📢 የሳምንቱ የ"ዲጂታል ነጋሪት" የውይይት ርዕስ፡ ጊዜ ቀጠሮ እና ዋስትና
አንድ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ ያሉት የ48 ሰዓታት ወሳኝ ጊዜያት እንዴት ይታሰባሉ? የዋስትና መብትስ በምን ሁኔታዎች ሊገደብ ይችላል?
በሕግ ዙሪያ ያሉዎትን ጥያቄዎች ምላሽ የሚያገኙበት፣ እውቀት የሚገበዩበትና መብትዎን የሚረዱበት ዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም በሳምንታዊ መሰናዶው እነዚህን አንገብጋቢ ጉዳዮች ይዞላችሁ ቀርቧል።
🔍 በውይይታችን የምንዳስሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
• የ48 ሰዓት ገደብ፦ የጉዞ ጊዜ እና የበዓላት ቀናት አቆጣጠር በሕጉ እንዴት ይታያል?
• የጊዜ ቀጠሮ፦ ፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ የሚጠይቅባቸው ምክንያቶች እና የፍርድ ቤት የቁጥጥር ኃላፊነት
• አካልን ነጻ ስለማውጣት(Habeas Corpus) :ያለ ሕግ አግባብ የታሰረ ሰው መብቱን ለማስከበር ምን ማድረግ ይችላል?
• የዋስትና መብት እና ገደቦቹ፦ ዋስትና የማይፈቀድባቸው ወንጀሎች የትኞቹ ናቸው?
📅 እሁድ የካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም
• ሰዓት፦ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት
• ራዲዮ፦ አራዳ ኤፍኤም 95.1 (Arada FM 95.1)
___________________
📢 ዲጂታል ነጋሪት ይከታተሉ፣ እውቀትዎን ያዳብሩ!
📺 ዩቲዩብ፦ የቀደሙ ፕሮግራሞችን እዚህ ያግኙ https://www.youtube.com/@CovenantHubLawFirm
📱 ቴሌግራም፦ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይቀላቀሉን https://t.me/EYKDF

📢 የሳምንቱ የ"ዲጂታል ነጋሪት" የውይይት ርዕስ፡ የሕጻነት ሞግዚትነት እና ቀለብ
ትዳር ሲፈርስ ተጎጂዎቹ ልጆች እንዳይሆኑ ሕጉ ምን ይላል? ብዙዎችን ግራ የሚያጋቡ የሕግ ጥያቄዎችን ይዘን ቀርበናል።
⚖️ በፕሮግራማችን የምንዳስሳቸው አንኳር ነጥቦች፦
• ሞግዚትነት (Custody): የልጆች ሞግዚትነት ለእናቶች ቅድሚያ ይሰጣል ወይስ ገቢ ላለው ወላጅ? የልጆች ጥቅም ሲባልስ መስፈርቱ ምንድነው?
• የቀለብ አወሳሰን መመሪያ፦ አዲሱ የሕፃናት ቀለብ አወሳሰን መመሪያ በፍርድ ቤቶች መካከል የነበረውን የተራራቀ ውሳኔ እንዴት ይፈታዋል? የቀለብ መጠን በወላጅ ገቢ ወይስ በልጁ ፍላጎት ይወሰናል?
• የመጎብኘት መብት፦ ሞግዚትነት ያልተሰጠው ወላጅ ልጆቹን እንዳያይ ቢከለከል ሕጋዊ መፍትሄው ምንድነው?
• ስምምነቶች፦ ባልና ሚስት በፍቺ ወቅት ስለ ልጆች ቀለብና አስተዳደግ በራሳቸው ተስማምተው ቢመጡ ፍርድ ቤት የመቀበል ግዴታ አለበት?
📅 መቼ፡ እሁድ የካቲት8/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር
📢 ዲጂታል ነጋሪት ይከታተሉ፣ እውቀትዎን ያዳብሩ!
ለተጨማሪ መረጃ በTelegram ይከተሉን፦
📺 ዩቲዩብ፦ የቀደሙ ፕሮግራሞችን እዚህ ያግኙ https://www.youtube.com/@CovenantHubLawFirm
📱 ቴሌግራም፦ https://t.me/EYKDF
📅 TikTok: @CovenantHubLawFirm
#DigitalNegarit #CovenantHub #FamilyLaw #ChildSupport #LegalAdvice #EthiopianLaw #የቤተሰብሕግ #የልጆችቀለብ #አራዳFM

