Ibsa Ejjennoo Dargaggoota Ortodooksii Oromoo Shawaa kan Arsii
በአርሲ የሚኖሩ የሸዋ ኦሮሞ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች መግለጫ አውጥተዋል

❤99👍32😢8💯4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእፎይን ሥጋ ካልበላሁ እያለ ነው ወገናችን😁በቁርጥ ወይስ በጥብስ ነው የሚፈገው ጠይቁት እስቲ🫣 በነገራችን ላይ በእስልምና የክርትስያኖችን ሥጋ መብላት ይቻላል👈 የኔን ደግሞ ስንቶች ይመኙት ይሆን? ሻኛ ዬለኝም ምላስ ሰንበር ከፈለጉ ግን👅 ቆርጠው መመገብ ይችላሉ ሌላው አካላቴ ብዙም ሥጋ ስለሌለው👣
😁139🤣71😢18💔15
ተመላላሹ አላህ
አላህ ከለሊቱ አንድ ሦስተኛ ሲቀር ሁሌም ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ይወርዳል ተብሎ በወሃብዮች ይታመናል። መውረዱንስ ይውረድ ሙስሊሞች መቼም የማይመልሱት የሚከተሉትን ጥያቄ እኛም እንሰነዝራለን
:-በምኑ ነው የሚወርድ?
:-ሲወርድ አርሽን ይለቃል ወይስ አይለቅም?
:-ዐርሽን ሳይለቅ የሚወርድ ከሆነ ተለጣጭ ነው ማለት ነው?
:-ከወረደ በኃላስ ይመለሳል ወይስ አይመለስም?
:-የተለያዩ ሐገራት ሰአት አቆጣጠር ይለያያልና በቀን ስንት ጊዜ ነው የሚወርደው?
:-መውረድስ የጀመረው መቼ ነው?
:-መውረድስ ለምን አስፈለገው? ጸሎት ለመስማት የምትሉ ከሆነ ዐርሽ ላይ ሆኖ መስማት ስለማይችል ነውን?
:-ሲወርድ በእግሩ ወይስ በእጁ? በእግሩ ካላችሁን እንደኛ እግሩን ለመንቀሳቀሻ ይጠቀመዋል ማለት ነው? አልተነገረንም መልስ አይሆንም….
ለማንኛውም በዚህ ጉዳይ ጠለቅ ባለ መልኩ ዛሬ ማታ እንደተለመደው የምንወያይ በይቱብና በቲክቶክ ተከታተሉን!!!
https://sunnah.com/bukhari:7494
Narrated Abu Huraira:
Allah's Messenger (ﷺ) said, "Every night when it is the last third of the night, our Lord, the Superior, the Blessed, descends to the nearest heaven and says: Is there anyone to invoke Me that I may respond to his invocation? Is there anyone to ask Me so that I may grant him his request? Is there anyone asking for my forgiveness so that I may forgive him?
يَتَنَزَّلُ رَبُّنَا تَبَارَكَ وَتَعَالَى كُلَّ لَيْلَةٍ إِلَى السَّمَاءِ الدُّنْيَا حِينَ يَبْقَى ثُلُثُ اللَّيْلِ الآخِرُ فَيَقُولُ مَنْ يَدْعُونِي فَأَسْتَجِيبَ لَهُ، مَنْ يَسْأَلُنِي فَأُعْطِيَهُ، مَنْ يَسْتَغْفِرُنِي فَأَغْفِرَ لَهُ

Sunnah
Sahih al-Bukhari 7494 - Oneness, Uniqueness of Allah (Tawheed) - كتاب التوحيد - Sunnah.com - Sayings and Teachings of Prophet…
Hadith of the Prophet Muhammad (saws) in English and Arabic
👍93❤41😁19😱6
ከትግራይ የሃይማኖት አባቶች የተሰጠ መግለጫ
(መግለጫውን ያነበቡት ሼህ/የሙስሊም አባት ሲሆኑ እንዲህ ብለዋል):-
:-በስቅለት ዕለት በሚሰግዱ ክርስትያኖች ላይ ለተፈጸመው አስከፊ ድርጊት እስልምናን የማይወክል በመሆኑ እናወግዛለን
:-ኹከት ለመፍጠር የሞከሩትን የህግ አካላት ተከታትለው ችግሩ ሳይባባስ በቁጥጥር ስር ስላዋሏቸው እናመሰግናለን
:-ችግር ፈጣሪዎችን መንግስት ተከታትሎ እንዲያጣራልንና ተገቢውን ቅጣት እንዲሰጣቸው ጥሪ እናስተላልፋለን
:-የአክሱም ጉዳይ በአክሱማውያን እንጂ በውጪ ባሉ በሌሎች የሚፈታ እንዳልሆነ በጽኑ እናምናለን… ስለዚህ ጥቃቅን ጉዳዮችን እየለቃቀማችሁ የፖለቲካ አጀንዳችሁን ማስራጨት ልታቆሙ ይገባል። በተለይም የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ የሆናችሁ የሐሰት ዜና የምታሰራጩ ከዚህ ድርጊታችሁ ልትታቀቡ ይገባል!!!
***
እነ አህመዲን ጀበል አርብ የስቅለት ዕለት ክርስትያኑን ለመረበሽ የላኳቸው አሸባሪዎች አላማቸው ሳይሳካ ቀርቷል።

