Ensuring Cybersecurity in Ethiopia's Digital Transformation Journey 🇪🇹 As we strive towards the goals of the Digital Ethiopia 2030 Strategy, addressing cybersecurity challenges is paramount for a resilient digital economy.
Join our weekly radio program, Digital Negarit, as we host Dr. Metasebia Kassa, Founder & Manager of ECHO Engineering and Leader of ECYBER Academy. With over 20 years of experience in the field, Dr. Metasebia will provide expert insights into:
🔹 The impact of the Digital 2030 Strategy on national growth. 🔹 Emerging cyber threats accompanying digital expansion. 🔹 Practical defense mechanisms for individuals and organizations.
📢 Tune in this Sunday: 🕒 1:00 PM – 2:00 PM (Local Time) 📻 Arada FM 95.1 Live Stream Arada FM 95.1 Facebook Page (https://web.facebook.com/aradafm)
Presented by Covenant Hub Law Firm
#DigitalEthiopia2030 #CyberSecurity #EthiopiaTech

👍3
በሳምንታዊ ዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም በቀጣይ እሁድ በዘርፉ ከ20 ዓመታት በላይ ልምድ ያካበቱት ዶክተር መታሰቢያ ካሳ (የኤኮ ኢንጂነሪንግ መስራችና የኢ-ሳይበር አካዳሚ መሪ) 🚀 ዲጂታል 2030፡ የሳይበር ደህንነት እና የኢትዮጵያ ጉዞ በሚል ርዕስ ዙሪያ እንግዳችን ይሆናሉ።
በውይይታችን ምን ይዳሰሳል? ✅ የ"ዲጂታል 2030" ስትራቴጂ ፋይዳ፤ ✅ ከዲጂታል እድገት ጋር አብረው የሚመጡ የደህንነት ስጋቶች፤ ✅ በሀገራችን በብዛት የሚስተዋሉ የሳይበር ጥቃቶች፤ ✅ ራስንና ተቋምን ከሳይበር ጥቃት የመከላከያ መንገዶች።
📅 ቀን፦ እሁድ 🕐 ሰዓት፦ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 📻 ሬዲዮ፦ አራዳ ኤፍኤም 95.1
አቅራቢ፦ የኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት
ያለፉትን የራዲዮ ፕሮግራሞች በየዩቲዩብ ቻናላችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
https://www.youtube.com/@CovenantHubLawFirm

ዲጂታል ነጋሪት 3ኛ ሳምንት የራዲዮ ፕሮግራም የሳይበር ደህንነት እና ዲጂታል 2030 ከዶክተር መታሰቢያ ካሳ ጋር የነበረን ቆይታ
🛑 የበዓል ገበያና የሸማቹ መብት፦ የሕግ ጥበቃ ወይስ የገበያ መርህ?
የበዓል ሰሞን ግብይት ሲደራ የሸማቾች ፈተናም አብሮ ይገዝፋል። ካልተገባ የዋጋ ንረት እስከ ጥራት ጉድለት፤ በአካል ከሚደረግ ግብይት እስከ ዲጂታል ክፍያና ርክክብ ድረስ ያሉ ተግዳሮቶችን እንዴት እንወጣቸዋለን?
እንደ ሸማች ያለን መብትና ግዴታስ ምንድን ነው? የአቅራቢዎችስ ኃላፊነት እስከምን ድረስ ይዘልቃል? በተለይ አሁን ግብይቱ እየዘመነ ባለበት ወቅት፦
🔹 ምርቱን በአካል ሳይገመግሙ በዲጂታል መንገድ የሚፈጸሙ ግብይቶች ዋስትናቸው ምንድነው?
🔹 በኦንላይን ክፍያ፣ በዕቃ ርክክብ እና በምርት ጉድለት መሃል ለሚፈጠሩ ፈተናዎች ተጠያቂው ማን ነው?
🔹 የሕግ ጥበቃ ወይስ የገበያ መርህ—ለእርስዎ የትኛው ይቆማል?
ሁላችንም ሸማቾች ነን! በእያንዳንዱ ግብይት ጀርባ ያለውን መብትና ግዴታዎን፣ እንዲሁም የአቅራቢዎችን ኃላፊነት ጠንቅቀው እንዲያውቁ ዲጂታል ነጋሪት ይጎሰማል።
📻 የፕሮግራም መረጃ
️ ዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም (አራተኛ ሳምንት)
📅 ቀን፦ እሁድ ታኅሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም
🕐 ሰዓት፦ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00
📻 ጣቢያ፦ አራዳ ኤፍኤም 95.1
🛑 በኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር የሚቀርብ
📢 ዲጂታል ነጋሪት፦ ለመብትዎ የሚቆም የሕግ ልሳን!
#ዲጂታልነጋሪት #የሸማቾችመብት #የበዓልገበያ #የሕግጥበቃ #ኮቨናንትሀብ #አራዳኤፍኤም #ኢትዮጵያ