📌 ዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም ጥቆማ
ርዕስ፡ ስለጦር መሣሪያ ክልከላ እና የተሽከርካሪ መወረስ!
ውድ የዲጂታል ነጋሪት ተከታታዮች፤ ስለ ጦር መሣሪያ ይዞታ እና ስለ ተሽከርካሪ መወረስ ሕጉ ምን እንደሚል ያውቃሉ? "አለማወቅ ከሕግ ተጠያቂነት አያድንም!"
በሳምንቱ የዲጂታል ነጋሪት ፕሮግራማችን የሚከተሉትን ጉዳዮች በዝርዝር እንወያያለን፦
🔹 የጦር መሣሪያ አያያዝና አጠቃቀም፦ ሕጋዊው ሥርዓት ምን ይመስላል?
🔹 የተጣሉ ክልከላዎች፦ ያለ ፈቃድ መያዝ፣ ማዘዋወርና መሸጥ የሚያስከትለው ከባድ የሕግ ተጠያቂነት፤
🔹 የተሽከርካሪ መወረስ፦ ተሽከርካሪዎ ለጦር መሣሪያ ዝውውር ወይም ለሌሎች ወንጀሎች አገልግሎት ላይ ከዋለ ዉጤቱ ምን ይሆናል?
🔹 የባለቤትነት ኃላፊነት፦ ንብረትዎ ለምን ተግባር እየዋለ እንደሆነ የመከታተል ግዴታዎ ምንድነው?
በጉዳዩ ላይ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ቸሎት የሰጣቸውን ውሳኔ በማንሳት ሰፊ ማብራሪያ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
📅 እሁድ የካቲት 22/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።

#DigitalNegarit #ዲጂታልነጋሪት #የሕግመረጃ #Ethiopia #LegalAwareness #Security #PropertyRights

ርዕስ፡ ጉዲፈቻ
ልጅ መውለድ ካልቻሉ ወይም የወላጅነት ፍቅርን ለሌላ ልጅ ለመስጠት የሚፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉ። በእነዚህ ሁኔታዎች “ጉዲፈቻ” ትልቅ ማህበራዊ እና ህጋዊ ትርጉም ያለው ሂደት ነው።
ነገር ግን፦
ጉዲፈቻ በህግ ምን ማለት ነው?
ጉዲፈቻን የሚመራው የህግ ማዕቀፍ ምንድን ነው?
ማን ጉዲፈቻ ማድረግ ይችላል?
ጉዲፈቻ ለማድረግ ምን መሟላት አለበት?
የጉዲፈቻ ልጅ በውርስ ንብረት ላይ ያለው መብት ምንድን ነው?
በማህበረሰባችን ውስጥ ስለጉዲፈቻ ያለው ወግ እና ልምድ ምን ይመስላል?
የጉዲፈቻ ልጅ ከተፈጥሮ ወላጆቹ እና ከአዲሱ ወላጆቹ ጋር ያለው ግንኙነት ምን ይሆናል?
የጉዲፈቻ አድራጊዎች ሀላፊነት ምንድነው?
እንዲሁም ጉዲፈቻ ከተፈጸመ በኋላ ሊቀር ወይም ሊሰረዝ ይችላልን?
📻 እነዚህን እና ተያያዥ የሕግ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች በዲጂታል ነጋሪት
📅 እሁድ የካቲት 29/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።

📌 የንብረት መያዣ ሕግን ያውቃሉ? የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ ሕግ እና አዲሱ የተንቀሳቃሽ ንብረት መያዣ/ዋስትና መብት አዋጅ ምን ይላሉ? የትኛውስ ለንግድዎና ለግል ሕይወትዎ የተሻለ የፋይናንስ ዕድል ይፈጥርልዎታል?ከቤት እና ሕንፃ ባለፈ ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን ለዋስትና ማቅረብ ስለሚቻልበት ሕጋዊ አሰራር በዲጂታል ነጋሪት እንወያያለን።
📅 እሁድ መጋቢት 6/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።

