Forwarded from Tech+Ethiopia
🚨 ChatGPT 'Codex' የተባለ አዲስ የኮዲንግ ቴክኖሎጂ አቅርቧል!
ሰላም ቤተሰብ! የDevelopers ስራን እጅግ የሚያቀለው "Codex" አሁን በቀጥታ በ ChatGPT ውስጥ ገብቷል።
Codex ምንድን ነው?
ሙሉ በሙሉ የሶፍትዌር እና የኮዲንግ ስራዎችን የሚሰራ የ AI Agenet ነው። አሁን ላይ በአዲሱ GPT-5.5 ሞዴል ነው የሚሰራው።
ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦
ሙሉ ፕሮጀክት ይሰራል፦ ኮድ መፃፍ ብቻ ሳይሆን፣ አፕሊኬሽን እና ዌብሳይት ከነ ሙሉ እቅዱ ሰርቶ ያጠናቅቃል።
ስህተት ያርማል (Debugging)፦ በኮዳችሁ ላይ ያለውን ስህተት (Bug) ራሱ ፈልጎ ያስተካክላል።
በቀላሉ ይገኛል፦ በ ChatGPT ዌብሳይት፣ በስልክ አፕሊኬሽን፣ እና Desktop ላይ በቀጥታ ይሰራል፤ ከኮድ ኤዲተሮችም ጋር ይገናኛል።
ኮዲንግ ባትችሉ እንኳን፣ በፅሁፍ ብቻ በማዘዝ የራሳችሁን አፕሊኬሽን መስራት ትችላላችሁ! ኮዲንግ ለምትማሩ እና ለምትሰሩ ሰዎች ደግሞ ምርጥ አጋዥ ነው።
እናንተስ ChatGPTን ለኮዲንግ ተጠቅማችሁት ታውቃላችሁ? ኮሜንት ላይ ንገሩኝ! 👇
🚨 MEpass
በስልካችሁ ብቻ ዶላር የምትሰሩበትን MEpass አፕሊኬሽን አሁኑኑ ጀምሩ! አሁን የአንድ MEC ኮይን ዋጋ $8.2 ዶላር ደርሷል።
አሰራሩ በጣም ቀላል ነው፦
✅ 10 ሰው በሊንካችሁ ስትጋብዙ 1 MEC ($8) ታገኛላችሁ።
✅ ትልቁ ጥቅሙ፣ ክፍያ ለማውጣት 10 ሰው እስኪሞላ አትጠብቁም! 1 ሰው ብቻ ብትጋብዙም ወዲያውኑ ማውጣት ትችላላችሁ! 🚀
እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚያሳይ ቪዲዮ ከላይ Pin ተደርጓል።
ሊንኩ https://i.mec.me/?c=szt5ahz9 👉
Referal code ✅ szt5ahz9
@techpluset

Samsung ተጠቃሚዎች
One UI 9 July 22 ተለቋል ግን ሁሉም ስለኮች አላገኙም መች የናንተም ስልክ እንደሚያገኝ ተመልከቱ
July–August 2026
Galaxy Z Fold8 (Pre-installed)
Galaxy Z Flip8 (Pre-installed)
Galaxy S26
Galaxy S26+
Galaxy S26 Ultra
August–September 2026
Galaxy S25
Galaxy S25+
Galaxy S25 Ultra
Galaxy S25 Edge
Galaxy S25 FE
Galaxy Z Fold7
Galaxy Z Flip7
Galaxy Z Flip7 FE
Galaxy Z TriFold
September–October 2026
Galaxy S24
Galaxy S24+
Galaxy S24 Ultra
Galaxy S24 FE
Galaxy Z Fold6
Galaxy Z Flip6
Galaxy Tab S10 / S10+ / S10 Ultra / S10 FE
October–November 2026
Galaxy S23
Galaxy S23+
Galaxy S23 Ultra
Galaxy S23 FE
Galaxy Z Fold5
Galaxy Z Flip5
Galaxy A56
Galaxy A36
Galaxy A26
Galaxy M56
Galaxy M36
November–December 2026
Galaxy A55
Galaxy A35
Galaxy A25
Galaxy A16
Galaxy A15
Galaxy A07
Galaxy M55
Galaxy M35
Galaxy M16
Galaxy M15
Galaxy Tab S9 series
Other eligible Galaxy A, M, F, XCover, and Tab models still within Samsung’s update policy.
Share to your friends

