📌 ዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም ጥቆማ
⚖️ ርዕስ፦ ፍርድ እስከ ቀራኒዮ
የኢየሱስ ክርስቶስ የፍርድ ሂደት (The Trial of Jesus) ከሃይማኖታዊ ይዘቱ ባሻገር በሕግ ታሪክ ውስጥ እጅግ ውስብስብና በርካታ ጥያቄዎችን የሚያስነሳ ክስተት ነው። በመጪው የስቅለት በዓል ዋዜማ በነገው የዲጂታል ነጋሪት ፕሮግራም ይህንን ታሪካዊ ሂደት ከዘመናዊው የሕግ ፍልስፍና አንጻር በዝርዝር ይፈትሻል።
📅 እሁድ መጋቢት 27/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር
⚖️ እንደ ሕግ ባለሙያ ይህንን ታሪካዊ ክስተት ከዛሬው የዳኝነት ሥርዓት አንጻር እንዴት ይመለከቱታል?
በውይይታችን ላይ እንዲሳተፉ እንጋብዛለን!
📩 አስተያየትዎን በጽሁፍ መልዕክት 8545 ላይ ይላኩ ወይም በኮሜንት ያጋሩን።
ዲጂታል ነጋሪት፦ የእርስዎ የሕግ ድምፅ! 🎙
#LegalAnalysis #RuleOfLaw #DueProcess #TrialOfJesus #HumanRights #JudicialIndependence #DigitalNegarit #Jurisprudence #FairTrial

🔥1
📌 ዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም ጥቆማ
📌 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አሰራርን በተመለከተ ከቀድሞ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሰብሳቢ ዳኛ እና የኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድረጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ወ/ሮ እትመት አሰፋ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት እናደርጋለን፡፡
📅 እሁድ ሚያዚያ 11/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።

📢 ዲጂታል ነጋሪት ይከታተሉ፣ እውቀትዎን ያዳብሩ!
ለተጨማሪ መረጃ በTelegram ይከተሉን፦
📺 ዩቲዩብ፦ የቀደሙ ፕሮግራሞችን እዚህ ያግኙ https://www.youtube.com/@CovenantHubLawFirm
📱 ቴሌግራም፦ https://t.me/EYKDF
📅 TikTok: @CovenantHubLawFirm

👏2👍1
📌 ዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም ጥቆማ
📌 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አሰራር: ክፍል 2
ከቀድሞ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሰብሳቢ ዳኛ እና የኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድረጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ወ/ሮ እትመት አሰፋ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት እናደርጋለን፡፡
📅 እሁድ ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።

👏1
📌 ዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም ጥቆማ
📌 ጋብቻ እና ውል፡ በሰበር እና በፌደሬሽን ምክር ቤት እይታ
📅 እሁድ ሚያዚያ 25/2018 ዓ.ም
🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት
📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።

📺ዩቲዩብ፦ የቀደሙ ፕሮግራሞችን እዚህ ያግኙ https://www.youtube.com/@CovenantHubLawFirm

📅 እሁድ ግንቦት 2-2018 ዓ.ም

📌 ወንጀል የማድረግ ሐሳብ እና የውጤት ድንበር
🚨 የታለመው ማስፈራራት፣ የተከሰተው ግድያ የሚል በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ መነሻ ሃሳብ በመያዝ:በወንጀል ሀሳብ እና ውጤት መካከል ስላለው ድንበር እና ተያያዥ ጉዳዮች ወደ አድማጮቻችን እናደርሳለን!
📅 እሁድ ግንቦት 9-2018 ዓ.ም

ለተጨማሪ መረጃ የቀደሙ ፕሮግራሞችን እዚህ ያግኙ ፡
📺ዩቲዩብ፦ https://www.youtube.com/@CovenantHubLawFirm
📱 ቴሌግራም፦ https://t.me/EYKDF
📅 TikTok: @CovenantHubLawFirm
🔔 ዲጂታል ነጋሪትን ሰብስክራይብ በማድረግ የሕግ ግንዛቤዎን ያሳድጉ!

📌 ዲጂታል ነጋሪት – የራዲዮ ፕሮግራም ጥቆማ 📌
🚨 አካልን ነፃ ስለማውጣት (Habeas Corpus)
🚨አንድ ሰው ከሕግ ውጪ ተይዞ ቢታሰር እና በ48 ሰዓት ውስጥ ፍርድ ቤት ባይቀርብ ምን ዓይነት የሕግ መፍትሔ አለ?
የ“Habeas Corpus” መብት ምንድን ነው?
ዜጎች በሕግ ምን መብቶች አሏቸው?
እነዚህን እና ተያያዥ የሕግ ጉዳዮችን በዚህ ሳምንት የ“ዲጂታል ነጋሪት” ፕሮግራማችን ይከታተሉ!
📅 እሁድ፣ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም
🕖 ከቀኑ 7፡00 – 8፡00 ሰዓት
📻 በአራዳ ኤፍኤም 95.1
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት
ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር ያቀርባል።
📢 ዲጂታል ነጋሪትን ይከታተሉ፤ እውቀትዎን ያዳብሩ!
📺 ዩቲዩብ፦ https://www.youtube.com/@CovenantHubLawFirm

🎙 ቃላት በፍትሕ ሚዛን፡ የቋንቋ ፎረንሲክ (Forensic Linguistics)
የምንናገረው ቃል፣ የምንጽፈው አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS) ወይም በሶሻል ሚዲያ የምንመርጠው ኢሞጂ (Emoji) ከጀርባችን ማንነታችንን አሳልፎ የሚሰጥ "የቋንቋ አሻራ" እንዳለው ያውቃሉ?
ቋንቋ ከወንጀል ምርመራ እና ከሕግ ሥርዓት ጋር እንዴት ይያያዛል? ውሎች እና አዋጆች ሲረቀቁ የሚፈጠሩ የቃላት አሻሚነቶች (Ambiguity) በፍርድ ቤት ክርክር ላይ ምን ዓይነት ክፍተት ይፈጥራሉ? የባለሙያ ምስክርነትስ (Expert Testimony) እስከምን ድረስ አስፈላጊ ነው?
"ዲጂታል ነጋሪት" የራዲዮ ፕሮግራም ከ "ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት" እና ከ "አራዳ ኤፍ ኤም 95.1" ጋር በመተባበር እጅግ አዲስ እና ትምህርታዊ ውይይት ይዞላችሁ ይቀርባል።
👤 የዕለቱ እንግዳ፦
· ዶ/ር ዝናወርቅ አሰፋ (Zinawork Assefa, PhD) — በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር
📅 እሁድ፣ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም
🕖 ከቀኑ 7፡00 – 8፡00 ሰዓት
📻 በአራዳ ኤፍኤም 95.1
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር ያቀርባል።
📢 ዲጂታል ነጋሪትን ይከታተሉ፤ እውቀትዎን ያዳብሩ!
ለተጨማሪ መረጃ

🔔 **ዲጂታል ነጋሪትን ሰብስክራይብ በማድረግ የሕግ ግንዛቤዎን ያሳድጉ!