏1
https://www.tiktok.com/@macku_et/live?enter_from_merge=pc_share&enter_method=pc_share&is_from_webapp=1&sender_device=pc

TikTok
Mekonnen Mogessie is LIVE | TikTok
Work | Chat | Chill!. | Check out Mekonnen Mogessie LIVE streams on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from Mekonnen Mogessie.
❤4