❤2👍1
#ዲጂታል ነጋሪት :5ኛ ሳምንት የራዲዮ ፕሮግራም
#ኑዛዜ እና የፈቃድ ጉድለት
ጥር 3-2018 ዓ.ም
#በኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት
ሙሉውን በዩቲዩብ ቻናላችን https://youtu.be/yvvJCh82dqE?si=5km6eQjapvHNzGV9
እንዲሁም በዚህ ቴሌግራም https://t.me/EYKDF ቻናላችን ያገኙታል፡፡

YouTube
ዲጂታል ነጋሪት፡ ኑዛዜ እና የፈቃድ ጉድለት
ዲጂታል ነጋሪት፡ ኑዛዜ እና የፈቃድ ጉድለት
ዲጂታል ነጋሪት 5ኛ ሳምንት የራዲዮ ፕሮግራም፡ ኑዛዜ እና የፈቃድ ጉድለት
ጥር 3-2018 ዓ.ም
በኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከራዳ ኤፍ ኤን 95.1 ጋር በመተባበር የቀረበ

❤1
📢 የዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም ጥቆማ!
ወራቱ ጋብቻ የሚበዛበት የጥር ወር እንደመሆኑ ጥር እና ጋብቻ! 💍⚖️ በሚል ርዕስ በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ውይይት እናደርጋለን፡፡
💍 ስለ መተጫጨት ሕጋዊ እሳቤዎች
🤝 የጋብቻ አፈጻጸም እና ምዝገባ
📜 የጋብቻ ውል አስፈላጊነት
👥 በጋብቻ ውስጥ ከሶስተኛ ወገን ጋር የሚደረጉ ውሎች
📅 መቼ፡ እሁድ ጥር 10/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ሬዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር
📢 ዲጂታል ነጋሪት: ይከታተሉን፣ እውቀትዎን ያዳብሩ!
ቀደም ሲል የተላለፉ እና ቀጣይ ፐሮግራማችን ሙሉውን በዩቲዩብ ቻናላችን https://youtu.be/Sf9LggPhwKM?si=RN-nbBo3n4-DjXwT
እንዲሁም በቴሌግራም https://t.me/EYKDF ቻናላችን ያገኙታል፡፡
#MarriageLaw #Ethiopia #LegalAwareness #CovenantHub #AradaFM #JanuaryWeddings