❤189👍52🫡13💩2
አንዱ ኡስታዝ እፎይ ተሳዳቢ ነው ብሎ የለጠፈውን ቪድዮ ልከውልኝ ሰማሁት።
በቪዲዮው ላይ እንዲህ ብዬ ተናግሬለሁ
“በአመት አስር መጽሐፍት የማታነቡ አይደለም አስር፣ አንድ መጻፍ እንኳ በአመት የማታነቡ…መሃይም ናችሁ ብዬ ነበር።”
በአመት አንድ መጻፍ እንኳ ሳታነቡ ሃይማኖታችሁን የምታሰድቡ መሃይሞች ናችሁ በማለቴ ኡስታዙን ለምን አስከፋው? የማያነቡ ማሀይም መባላቸው ስድብ ከሆነ ከእኔ ቀድሞ ነቢዬ የሚለው ብሎታል።
The Prophet said, "We are an illiterate nation; we neither write, nor know accounts
ነብዩ እንዲህ አለ:-እኛ ማንበብና መቁጠር የማንችል ማህይም ሕዝቦች ነን።
Sahih al-Bukhari 1913
ነብይህ የማናነብ ማሃይም ሕዝቦች ነን ስላለ ራሱን እየተሳደበ ነውን? ካልሆነ ታዲያ እኔስ ሳያነቡ ስህተት የሚሰሩትን ማሃይም ማለቴ ለምን እንድትበሳጭ አደረገህ? ሲቀጥል አላህ ራሱ ማሃይም ይላችሁ ዬለ እንዴ? ማስረጃ:-
“እርሱ ያ በመሃይሞቹ ውስጥ አንቀጾቹን (ቁርኣንን) በእነርሱ ላይ የሚያነብላቸው፣”
ሱራ.62:3
ወይስ ነብይህ መጻፍና ማንበብ ስለማይችል እሱን የተናገርኩ መስሎህ ነው?
“ለእነዚያ ያንን እነሱ ዘንድ በተውራትና በኢንጂል ተጽፎ የሚያገኙትን የማይጽፍና የማያነብ ነቢይ የኾነውን መልክተኛ የሚከተሉ ለኾኑት፡፡”
ሱራ.7:157
አሁን ላይ እንኳን ክርስትያኖችን ሙስሊሞችን እንኳ እፎይ ተሳዳቢ ነው ብትሏቸው ያፍሩባችዋል። የእናንተን የስም ማጥፋት ፕሮፓጋንዳ ሁሉም ሕዝብ አውቆባችዋል። ከቻላችሁ ሌላ ማጭበርበሪያ ዘዴ ተጠቀሙ።

