በፅናት TECH
531 subscribers
19 photos
2 videos
324 files
31 links
👨‍💻👨‍💻THE SERVICE YOU GET IN THE CHANNEL!
🛑 TECH & MAKE MONEY ONLINE INFORMATION
🛑 ONLINE WORK NO AIRDROP
🛑 CRYPTO NEWS
🛑 USEFUL APPS
🛑 VIDEO AND PHOTO EDITING
🛑 YOUTUBE AUTOMATION TUTORIALS
🛑 TIKTOK TUTORIALS
🛑 AI TUTORIALS
🛑 LEGAL HA©KⒾⓃG
Download Telegram
ስልካችንን በዝግታ የሚገድሉ እና እድሜውን የሚያሳጥሩ  ዋና ዋና ምክንያቶች እነሆ ፦

📌 🌌. ኦሪጅናል ያልሆኑ (Cracked/Mod) አፖችን መጫን ፦ ብዙ ጊዜ የሚከፈልባቸውን አፖች ወይም ጌሞች በነፃ ለማግኘት ስንል ከማይታወቁ ድህረ-ገጾች ላይ የምናወርዳቸው አፖች (APK) ዋናው የስልካችን ጠላቶች ናቸው ። [ ጉዳት የለላቸው ጠቃሚ  mod app ቢኖሩም ]

📌 🌌. ስቶሬጅን (Storage) እስከ ጫፍ መሙላት 🙄፦ ስልኩ ላይ ነፃ ቦታ ሲጠፋ ሲስተሙ ለመንቀሳቀስ ይቸገራል፤ ይህም ፕሮሰሰሩ እንዲሞቅና ስልኩ እድሜው እንዲያጥር ያደርገዋል ።
📌 🌌. ስልክን "Restart" አለማድረግ ፦ ስልክን ለረጅም ጊዜ አጥፍቶ አለመክፈት በውስጡ ትናንሽ የሶፍትዌር ስህተቶች (በ ቴክኖሎጂ ቋንቋው Bugs ) እንዲከማቹ ያደርጋል፤ ይህም ስልኩን ያደክመዋል ።

[ ቢያንስ በሳምንት ስልካችሁን restart አድርጉ ...]

📌 🌌. ከባድ ጌሞችን በተለይ ስልኩ በሙቀት እየጋለ መጫወት ፦ ከፍተኛ ሙቀት የባትሪ እና የውስጣዊ ክፍሎች (Motherboard) አንደኛ ጠላት ነው ። ሙቀት የስልኩን ዕድሜ በግማሽ ይቀንሳል።

📌 🌌. ርካሽና ኦሪጅናል ያልሆኑ ቻርጀሮች ፦ ወጥ የሆነ የኤሌክትሪክ ፍሰት ስለማይሰጡ የስልኩን የኃይል መቆጣጠሪያ ክፍሎች ቀስ በቀስ ያቃጥላሉ ።
📌 🌌 . የዩኤስቢ (USB) ኬብሉ ጥራት ፦ ጥሩ ቻርጀር ቢኖራችሁ እንኳ ኬብሉ ደካማ ከሆነ ኤሌክትሪኩን በትክክል አያስተላልፍም። ስልክዎ ቻርጅ ለማድረግ ከ 3 ሰዓት በላይ የሚፈጅ ከሆነ፣ ኬብሉን መቀየር ነው ።

ከጠቀማችሁ 👍🔥
2
http Egypt tg pkg.ehi
14.1 KB
📱Telegram PKG File

🤩App Http injector🤩

⚡️High SPEED 💀💀

3 Day 🙂‍↔️

Reaction
" ስቅለት "

በክርስትና አስተምሮ ይህ ዕለት የአይሁድ ካህናት ያለ በደል ያለ ጥፋት ንጹሕ እና ጻድቅ የኾነውን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰቀሉበት ዕለት ነው።

ዕለቱ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም ዂሉ መድኀኒት ለአዳምና ለልጆቹ ሲል በመልዕልተ መስቀል በቀራንዮ አደባባይ ተሰቅሎ መዋሉን የሚታሰብበት ታላቅ ቀን ነው።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እና ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን #በስግደት እና #በጾም የሚታሰብ ሲሆን በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረትም በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ታስቦ ይውላል፡፡

በተለይ ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከንጋታው ጀምሮ እስከ ማምሻው በዕለቱ የተፈጸሙትን ክስተቶች በሰዓት ከፍላ በልዩ መንፈሳዊ ሥርዓትና በስግደት ታከብረዋለች ፦

