Forwarded from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
ታላቁ አሊም ሸይኽ አብደልሀሚድ
የሀራ ሰለፍዩች የመስጂድ አልፉርቃን ግንባታ ግሩፕ
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ
🎙ሸይኽ አብደልሀሚድ ኢብኑ ያሲን አል’ለተሚይ ከስልጤ
🔑ርዕስ :- በተለያዩ ጉዳዩች ምክር
✅ በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/haraselefi

ሸይኽ ሀሰን ገላው ከባህርዳር
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ
🎙ሸይኽ ሀሰን ገላው ከባህርዳር
🔑ርዕስ :- ዲን መመካከር ነው
✅ በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
🎙ሸይኽ ሀሰን ገላው ከባህርዳር
🔑ርዕስ :- ዲን መመካከር ነው
✅ በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
2026-08-28
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
የቀጠለ የሸይኽ ሀሰን ገላው
✅በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
✅በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ከባህርዳር
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 የተደረገ ወሳኝ ሙሀዳራ
🎙 ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ከባህርዳር
🔑 ርዕስ :- የሰለፍያ መርሆች
✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
🎙 ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ከባህርዳር
🔑 ርዕስ :- የሰለፍያ መርሆች
✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ሸይኽ ዶ/ር ሁሰይን አስሰልጢ
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ወሳኝ ሙሓደራ
🎙 ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን አስስልጢ ከአዲስ አበባ
🔑 ርዕስ :- ጊዜያችን በኢልም ማሳለፍ እንዳለብን
✅ የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
🎙 ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን አስስልጢ ከአዲስ አበባ
🔑 ርዕስ :- ጊዜያችን በኢልም ማሳለፍ እንዳለብን
✅ የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአድስ አበባ)
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ
🎙 ሸይኽ ጦሀ ኸድር ከአዲስ አበባ
🔑 ርዕስ :- እውነተኛ መሆን ና ዉሸትን መጠንቀቅ
✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
🎙 ሸይኽ ጦሀ ኸድር ከአዲስ አበባ
🔑 ርዕስ :- እውነተኛ መሆን ና ዉሸትን መጠንቀቅ
✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን {ከኮምቦልቻ}ሀፊዘሁሏህ
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ
🎙 ሸይኽ አቡዘር ሀሰን ከኮምቦልቻ
🔑 ርዕስ : - ባጢልን በመተው ወደ ሀቅ መመለስ
✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
🎙 ሸይኽ አቡዘር ሀሰን ከኮምቦልቻ
🔑 ርዕስ : - ባጢልን በመተው ወደ ሀቅ መመለስ
✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ማሳሰቢያ
1) በሀሉም ሪከርድ ላይ የተወሰነ መቆራረጥ ሊኖር ስለሚች ታግሳችሁ ለማዳመጥ ሞክሩ
2) ሸር ስናደርግ የኡሉም መሻይኾች እንደተያያዘ ሸር ማድረግን እንዳንረሳ ባረከሏሁ ፊኩም
👍1
🌹🌹ልዩ የኒካህ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም🌹🌹
ዛሬ እሁድ(24/12/2018) የወንድማችን ነስረዲን መሀመድ እና የእህታችን ዙለይካ ኸድር የኒካህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ ልዩ እና ጣፋጭ የዳዕዋህ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
በእለቱ ከሰርጉ ፕሮግራም ደስታ ጎን ለጎን ለመስጂዱ የንያ እና ገቢ ፕሮግራም እንዲሁም በተለያዩ ወንድሞች ምክር የሚሰጥ ይሆናል!
🪑 የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
🎤ወንድም በህረዲን ጀማል
🎤ወንድም ሙሒይዲን ሙሐመድ
🎤ወንድም ሷዲቅ ታለግን
🎤ወንድም መሀመድ ጀማል
እና ሌሎችም ሰለፊይ ወንድሞች ይኖራሉ ኢንሻ አሏህ
➲ ፕሮግራሙ የምንጀምርበት
ሰዓት፦ ⏰⏰
◉ እሁድ ማታ ከምሽቱ
➢ በ ኢትዮጵያ 3:30
➢ በ ሳዑዲ 9:30
➢ በ ዱባይ 10:30
↪️ፕሮግራሙ የሚካሄደው በኦንላይን (live) በዶበና ባቲ ጎርፍ ቀርጮ ቦኬ ሰፈር የሱና መስጅድ የኢሞ ሩም ይሆናል።
We're in room የዶ/ባቲ ጎርፍ ቀርጮ ቦኬ ሰፈር የሱና መስጅድ ገቢ s Room. Join us! https://s.imoim.net/r1nIDW?from=copy_link
በጊዜ ተገኙና ወንድምና እህታችሁን እንኳን ደስ አላችሁ በሉልን!!