📅 እሁድ መጋቢት 13/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።

⚖️ ርዕስ፦ ፍርድ እስከ ቀራኒዮ
የኢየሱስ ክርስቶስ የፍርድ ሂደት (The Trial of Jesus) ከሃይማኖታዊ ይዘቱ ባሻገር በሕግ ታሪክ ውስጥ እጅግ ውስብስብና በርካታ ጥያቄዎችን የሚያስነሳ ክስተት ነው። በመጪው የስቅለት በዓል ዋዜማ በነገው የዲጂታል ነጋሪት ፕሮግራም ይህንን ታሪካዊ ሂደት ከዘመናዊው የሕግ ፍልስፍና አንጻር በዝርዝር ይፈትሻል።
📅 እሁድ መጋቢት 27/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1

⚖️ እንደ ሕግ ባለሙያ ይህንን ታሪካዊ ክስተት ከዛሬው የዳኝነት ሥርዓት አንጻር እንዴት ይመለከቱታል?
በውይይታችን ላይ እንዲሳተፉ እንጋብዛለን!
📩 አስተያየትዎን በጽሁፍ መልዕክት 8545 ላይ ይላኩ ወይም በኮሜንት ያጋሩን።
ዲጂታል ነጋሪት፦ የእርስዎ የሕግ ድምፅ! 🎙
#LegalAnalysis #RuleOfLaw #DueProcess #TrialOfJesus #HumanRights #JudicialIndependence #DigitalNegarit #Jurisprudence #FairTrial

🔥1
📌 ዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም ጥቆማ
📌 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አሰራርን በተመለከተ ከቀድሞ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሰብሳቢ ዳኛ እና የኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድረጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ወ/ሮ እትመት አሰፋ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት እናደርጋለን፡፡
📅 እሁድ ሚያዚያ 11/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር
📢 ዲጂታል ነጋሪት ይከታተሉ፣ እውቀትዎን ያዳብሩ!
ለተጨማሪ መረጃ በTelegram ይከተሉን፦
📺 ዩቲዩብ፦ የቀደሙ ፕሮግራሞችን እዚህ ያግኙ https://www.youtube.com/@CovenantHubLawFirm
📱 ቴሌግራም፦ https://t.me/EYKDF
📅 TikTok: @CovenantHubLawFirm
📌 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አሰራርን በተመለከተ ከቀድሞ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሰብሳቢ ዳኛ እና የኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድረጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ወ/ሮ እትመት አሰፋ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት እናደርጋለን፡፡
📅 እሁድ ሚያዚያ 11/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር
📢 ዲጂታል ነጋሪት ይከታተሉ፣ እውቀትዎን ያዳብሩ!
ለተጨማሪ መረጃ በTelegram ይከተሉን፦
📺 ዩቲዩብ፦ የቀደሙ ፕሮግራሞችን እዚህ ያግኙ https://www.youtube.com/@CovenantHubLawFirm
📱 ቴሌግራም፦ https://t.me/EYKDF
📅 TikTok: @CovenantHubLawFirm
👏2👍1
📌 ዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም ጥቆማ
📌 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አሰራር: ክፍል 2
ከቀድሞ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሰብሳቢ ዳኛ እና የኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድረጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ወ/ሮ እትመት አሰፋ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት እናደርጋለን፡፡
📅 እሁድ ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።

👏1
📌 ዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም ጥቆማ
📌 ጋብቻ እና ውል፡ በሰበር እና በፌደሬሽን ምክር ቤት እይታ
📅 እሁድ ሚያዚያ 25/2018 ዓ.ም
🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት
📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር
📢 ዲጂታል ነጋሪት ይከታተሉ፣ እውቀትዎን ያዳብሩ!
ለተጨማሪ መረጃ በTelegram ይከተሉን፦
📺ዩቲዩብ፦ የቀደሙ ፕሮግራሞችን እዚህ ያግኙ https://www.youtube.com/@CovenantHubLawFirm