EdMap Deals
353 subscribers
15 photos
2 links
Download Telegram
Channel created
🌸 Exclusive Student Discount at Dagi's Nail Studio! 💅💖

EdMap has a special treat just for you! We're excited to offer a fabulous 20% discount for students at Dagi's Nail Studio for those with ESIC card.

Due to overwhelming demand, we're extending this opportunity to an additional 5 lucky students! 😍

To secure your spot, simply text us at @Contact_EdMap with the message "I want the Nail discount" and unlock this amazing deal! 💅💝

📍Dagi's Nail Studio, located at Gerji near Sunshine.

Get your ESIC card, Get20% off!

#EdMapExclusive #DagisNailStudio #StudentDiscount #LimitedTimeOffer #TextNow
👍2
📚 Attention all Book Lovers!

🌟 Exclusive Student Discount at Mexico Book Corner! 📖📚

EdMap is thrilled to present a special offer! We've teamed up with Mexico Book Corner to offer an amazing 50% discount for students with an ESIC card!

Discover a world of vintage and limited edition books at Mexico Book Corner!📚

To take advantage of this incredible offer, simply text us at @Contact_EdMap with the message "I want a book discount" and enjoy 50% off your purchase! 📱📖

📍Store's location is Mexico around Wabishebele Hotel.
📍The store has old and out-of-print edition books.

Get your ESIC card, Get 50% off!

#EdMapExclusive #MexicoBookCorner #StudentDiscount #TextNow #LimitedEditions
👍4
📣የኤድማፕ ኦንላይን ኮርስ Deal

አለማቀፍ የሴኩሪቲ ስልጠና አቅራቢ የሆነው TCM Security Academy ያዘጋጀውን የ"Practical Web Application Security and Testing" ፕሮግራም ላይ የ96% ልዩ ቅናሽ ያቀረበ ሲሆን ኤድማፕ ይሄንን ቅናሽ ማግኘት ለማይችሉ 10 ቤተሰቦቹም የተቀረውን ስፖንሰር እንደሚያደርግ ሲያሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

በWeb Application Security ፍላጎት ላለው በሙሉ የሚመከረው ይህ ኮርስ፤ ከታች በተዘረዘሩት መስኮች እየተማራችሁ/እየሰራችሁ ላላችሁ በሙሉ መልካም እድል ነው።

በ -Computer Science
   -Software Engineering
   -CyberSecurity
   -Computer Engineering
   -Information Technology(IT)
   -Information Systems(IS)
   -Web Development.

❗️@Contact_EdMap በመግባት ለምን ይሄን ኮርስ እንደምትፈልጉ የሚገልፅ Cover Letter በማዘጋጀት እስከ ግንቦት 21 ፣ 2015 በመላክ ከምንመርጣቸው 25 ሰዎች መካከል አንዱ ይሁኑ።

ራስዎን አለማቀፍ ተቀባይነት ያለዎት ብቁ ባለሙያ ለማድረግ ይሄን እድል ይጠቀሙ።

ኮርሱን ለማግኘት ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ

ይሄን አስገራሚ የኤድማፕ Deals አያምልጥዎ። ለተጨማሪ የኤድማፕ Deals @EdMapdeals ይጎብኙ

@EdMap_Eth l @EdMap_Community

#EdMap #Online #Course  #Security #Testing
👍6
ልዩ ልዩ ለተማሪዎች የተዘጋጁ Deals ከ EdMap!

ተማሪ ስለሆናችሁ ብቻ ከ 20% -50% ቅናሽ የምታገኙበትን ቦታዎች አመቻችተናል።

@contact_EdMap ላይ በመመዝገብ እና ESIC Card በማውጣት የሚወዱትን ያግኙ።

ከፋሽን እስከ ምግብ፣ ከመዝናኛ እስከ ውበት ፣ እንዲሁም ልዩ ትምህርት ኮርስ ሁሉንም ነገሮች ይዘናል።

እነዚህን ሁሉ በኤድማፕ Deals ያግኙ!

@EdMapdeals
👍5
What is EdDeal and Ed Discount?

🛒 EdDiscount offers exclusive discounts on a wide range of products and services, including:

📚 Exclusive discounts on courses, both locally and internationally,

💻 Exclusive discounts on software and hardware, perfect for your school projects

🎒 Exclusive discounts on essential student products: textbooks, stationery, PCs, smartphones, and hardware, ensuring you have the tools you need for academic success.

💼 EdDeals provides exclusive deals on various services, so you can enjoy a well-rounded student life.

🚍 Exclusive deals on transportation and food, making your daily commute and meals more affordable.

💆‍♀️ Exclusive deals on beauty services to help you relax and take care of yourself.

🎉 Exclusive deals on entertainment and leisure activities, because every student deserves some fun and recreation.

📲 To access these incredible benefits, all you need to do is register and obtain your ESIC card on our EdMap website at https://www.edmap.et/ESIC.
3👍1
📣EdDeal Update: 15 ተማሪዎች የቲሲኤም ሴኪዩሪቲ ኢንተርናሽናል ኮርስ በነጻ አገኙ!