❤3👍1
Forwarded from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
እናንተ ሐበሻዎች ሆይ! አላህን በንጋትና በምሽት በብዛት አውሱት! ከማይገባውም ነገር ሁሉ አጥሩት!
—————
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) በሐበሻ ምድር ከታዘቡት የክህደትና ሺርክ መስፋፋት ጋር በተያያዘ እንዲህ በማለት ይመክራሉ:-
“እናንተ ሐበሻዎች ሆይ! አላህን በንጋትና በምሽት በብዛት አውሱት! ከማይገባውም ነገር ሁሉ አጥሩት!። የሐበሻ ሙስሊሞች ከክርስቲያኖች ቤተክርስቲያን የክህደት ቃላት እየሰሙ ነው የሚያነጉትና የሚያመሹት። ከክህደት ቃላቶችም ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድር ልትሰነጣጠቅ ይቀርባሉ፣ ተራራዎችም ሊወድቁና ሊፈራርሱ ይቃረባሉ፣ ተግባራዊ እንዳይሆን ደግሞ የከለከላቸው የላቀውና ከፍ ያለው የአላህ እዝነት፣ የርህራሄው ሰፊነትና በፍጥረታቱ ላይ ቻይነቱ ነው። ቆሻሻ የሆነ ኃጢያትና ከባድ የሆነው ወንጀል (ኃጢያት) ማለት በአላህ ላይ ማጋራትና ለአላህ ልጅ አለው ብሎ መሞገት፣ ዒሳን (ዐለይሂ ሰላም) አምላክ ነው ማለትና የአምላክ አንድ ሶስተኛ ነው ብሎ መሞገት ነው። አላህ ግፈኞች (በደለኞች) ከሚናገሩት ነገር ሁሉ የጠራና የላቀ ነው፣ ከሚያጋሩትም ነገር ሁሉ የጠራ ነው።
ከክርስቲያኖች የሌተ-ከቀን ጩሀት፣ ረብሻና በላቀው አላህ ላይ ከሚቀጥፉት ቅጥፈት፣ ግልፅ በሆነው ክህደትና የስላሴ እሳቤ ላይ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ሲጮሁ ከምሰማው ነገር ካደረብኝ ስጋት አንፃር በእኛ በሙስሊሞች ላይ ግዴታ የሚሆነው አላህን ጎደሎነትንና ነውርን ከሚያስተናግዱ ነገሮች ሁሉ ማጥራት ማብዛት አለብን እላለሁ!!። የንጋትና የምሽት ውዳሴዎችንም (አዝካሮችንም) ልንጠባበቅ ይገባል!!፣ የመኝታ አዝካሮችን ከልብና ከምላስ በገጠመ መልኩ ማለትን ማብዛት ይገባል። ጊዜያትን ወደ አላህ በሚያቃርቡ ነገሮች ላይ፣ አላህን በመታዘዝ፣ ተስቢህ፣ተህሚድ፣ተህሊል፣ተክቢር በማድረግ በአግባቡ መጠቀም ይኖርብናል።
የላቀው አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል:-
وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَٰنُ وَلَدًا ٨٨ لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا ٨٩ تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا ٩٠ أَن دَعَوْا لِلرَّحْمَٰنِ وَلَدًا ٩١ وَمَا يَنبَغِي لِلرَّحْمَٰنِ أَن يَتَّخِذَ وَلَدًا ٩٢. مريم
«አል-ረህማንም ልጅን ያዘ (ወለደ) አሉ፡፡ ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ፡፡ ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡ ለአል-ረህማን ልጅ አልለው ስለአሉ። ለአል-ረህማን ልጅን መያዝ አይገባውም፡፡» [መርየም 88-92]
إِنَّ اللَّهَ يُمْسِكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ أَن تَزُولَا ۚ وَلَئِن زَالَتَا إِنْ أَمْسَكَهُمَا مِنْ أَحَدٍ مِّن بَعْدِهِ ۚ إِنَّهُ كَانَ حَلِيمًا غَفُورًا ٤١ فاطر.