❤126👍33😁14💩3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል
የጅል ለቅሶ መልሶ መላልሶ
ወዘተ የሚባሉ አባባሎች ትርጉማቸውን የምትረዱት እንዲህ አይነት ሰዎች ሲገጥሟችሁ ነው።
“እፎይ ይገደል፣ ይታረድ የሚል ሰማሁና እስልምና ማረከኝ” ለሚል ሰው ምን አይነት የመልስ ምት ይሰጣል ወገን?
ከዚህ በፊት አንዱም “Good idea ወይም መልካም ሐሳብ የሚባል እስልምና የገባሁት በእስልምና ቀልድ ስለሌለ ነው… አንተም(እኔን ማለት ነው) ግድያ ይጠብቅካል፣ እስልምናን ከነካህ ትቀነጠሳለህ ብሎኝ ነበር…ምን ይህ ብቻ እስልምና ውስጥ ከገባ በኃላ እኔን ለማስገደል ከኡስታዞቹ ጋር ሲመካከር ነበር። በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን እኔ አልተቀየምኩትም እንደውም በጸሎቴ አስበው ነበር… ወደ ቀድሞ ሃይማኖቱ ይመለስ ዘንድም አነጋግሬው ነበር። እንደሚመለስም እርግጠኛ ነበርኩ። ደግሞም ተመልሷል።
ታዲያ ሌላኛው አእምሮውን የተነጠቀ ለሆዱ ያደረ ለዕለት ጉርሱ ስለተጣለለት በፊት ላይ ኤቴስት ነኝ ባዩ ነጋ ጠባ እኔ ላይ ቪዲዮ ሲሰራ ከረመ…በጣም የሚገርመው ደግሞ የሚሰራቸው ቪዲዮች በሞላ ከእስልምና አስተምሮም የሚያሶጣ ከኡስታዞቹም የሚጋጭ ነው።
ለምሳሌ:-
አላህ አባት ነው ብሏል:-: ምንም እንኳን ይህ በቁርኣን ውግዝ ቢሆንም
በሸሪያ ሃይማኖቱን የቀየረ አይገደልም ብሏል:-: ከሸሪያው ጋር ቀጥታ ይጋጫል(ከሸሪያው ብቻ ሳይሆን ከእነ አቡ ሃይደር ጋርም ይጋጫል)
ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ…ለምንድነው ግድያን የሚያበረታቱ ሰዎች ወደ እናንተ የሚመጡት? ከመጡ በኃላስ እኔን ለማስገደልና በሐሰት ስሜን ካላጠፉ ገንዘብ አትሰጧቸውም ማለት ነው?

❤147😁30👌9🤔3
አንዱ ሰለምቴ ነኝ ያለ
:-አላህ አባት ነው አለ እንደ ቁርኣን በአላህ ዘንድ እጅግ የተጠላው አላህን አባት የሚል ነው(ሙስሊሞች ጀግና አሉት)
:-ሐዲስ የሰዎች ወሬ ነው የማንበብ ፍላጎት ዬለኝም ሲል(ማሻላህ እንደ ሰለምቴ ሙር ዬለም አሉት)
:-ገነት ወሲብ ከሌለ ምን ይሰራል? ጡታቸው ጉች ጉች ያለ ባይኖር ገነት ምንም ደስ አይልም ነበር…ይህ ማለት ለሙስሊሞች ትልቁ ደስታቸው አላህን ማዬት ሳይሆን ወሲብ ማድረግ መሆኑን ሲናገር( አላህኩበር ማሻላህ የሚሉ አጨብጫቢ ኡስታዞች አሞጋገሱት)
:-እንደ ሸሪያው ሃይማኖቱን የቀየረ አይገደልም አለ… በዚህ ንግግሩ እጅግ እልፍ ሐዲሳትን ካደ…የሸሪያውን ህግ ስህተት ነው አለ…እነ አቡሃይደር የተናገሩትን ሸመጠጠ (በዚህ ሁሉ ውስጥም ሆኖ እነ ማሻላህ እንዳንተ አዋቂ ዬለም በማለት አጨበጨበሉት)
:-ሙሐመድ አይሻን በስድስት አመቷ ማግባቱን አንስቶ ሽማግሌ ህፃን ልጅ ማግባት ችግር ዬለውም ብሏል (እንግዲህ እሱስ እንደ ነብዩ የስድስት አመት ያገባ ይሆን?)
:-ኡስታዞች የሚያስተምሩት እርስ በእርሱ እንደሚጋጭ በዚህም ግራ እንደሚያጋቡት ተናግሯል(ሙሐመድ ደግሞ በአንድ ነገር ተከራክራችሁ እሱን ፈራጅ እስካላደረጋችሁ ድረስ አላመናችሁም ብሏል።
:-እስልምና የተፈጥሮ ሃይማኖት አይደለም…ሙስሊሞች ዝም ብለው ነው እስልምና የተፈጥሮ ሃይማኖት የሚሉት በማለት እንደ መፈክር እስልምና የተፈጥሮ ሃይማኖት ነው የሚለውን የሙስሊሞች መፈክር አፈረሰው።(አሁንም እነ ማሻላህ እልል እያሉ እያጨበጨቡለት ይገኛል)
ይህን ኡስታዝ እባካችሁ አብዝታችሁ አሶሩት አብዝታችሁ በትልልቅ ሚዲያዎችም ላይ ጋብዙት…ሌሎችም የተሳሳታቸው እጅግ እልፍ ናቸው!!!

😁119❤33💩3👍2