🎉 15 ተማሪዎች አለም አቀፍ ኢንስቲትዩት ከሆነው ቲሲኤም ሴኪዩሪቲ አካዳሚ በ EdMap ዲስካውንት ማግኘታቸውን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

ይህን እድል ላገኙ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!

የትምህርት ጉዞዎን መደገፋችንን ስንቀጥል በEdMap የሚመጡ ተጨማሪ አስደሳች Deals እና Discount እንደትጠብቁ በመጋበዝ ነው ።

ለተጨማሪ Deals እና Discount @EdMapDeals Join ያደርጉ

#EdDeal #EdMapDeals #EdMap
#BurgerDiscount

🍔ማንኛውንም አይነት በርገር ሲያዙ ESIC Card በማሳየት 45% ቅናሽ ያግኙ

🪪ለ ESIC Card ባለቤቶች ብቻ የተዘጋጀ ቅናሽ

🗓ቅናሹ እስከ ሃምሌ 5 ይቆያል

📍ቦታ ገርጂ ሰንሻይን ፊላን በርገር

🪪ካርድ ማውጣት ለምትፈልጉ ለ @contact_edmap ቴክስት ያድርጉ

ለተጨማሪ Deals እና Discount @EdMapDeals Join ያደርጉ

#BurgerDiscount #EdDeal #EdMapDeals #EdMap
#NailDiscount

💅🏾ጥፍራችሁን ስትሰሩ ESIC Card በማሳየት 20% ቅናሽ ያግኙ

🪪ለ ESIC Card ባለቤቶች ብቻ የተዘጋጀ ቅናሽ

🗓ቅናሹ እስከ ሃምሌ 5 ይቆያል

📍ቦታ ገርጂ ሰንሻይን Dagi's Nail Spa

🪪ካርድ ማውጣት ለምትፈልጉ ለ @contact_edmap ቴክስት ያድርጉ

ለተጨማሪ Deals እና Discount @EdMapDeals Join ያደርጉ

#NailDiscount #EdDeal #EdMapDeals #EdMap
በትምህርት መገልገያ ውጤቶች ላይ ልዩ ቅናሽ በማድረግ የአካዳሚክ ስኬትዎ የተቃና እንዲሆን EdDiscount ሁሌም ከጎንዎ አለ! በቅርቡ አስደሳች ቅናሾችን እነሆ እንላለን። እስከዛው ድረስ እነዚህን ቅናሾች ይጠቀሙ።

1. AirPod Pro 5
ገበያ ላይ = 2000 ብር
EdDiscount ላይ = 1550 ብር ብቻ!

2. Casio Scientific Calculator
ገበያ ላይ : ከ800 - 1000 ብር
EdDiscount ላይ በ550 ብር ብቻ!

3. Ruga's Neckband Headset:
ገበያ ላይ : 1500 ብር
EdDiscount ላይ በ1050 ብር ብቻ!

ይፍጠኑ! በተወሰነ ቁጥር ብቻ የቀረቡትን ቶሎ ይሸምቱ።

አዲስ አበባ ለምትኖሩ በሙሉ ባሉበት ይደርሳችኋል!

በቅርቡ መተግበሪያ (Application) ይፋ ሲሆን ደግሞ ወደ የተለያዩ ከተማዎች አድማሳችንን እናሰፋለን።

ለማዘዝ @Contact_EdMap ላይ አልያም በስራ ሰዓት 011- 639-5500 ይደውሉ።

ለተጨማሪ ዲልስ እና ቅናሽ @edmapdeals ይጎብኙ።
👍51
EdMap Deals
#NailDiscount 💅🏾ጥፍራችሁን ስትሰሩ ESIC Card በማሳየት 20% ቅናሽ ያግኙ 🪪ለ ESIC Card ባለቤቶች ብቻ የተዘጋጀ ቅናሽ 🗓ቅናሹ እስከ ሃምሌ 5 ይቆያል 📍ቦታ ገርጂ ሰንሻይን Dagi's Nail Spa 🪪ካርድ ማውጣት ለምትፈልጉ ለ @contact_edmap ቴክስት ያድርጉ ለተጨማሪ Deals እና Discount @EdMapDeals Join ያደርጉ #NailDiscount #EdDeal…
የጥፍር (Nail Salon Discount) ለምትፈልጉ ሴት ተማሪዎች ለቀጣይ ሳምንት 4 የቀሩ የቅናሽ ትኬቶች ስላሉ ቀድማችሁ ቴክስት ለምታደርጉ ሴት ተማሪዎች እንሰጣለን።

@Contact_EdMap ላይ Nail Discount እፈልጋልሁ ብላችሁ ቴክስት አድርጉልን!
5
Forwarded from EdMap Community
ለመጪው የክረምት ጊዜ ኤድማፕ ዲልስ በየትኛው ላይ ከጎንዎ እንዲሆን ይፈልጋሉ?
Anonymous Poll
34%
የጂም/ ፊትነስ ዲስካውንት
18%
የፎቶ ሞዴሊንግ ስልጠና ዲስካውንት
48%
የግራፊክስ ዲዛይን ኮርስ ዲስካውንት
#GymDiscount