«አላህ ሰማያትንና ምድርን እንዳይወገዱ ይይዛቸዋል፡፡ ቢወገዱም ከእርሱ ሌላ አንድም የሚይዛቸው የለም፡፡ እነሆ እርሱ ታጋሽ መሃሪ ነውና፡፡» ፋጢር 41
ባሪያዎቹ ከእርሱ ውጪ ያለን አካል ሲያመልኩና ሲያምፁት ይመለከታል፣ እርሱ ግን ቻል ያደርገዋል፣ እየተመለከተ ለመቅጣት አይቸኩልባቸውም ያዘገይላቸዋል፣ ለከፊሎች ጥፋታቸውን (ወደ ክህደትና ሺርክ ደረጃ ያልደረሰውን) ይደብቃል ለከፊሎችም ይምራል፣ ማለቱ ነው። ለዚያም ነው «እርሱ ቻይና መሃሪ ነው» ያለው።
فَاصْبِرْ عَلَىٰ مَا يَقُولُونَ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ قَبْلَ طُلُوعِ الشَّمْسِ وَقَبْلَ غُرُوبِهَا ۖ وَمِنْ آنَاءِ اللَّيْلِ فَسَبِّحْ وَأَطْرَافَ النَّهَارِ لَعَلَّكَ تَرْضَىٰ ١٣٠ طه.
«በሚሉትም ላይ ታገስ፡፡ ጌታህንም ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ከመግባትዋም በፊት የምታመሰግን ሆነህ አጥራው፤ (ስገድ)፡፡ ከሌሊት ሰዓቶችም በቀን ጫፎችም አጥራው፡፡ (በሚሰጥህ ምንዳ) ልትወድ ይከጀላልና፡፡» ጧሀ 130
وَلَقَدْ نَعْلَمُ أَنَّكَ يَضِيقُ صَدْرُكَ بِمَا يَقُولُونَ ٩٧ فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ السَّاجِدِينَ ٩٨ وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ ٩٩﴾
«አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መሆኑን በእርግጥ እናውቃለን፡፡ ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ሁን፡፡ እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡» አል-ሒጅር 97-99
ይህን የቁርኣን አንቀፅ በደምብ አስተውል!፣ የላቀውና አሸናፊው አላህ ከከሀዲያንና ከሺርክ ባለቤቶች እንዴት እንደምትኗኗር አመላክቷልና። እርሱም የላቀውን አላህን በማጥራት፣ እርሱን ከጅሎ ወደርሱ በመጠጋት፣ በርሱ ላይ በመመካት፣ እስከ እለተ ሞት አምልኮን ለእርሱ ብቻ በማድረግ እንደሆነ ገልጿል።
ከጁወይሪያ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ተይዞ፣ “ነቢዩ ﷺ ከርሷ ዘንድ በንጋት የሱብሂ ሶላታቸውን እንደሰገዱ እርሷም መስጂዷ ውስጥ እንዳለች ወጡ፣ ከዚያም እርሷ እዛችው የተቀመጠችበት ቦታ ላይ እንዳለች ረፋዱ ላይ ተመለሱ፣ ከዚያም እንዲህ አሏት:- ስለይሽ ከነበርሽበት ቦታ ላይ ከመሆን አልተወገድሽምን? አዎን አለች፣ ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ: በእርግጥም ከአንቺ ከተለያየሁ በኋላ አራት ንግግሮችን ሶስት ሶስት ጊዜ ብያቸዋለሁ፣ እስከዛሬ ካልሻቸው ቃላቶች ቢመዘኑ እነዚህ አራቱ ይመዝኑ ነበር፣ እነሱም "ሱብሃነሏህ ወቢ ሀምዲሂ፣ ዐደደ ኸልቂሂ፣ ወሪዷ ነፍሲህ፣ ወዚነተ ዐርሺሂ፣ ወሚዳደ ከሊማቲሂ፣ የሚሉት ናቸው።” [ሙስሊም ዘግበውታል]
ከአቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በቀን መቶ ጊዜ ሱብሃነሏህ ወቢ ሀምዲሂ ያለ ሰው፣ ወንጀሉ የባህር አረፋ ያክል ብትበዛ እንኳ ትሰረዝለታለች።” [ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል]
ከአቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በምላስ የሚቀሉ በሚዛን የሚከብዱ አል-ረህማን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ ሁለት ንግግሮች (ቃሎች) አሉ፣ እነርሱም:- ሱብሃነሏሂል ዐዚም፣ ሱብሃነሏህ ወቢ ሀምዲሂ ናቸው።” [ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል]
ከአቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በቀን መቶ ጊዜ ላ! ኢላሀ ኢለሏህ ወህደሁ ላ! ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር፣ ያለ ሰው ምንዳው አስር ባሪያን ነፃ ከማውጣት ይስተካከልለታል፣ መቶ መልካም ይመዘገብለታል፣ መቶ መጥፎ ስራ ይሰረዝለታል፣ በዚያን እለትም እስከሚመሽ ከሰይጣን መጠበቂያ ትሆንለታለች፣ ከዚህ በላይ ማንም በተሻለ በልጦት ሊገኝ አይችልም ይህቺን ቃል ከርሱ በላይ የሚላት ሰው ቢሆን እንጂ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል]
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

❤2
Forwarded from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
✅✅ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ እንኳን ደህና መጣህ✅✅
الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وأصحابه وسلم تسليما كثيرا
በቅድሚያ ሀዋሳ አና አካባቢዎቿ እንዲሁም ለሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪወች በሙሉ እንኳን ደስ አላቸሁ ለማለት እወዳለሁኝ።
የኡስታዝ አቡ ሙዓዝን ወደ ሀዋሳ መምጣት ስሰማ ከደስታዬ ብዛት ማመንም እየከበደኝ ነበር። ምክንያቴ ደግሞ ያለፉት ትውስታዎች ናቸው። ሁሉም እንደሚያውቀው ልዩነቱ ከተከሰተ ጀምሮ በሃዋሳ ላይ ያለው የዳዕዋ እንቅስቃሴ የሚታወቅ ነወ። ሰለፍዮች ተለይተው (ተመዩዝ አድርገው) በሚሄዱ ጊዜ የተለያዩ ቡድኖች የትችት ናዳ ሲያወርዱ ቆይተው ነበር።
↪️አንድ ጊዜ ይህን ዳዕዋውን የዘረኝነት ለማስመሰል ብዙ ተለፋ አልተሳካም፤
↪️ቀጥለው በዱንያ ፍላጎት የተነሳ ፍላጎታቸዉን ለማሳካት የተጀመረ እንጂ ለዲን ተብሎ እንዳልሆነ ለማስመሰል ተሞከረ አልተሳካም፤
↪️ ሌላ ጊዜ ይህ እንቅስቃሴ የስሜት፣ የአጉል ነሻጣ ፣ የእልህ አካሄድ አድርገው ለመሳል ተሞከረ እልተሳካም። እንዳዉም እንደ ትንቢት አይ " ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ይጠፋሉ፤ ይበተናሉ" በማለትም ሲወራ ነበር።
ይህን ሁሉ ተቋቁመው የሰዎች ትችት ሳይበግራቸው ከአላህ እገዛ በኋላ ወደተሻለ ደረጃ ከፍ እንዲሉ ሊያግዛቸው የሚችልን ሰው ማምጣታቸው ከደስታም በላይ ደስታን የሚያጎናፅፍ ነው።
✅ከአላህ እገዛ በኋላ የልፋታቸው፣የትግላቸዉ ፣ለሃቅ ያላቸዉ ጥረት ጥሩ እና ውጤታማ የሆነ ይመስላል። ከጎረቤት ሀገር ለሚወሩ ትርኪምርኪ ማደናገሪያዎችና ማሸማቂያዎች ም ተግባራዊ ምላሽ የሚሰጥ ክስተት ነው።
በመጨረሻም