👍1
📢 ማሳሰቢያ፦ በከተራ በዓል ምክንያት ነገ እሁድ የ"ዲጂታል ነጋሪት" ፕሮግራም አይኖርም። በሚቀጥለው ሳምንት እሁድ በተለመደው ሰዓት (7:00-8:00) ይጠብቁን።
📢 የዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም ጥቆማ!
ወራቱ ጋብቻ የሚበዛበት የጥር ወር እንደመሆኑ ጥር እና ጋብቻ! 💍⚖️ በሚል ርዕስ በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ውይይት እናደርጋለን፡፡
💍 ስለ መተጫጨት ሕጋዊ እሳቤዎች
🤝 የጋብቻ አፈጻጸም እና ምዝገባ
📜 የጋብቻ ውል አስፈላጊነት
👥 በጋብቻ ውስጥ ከሶስተኛ ወገን ጋር የሚደረጉ ውሎች
📅 መቼ፡ እሁድ ጥር 16/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ሬዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር
📢 ዲጂታል ነጋሪት: ይከታተሉን፣ እውቀትዎን ያዳብሩ!
ቀደም ሲል የተላለፉ እና ቀጣይ ፐሮግራማችን ሙሉውን በዩቲዩብ ቻናላችን https://www.youtube.com/@CovenantHubLawFirm
እንዲሁም በቴሌግራም https://t.me/EYKDF ቻናላችን ያገኙታል፡፡
#MarriageLaw #Ethiopia #LegalAwareness #CovenantHub #AradaFM #JanuaryWeddings
ወራቱ ጋብቻ የሚበዛበት የጥር ወር እንደመሆኑ ጥር እና ጋብቻ! 💍⚖️ በሚል ርዕስ በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ውይይት እናደርጋለን፡፡
💍 ስለ መተጫጨት ሕጋዊ እሳቤዎች
🤝 የጋብቻ አፈጻጸም እና ምዝገባ
📜 የጋብቻ ውል አስፈላጊነት
👥 በጋብቻ ውስጥ ከሶስተኛ ወገን ጋር የሚደረጉ ውሎች
📅 መቼ፡ እሁድ ጥር 16/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ሬዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር
📢 ዲጂታል ነጋሪት: ይከታተሉን፣ እውቀትዎን ያዳብሩ!
ቀደም ሲል የተላለፉ እና ቀጣይ ፐሮግራማችን ሙሉውን በዩቲዩብ ቻናላችን https://www.youtube.com/@CovenantHubLawFirm
እንዲሁም በቴሌግራም https://t.me/EYKDF ቻናላችን ያገኙታል፡፡
#MarriageLaw #Ethiopia #LegalAwareness #CovenantHub #AradaFM #JanuaryWeddings
👍2
https://youtu.be/vjEtjG3EqxQ?si=9eEasJW1vRbrfbPD 📢 የዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም
ጥር እና ጋብቻ! 💍⚖️ በሚል ርዕስ ጥር 17-2018 ዓ.ም የተደረገ ውይይት
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር
ጥር እና ጋብቻ! 💍⚖️ በሚል ርዕስ ጥር 17-2018 ዓ.ም የተደረገ ውይይት
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር
YouTube
📢 የዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም ጥር እና ጋብቻ! 💍⚖️
📢 የዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም
ጥር እና ጋብቻ! 💍⚖️ በሚል ርዕስ ጥር 17-2018 ዓ.ም የተደረገ ውይይት
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር
📢 ዲጂታል ነጋሪት: ይከታተሉን፣ እውቀትዎን ያዳብሩ!
ጥር እና ጋብቻ! 💍⚖️ በሚል ርዕስ ጥር 17-2018 ዓ.ም የተደረገ ውይይት
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር
📢 ዲጂታል ነጋሪት: ይከታተሉን፣ እውቀትዎን ያዳብሩ!
📢 ዲጂታል ነጋሪት ሳምንታዊ የራዲዮ ፕሮግራም ጥቆማ! 📢
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር
📌"የግልግል ዳኝነት፡ አዲሱ የፍትሕ አማራጭ በኢትዮጵያ? በሚል ርዕስ የተሟላ መረጃ እና ውይይት ይዞ ይቀርባል፡፡
ይህ ፕሮግራም በተለይ ለነጋዴዎች፣ ለባለሃብቶች፣ ለሕግ ባለሙያዎች እንዲሁም በአማራጭ የክርክር መፍቻ መንገዶች ላይ ፍላጎት ላላቸው ሁሉ ትልቅ ግንዛቤ የሚፈጥር ይሆናል።
🌟 በፕሮግራሙ የሚዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
✨ የግልግል ዳኝነት ምንነት፣ ከፍርድ ቤት ክርክር ያለው መሠረታዊ ልዩነትና የውሳኔዎቹ አስገዳጅነት፤
⚖️ ሕጋዊ ማዕቀፍ፦ በግልግል ዳኝነት ሊታዩ የሚችሉ እና የማይችሉ ጉዳዮች ዝርዝር፤
📜 አዲሱ አዋጅ፦ የግልግል ዳኝነትና የእርቅ አሰራር ሥርዓት አዋጅ ቁጥር 1237/2013 ይዞት የመጣው ቁልፍ ለውጦችና ተስፋዎች፤
🚀 ቅድመ ሁኔታዎች፦ በኢትዮጵያ የግልግል ዳኝነትን ለመጠቀም የሚያስፈልጉ መስፈርቶችና የሂደት ዝርዝሮች፤ 🏛 የፍርድ ቤት ሚና፦ በፍርድ ቤት እና በግልግል ዳኝነት መካከል ያለው ድጋፍ ሰጪ ግንኙነት፤ 🛡 ተግዳሮቶች፦ በሂደቱ የሚገጥሙ ተግዳሮቶችና ተግባራዊ የመፍትሔ ሀሳቦች።
📅 መቼ፡ እሁድ ጥር 24/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።

📢 ዲጂታል ነጋሪት ይከታተሉ፣ እውቀትዎን ያዳብሩ!
📺 ዩቲዩብ፦ የቀደሙ ፕሮግራሞችን እዚህ ያግኙ https://www.youtube.com/@CovenantHubLawFirm
📱 ቴሌግራም፦ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይቀላቀሉን https://t.me/EYKDF