⚡1
Forwarded from Tech News Et 📲
🛒 የአማዞን Rufus AI ሾፒንግ ረዳት አዳዲስ ገራሚ ባህሪያት! 🤖
አማዞን Rufus በተሰኘው የ AI ረዳቱ ላይ ግዢን እጅግ የሚያቃልሉ አዳዲስ የላቁ አሰራሮችን አስተዋውቋል፦
📊 የ90 ቀን የዋጋ ታሪክ (Price Tracker)፦ ማናቸውንም እቃዎች ከመግዛታችሁ በፊት ባለፉት 30 እና 90 ቀናት ውስጥ የነበራቸውን ዝቅተኛና ከፍተኛ የዋጋ ለውጥ በማሳየት ትክክለኛ ውሳኔ እንድትወስኑ ይረዳችኋል።
🔔 የዋጋ ማስጠንቀቂያ እና ራሱን የቻለ ግዢ (Auto Buy)፦ የእቃው ዋጋ እርስዎ ወደሚፈልጉት መጠን ሲወርድ AIው በራሱ ተነሳሽነት (Agentically) እቃውን ገዝቶ ማስቀመጥ ይችላል።
📸 ምስልና በእጅ የተጻፈ ሊስት መተንተን (Visual Search)፦ በእጅ የተጻፈ የቃጫ/የገበያ ዝርዝር ፎቶ አንስታችሁ ብታስገቡለት፣ እቃዎቹን በራሱ ፈልጎ ወደ Cart ያክላቸዋል።
🧹 ችግር ፈቺ የፎቶ ፍለጋ፦ ለምሳሌ ምንጣፋችሁ ላይ የቡና እድፍ ካለ ፎቶ አንስታችሁ ብታሳዩት፣ የምንጣፉን አይነት ለይቶ እድፉን የሚያጠፋ ተስማሚ የጽዳት እቃ ይመክራችኋል።
🧠 የግል ፍላጎትን ማስታወስ (Personalized Memory)፦ የቆየ የግዢ ታሪካችሁን በማስታወስ ለእናንተ ብቻ የሚሆኑ የቅናሽ ምርቶችን እና ምክሮችን ያቀርባል።
SHARE 🚀
@technews_et

🔥2❤1
Forwarded from Temari News
Entrance ማታ 1:00 ይለቀቃል!
📣 የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆኑ።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ያሳውቃል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
🌐 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
✈️ ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
💬 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ሁልጊዜ ትክክለኛ የትምህርት ምዘናናነ ፈተናዎች መረጃን ለማግኘት የትምህርት ምዘናና ማህበረዊ ትስስር ገጾችን ይከታተሉ።
✔ https://eaes.et
✔ https://web.facebook.com/eaes.eaes
✔ http://www.youtube.com/@eaes.ethiopia
✔ https://x.com/eaesEt
ለተማሪዎች በተማሪዎች
💙 @TemariNews
💙 @TemariNews
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ያሳውቃል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ሁልጊዜ ትክክለኛ የትምህርት ምዘናናነ ፈተናዎች መረጃን ለማግኘት የትምህርት ምዘናና ማህበረዊ ትስስር ገጾችን ይከታተሉ።
ለተማሪዎች በተማሪዎች
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥1
Channel name was changed to «Tech Info Graphic design ,video Editing»
Channel name was changed to «Tech Info ,Graphic design and video Editing»
Forwarded from NoteHero Ads
Let us introduce you the #1 Freshman Platform:
& A Lot More.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from RheoLoop
🚀 Two projects. One bigger goal: supporting Ethiopian students 🇪🇹
🎓 EthioPath helps students discover themselves, understand academic fields and departments, explore possible career directions, and discover Ethiopian universities — making it easier to approach important academic decisions with more clarity.
📚 PreXam helps students prepare and practice through structured lessons, interactive quizzes, and progress tracking, supporting preparation for the Exit Exam, Remedial Program, Grade 12 Mock Exam, and Freshman Exam.
EthioPath: Discover what path could fit you.
PreXam: Prepare and grow along the way.
Different tools. Different stages.
One shared goal — helping Ethiopian students navigate their journey with more clarity, confidence, and better access to learning. 🇪🇹
🔗 EthioPath: https://ethiopath.vercel.app
🤖 PreXam: PreXam on Telegram
Discover → Understand → Explore → Grow 🚀

ethiopath.vercel.app
EthioPath AI - Modern Freshman Career & Academic Pathfinder
An AI-assisted, privacy-first academic and career pathfinder designed for Ethiopian freshman students.
Forwarded from Gammadaa Goolloo ♾
Damn, ChatGPT can roast you properly. It really touched my feelings...
Use this prompt:
#@GammadaaGoolloo
Use this prompt:
Based on everything you know about me, roast me and do not hold back, use Amharic language.
#@GammadaaGoolloo
Forwarded from Tech News Et 📲
🚀 AI ጥያቄዎችን ከመመለስ በላይ፣ በዕለት ተዕለት ሕይወት ያሉ ችግሮችንም ለመፍታት ሊረዳ ይችላል!
👀 አንተስ ChatGPTን የጠፋባቹን ነገር ለማግኘት ታምኑታላቹ??
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et
👀 አንተስ ChatGPTን የጠፋባቹን ነገር ለማግኘት ታምኑታላቹ??
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et