💪🏾ጂም ለመጀመር ላሰባቹ ተማሪዎች ESIC Card በማሳየት 20% ቅናሽ ያግኙ

🪪ለ ESIC Card ባለቤቶች ብቻ የተዘጋጀ ቅናሽ

🗓ቅናሹ ቀድሞ ለሚመዘገቡ 10 ተማሪዎች ብቻ

📍ቦታ ገርጂ ሰንሻይን Daily Fitness

🪪ይህን ቅናሽ የምትፈልጉ ለ @contact_edmap "Gym " ብላቹ ቴክስት አድርጉ

ለተጨማሪ Deals እና Discount @EdMapDeals Join ያርጉ

#GymDiscount #EdDeal #EdMapDeals #EdMap
🙏4
Forwarded from EdMap Community
ከዚህ ቀደም በተለያዩ ምርቶች ላይ ለኤድማፕ ቤተሰቦች ልዩ ቅናሽ ማድረጋችንም፣ በዛም በርካታ ቤተሰቦቻችን መደሰታቸው ይታወሳል። EdDiscount ሁሌም ከጎንዎ አለ!

በቅርቡም ተመሳሳይ አስደሳች ቅናሾችን እነሆም እንላለን። እስካዛው ድረስ እነዚህን ቅናሾች ይጠቀሙ።

1. Sinerline Exercise Book (50 page)
ገበያ ላይ = 820 ብር በደርዘን
EdDiscount ላይ = 620 ብር ብቻ!

2. Hp Laptop (Core i5, 1TB HDD, 8Gb Ram, 6th gen, 5hrs Battery Life)

ገበያ ላይ : 27,500 ብር
EdDiscount ላይ በ25,500 ብር ብቻ!

3. Saachhi 3 in 1 Blender:
ገበያ ላይ : 3700 ብር
EdDiscount ላይ በ3200 ብር ብቻ!

ይፍጠኑ! በተወሰነ ቁጥር ብቻ የቀረቡትን ቶሎ ይሸምቱ።

አዲስ አበባ ለምትኖሩ በሙሉ ባሉበት ይደርሳችኋል!

በቅርቡ መተግበሪያ (Application) ይፋ ሲሆን ደግሞ ወደ የተለያዩ ከተማዎች አድማሳችንን እናሰፋለን።

ለማዘዝ @Contact_EdMap ላይ አልያም በስራ ሰዓት 011- 639-5500 ይደውሉ።

ለተጨማሪ ዲልስ እና ቅናሽ @edmapdeals ይጎብኙ።
🥰1
#ModelingDiscount

👠Modeling ኮርስ በዚህ ከረምት ለመውሰድ ላሰባቹ ተማሪዎች ESIC Card በማሳየት 20% ቅናሽ ያግኙ

🪪ለ ESIC Card ባለቤቶች ብቻ የተዘጋጀ ቅናሽ

🗓ቅናሹ ቀድሞ ለሚመዘገቡ 15 ተማሪዎች ብቻ

📍ቦታ4 ኪሎ, IMS Inline Modeling School

🪪ይህን ቅናሽ የምትፈልጉ ለ @contact_edmap "Modeling " ብላቹ ቴክስት አድርጉ

ለተጨማሪ Deals እና Discount @EdMapDeals Join ያርጉ

#ModelingDiscount #EdDeal #EdMapDeals #EdMap
2👍2
ለመጠናቀቅ ቀኖቻቸው የተቃረቡ የተማሪ ዲሎች

📍Dagi's Nail Studio, አድራሻ ገርጂ ሰንሻይን

💵20% ቅናሽ!

📆 እስከ ሐምሌ 5 , 2015

===============================

📍Fillan Burger, ገርጂ ኮንዶሚኒየም

💵 45% ቅናሽ!

📆 እስከ ሐምሌ 5 , 2015

===============================

📍ሜክሲኮ አምደ መፅሀፍት / Mexico Book Corner፣ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል

💵 እስከ 55% ቅናሽ!

📆 እስከ ሐምሌ 10 , 2015

ለተጨማሪ የተማሪዎች ዲልስ እና ቅናሾች @EdMapDeals ይጎብኙ
👍2🔥2
Forwarded from EdMap Community
ምቹና እና ጥቁር አብረቅራቂው የፈለጉትን ቅርፅ መሳል የሚችሉበት Black Angel Liner እነሆ!

ገበያ ላይ 350 ብር
EdDiscount ላይ 250 ብር

እዚህ ይዘዙ 👉 @Contact_EdMap

#Ladies #Feminine #EdMap #Glam
3🔥1
Forwarded from EdMap Community
ውብና ደማቅ የBlack Angel የከንፈር ቀለም ለጠንካራዋ ሴት!

ገበያ ላይ = 450 ብር
EdDiscount ላይ 350 ብር

እዚህ ይዘዙ 👉 @Contact_EdMap

#Ladies #Feminine #EdMap #Glam
9👍4