ዓርብ ጠዋት

ዓርብ ጠዋት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጲላጦስ ፊት በፍርድ አደባባይ መቆሙ ይታሰባል። የካህናት አለቆችና ሕዝቡ ሽማግሎች ሁሉ ሊገድሉት በኢየሱስ ላይ ተማከሩ፤ አስረውም ወሰዱት ፥ ለገዢው ለጰንጤናዊው ጲላጦስም አሳልፈው ሰጡት።

በ3 ሰዓት

ጲላጦስ በወቅቱ በነበረው ሕዝብ ግፊት መሠረት ወንጀለኛውን በርባንን ከእስር አስፈትቶ በምትኩ ኢየሱስን አሳልፎ የሰጠበት፤ አካሉ እስኪያልቅም 6,666 የገረፉት ከሊቶስጥራ - ቀራኒዮ እርጥብ መስቀል አሸክመው የወሰዱበት ነው።

በ6 ሰዓት

ኢየሱስ ክርስቶስን እጆቹን እና እግሮቹን ቸንክረው በቀራንዮ ጎልጎታ ተራራ በ2 ወንበዴዎች መካከል የተሰቀለበት ነው።

በ9 ሰዓት

በእምነቱ አስተምሮ ይህ ሰዓት ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሱን ከሥጋው በባሕርይ ሥልጣኑ የለየበት ወደ ሲዖል ወርዶም የታሠሩትን ሁሉ ያስፈታበት ነው።

11 ሰዓት

ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከታላቅ ክብር እና ሐዘን ጋር በአዲስ መቃብር የቀበሩበት ነው።
🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍷ልክ እንደነዚህ አይነት የምቶዱትን ተጫዋች 4k Live Wallpaper በነፃ የምትጠቀሙበት ፀዴ አፕልኬሽን 👍
Wallpics.apk
87.1 MB
🛒 ለማውረድ ደግሞ 👇👇
👉DOWNLOAD NOW

Video 👇
✔️https://vt.tiktok.com/ZSuwXCWEm/
☦️👼⛪️መልካም የትንሳኤ በዓል ☦️👼⛪️

💙🎆🎉እንኳን አደረሳችሁ 🔺🔹

🙁🥳😭😭🥵 😔🥳😠😡😔😠
http TG PKG 2.ehi
14.9 KB
🤩🤩App http injector🤩🤩


⚡️ Telegram Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉንም 📱📱📱📱📱
Social Media 🎮 መጠቀም ትችላላችሁ⁉️⚡️
በጣም ፈጣን ፋይሎች ናቸው⚡️

Rᴇᴀᴄᴛɪᴏɴ አይረሳ ቤተሰብ🍸🔥
👏1
🦋 Cool Sms App ❤️

⚪️በዚህ አፕልኬሽን የስልካችሁን የ Message አፕልኬሽን በተለያዩ Themes እና FONT ማሳመር ትችላላችሁ ተጠቀሙበት

📍ከፕሌይስቶር ለማውረድ ከፈለጋችሁ ደግሞ ⬇️
🟡DOWNLOAD NOW 🟡

በሪአክሽን ሞቅ ማድረግ እንዳይረሳ🔔
💥 YACINE የተቋረጠባቹ አዲስ UPDATE አሰጄ ላይ ገብቷል


✔️
✔️ YACINE V3
✔️ ✔️ማጫወቻ APP አይፈልግም

REACTION ብቻ!!
Yacine_TV_V3.apk
12.1 MB
🤩🤩🤩🤩🤩🤩   🤩🤩   🤩🤩



👍✔️ ምንም አይነት ማጫወቻ APP አይጠይቅም
👍✔️ አዲስ ስለሆነ ከዚ በፊት የጫናቹትን አጥፉ ቀድማቹ
👍✔️ GOOGLE PLAY PROTECT OFF አድርጉ
👍✔️ GOOGLE PLAY OFF ካላረጋቹ INSTALL ANYWAY በሉት ✔️
Snaptube.apk
28.5 MB
snaptube

አዲሱን የቴዲ አልበም(ኢቶሪካ) ከዩቱዩብ በቀጥታ ወደ ስልካችሁ በቪዲዮ እና በ ኦዲዮ መርጣችሁ በቀላሉ የምታወርዱበት አፕ 🔥