📢 የሳምንቱ የ"ዲጂታል ነጋሪት" የውይይት ርዕስ፡ ጊዜ ቀጠሮ እና ዋስትና
አንድ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ ያሉት የ48 ሰዓታት ወሳኝ ጊዜያት እንዴት ይታሰባሉ? የዋስትና መብትስ በምን ሁኔታዎች ሊገደብ ይችላል?
በሕግ ዙሪያ ያሉዎትን ጥያቄዎች ምላሽ የሚያገኙበት፣ እውቀት የሚገበዩበትና መብትዎን የሚረዱበት ዲጂታል ነጋሪት የራዲዮ ፕሮግራም በሳምንታዊ መሰናዶው እነዚህን አንገብጋቢ ጉዳዮች ይዞላችሁ ቀርቧል።
🔍 በውይይታችን የምንዳስሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
• የ48 ሰዓት ገደብ፦ የጉዞ ጊዜ እና የበዓላት ቀናት አቆጣጠር በሕጉ እንዴት ይታያል?
• የጊዜ ቀጠሮ፦ ፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ የሚጠይቅባቸው ምክንያቶች እና የፍርድ ቤት የቁጥጥር ኃላፊነት
• አካልን ነጻ ስለማውጣት(Habeas Corpus) :ያለ ሕግ አግባብ የታሰረ ሰው መብቱን ለማስከበር ምን ማድረግ ይችላል?
• የዋስትና መብት እና ገደቦቹ፦ ዋስትና የማይፈቀድባቸው ወንጀሎች የትኞቹ ናቸው?
📅 እሁድ የካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም
• ሰዓት፦ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት
• ራዲዮ፦ አራዳ ኤፍኤም 95.1 (Arada FM 95.1)
___________________

📢 የሳምንቱ የ"ዲጂታል ነጋሪት" የውይይት ርዕስ፡ የሕጻነት ሞግዚትነት እና ቀለብ
ትዳር ሲፈርስ ተጎጂዎቹ ልጆች እንዳይሆኑ ሕጉ ምን ይላል? ብዙዎችን ግራ የሚያጋቡ የሕግ ጥያቄዎችን ይዘን ቀርበናል።
⚖️ በፕሮግራማችን የምንዳስሳቸው አንኳር ነጥቦች፦
• ሞግዚትነት (Custody): የልጆች ሞግዚትነት ለእናቶች ቅድሚያ ይሰጣል ወይስ ገቢ ላለው ወላጅ? የልጆች ጥቅም ሲባልስ መስፈርቱ ምንድነው?
• የቀለብ አወሳሰን መመሪያ፦ አዲሱ የሕፃናት ቀለብ አወሳሰን መመሪያ በፍርድ ቤቶች መካከል የነበረውን የተራራቀ ውሳኔ እንዴት ይፈታዋል? የቀለብ መጠን በወላጅ ገቢ ወይስ በልጁ ፍላጎት ይወሰናል?
• የመጎብኘት መብት፦ ሞግዚትነት ያልተሰጠው ወላጅ ልጆቹን እንዳያይ ቢከለከል ሕጋዊ መፍትሄው ምንድነው?
• ስምምነቶች፦ ባልና ሚስት በፍቺ ወቅት ስለ ልጆች ቀለብና አስተዳደግ በራሳቸው ተስማምተው ቢመጡ ፍርድ ቤት የመቀበል ግዴታ አለበት?
📅 መቼ፡ እሁድ የካቲት8/2018 ዓ.ም 🕐 ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት 📻 ራዲዮ፡ አራዳ ኤፍኤም 95.1 https://www.facebook.com/share/1UD8wbGp5d/ ይተላለፋል።
ኮቨናንት ሀብ የጥብቅና ድርጅት ከአራዳ ኤፍኤም 95.1 ጋር በመተባበር
📢 ዲጂታል ነጋሪት ይከታተሉ፣ እውቀትዎን ያዳብሩ!
ለተጨማሪ መረጃ በTelegram ይከተሉን፦
📺 ዩቲዩብ፦ የቀደሙ ፕሮግራሞችን እዚህ ያግኙ https://www.youtube.com/@CovenantHubLawFirm
📱 ቴሌግራም፦ https://t.me/EYKDF
📅 TikTok: @CovenantHubLawFirm
#DigitalNegarit #CovenantHub #FamilyLaw #ChildSupport #LegalAdvice #EthiopianLaw #የቤተሰብሕግ #የልጆችቀለብ #አራዳFM