EdMap Community
3.29K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
#Get_to_know_your_degree

የኮምፒውተር ሳይንስ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያደገ የመጣ ችግር ፈቺና ለህይወት አስፈላጊ የሆነ የክህሎት መድረክ ነው።

የኮምፒውተር ሳይንስ "አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ የኮምፒዩተር ሲስተሞች እና ኔትወርኮች፣ የመረብ ደህንነት፣ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች፣ የሶፍትዌር ምህንድስና፣ እና ሌሎችንም ያካትታል።

በኮምፒውተር ሳይንስ የተመረቁ ሰዎች በማንኛውም ኩባንያ በሚፈለጉት መስክ የመሰማራት እድላቸው ከፍ ያለ ነው።

ለምሳሌ:
- የአይቲ አማካሪ ድርጅቶች
- ትላልቅ የኮምፒተር እና የሶፍትዌር ኩባንያዎች
- የማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያዎች
- ትላልቅ አምራቾች
- የፋይናንስ አገልግሎት አቅራቢዎች
እና ሌሎችም ለአብነት የሚጠቀሱ ቦታዎች ነው።

#EdMap #Computer_Science #Get_to_know_your_degree

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
👍10