✅ ውድ ሃዋሳ ያላቹህ የሱና ወንዲሞቼ እና እህቶቼ ይህን ቻንስ በደንብ ልትጠቀሙበት ይገባል ። እውቀት ከበራቹህ መጥቶ እያንኳኳ ነው ያለው እና በኢኽላስ ፣በንቃት ፣በትጋት ልትጠቀሙ ይገባል።
✅ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ከአንተም ብዙ እንጠብቃለን። ለብዙዎችም ከዉዝግብ ነፃ እንዲሆኑ፣ ለተግባራቸው ሁሉ በመረጃ እንዲጎለብቱ፣ለአሏህ ብሎ በመውደድ እና ለአሏህ ብሎ በመጥላት ላይ ጠንካራ አቋም አንዲኖራቸው ሰበብ ትሆናቸዋለህ ብለን እናስባለን። አሏህ ያግዝህ
በድጋሜ ይሄን ፉርሷ ያገኛቹህ ወንዲም እና እህቶች
እንኳን ድስስ አላችሁ¡
✍ ወንድማችሁ ጀማል ከኢማራት
https://t.me/hutemariwochchannel

❤1
Forwarded from የመሻይኾቻችን ኪታቦች pdf
📢 የአዲስ ሪሳላህ ማስታወቂያ
📚 አዳቡል አውላድ ወነይሉል ሙራድ
📚 (آدَابُ الْأَوْلَادِ وَنَيْلُ الْمُرَادِ)
👉 ለልጆቻችን አደብ፣ ስነ-ምግባር እና ትምህርት እጅግ አስፈላጊ የሆነ ጠቃሚ አዲስ ሪሳላህ ዝግጁ ሆኖ ቀርቧል።
📝 ዝግጅት እና ስብስብ፦
ሸይኻችን አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይ
📝 جَمْعُ وَتَرْتِيبُ أَبِي مَنْصُورٍ الشَّيْخ مُحَمَّد حَيَاةَ الْوَلَوِيِّ
📖 ስለ ሪሳላው፦
◈ የልጆችን የዕለት ተዕለት አደብ የሚያስተምር
◦ ለቤተሰብ እና
◦ ለኡስታዞች
◦ ለልጆች ማስተማሪያነት የሚረዳ
● በአጭሩ እና በግልጽ ሁኔታ የተዘጋጀ
✔️ ለበለጠ መረጃ እና ኪታቡን ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ!
🔗 ቴሌግራም ቻናል: 👇👇
[https://t.me/kutub_of_pdf]
♻️ ሊንክ መቁረጥ ክልክል ነው።

❤3
Forwarded from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን» (أنا المكدي وابن المكدي وهكذا كان أبي وجدي إلى متى يا نفس)
ያጀማዓ
ኡስታዝ አቡ ኑአይም ገብተዋሉ
ገባ 📢📢
ገባ 📢📢
እያልን
📌ሊያመልጠን የማይገባ አስፈላጊና አንገብጋቢ የሆነ ርዕስ ነው
🎙ርዕስ المخرج من الفتن
ሊንኩን ሼር በማድረግ
የአጅሩ ተካፋይ እንሁን
https://t.me/hijra_masjid
https://t.me/hijra_masjid
ኡስታዝ አቡ ኑአይም ገብተዋሉ
ገባ 📢📢
ገባ 📢📢
እያልን
📌ሊያመልጠን የማይገባ አስፈላጊና አንገብጋቢ የሆነ ርዕስ ነው
🎙ርዕስ المخرج من الفتن
ሊንኩን ሼር በማድረግ
የአጅሩ ተካፋይ እንሁን
https://t.me/hijra_masjid
https://t.me/hijra_masjid
Telegram
በአዳማ ከተማ ቦሌ ሂጅራ መስጂድ ቦታ ግዢ ማስተባበሪያ ግሩፕ
የሂጅራ መስጂድ አካዉንት
1 ንግድ 1000780295598
2 አቢሲኒያ 262633969
3 ዳሽን 2943610578411
4 አዋሽ 014251792295200
5 ዘምዘም 0093533020101
6 ሒጅራ 1013123940001
1 ነጃ ሙሳ
2 ነስረዲን አብዱልጀባር
3 ሙሐመድ ነጋሽ
አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይመንዳችሁ
1 ንግድ 1000780295598
2 አቢሲኒያ 262633969
3 ዳሽን 2943610578411
4 አዋሽ 014251792295200
5 ዘምዘም 0093533020101
6 ሒጅራ 1013123940001
1 ነጃ ሙሳ
2 ነስረዲን አብዱልጀባር
3 ሙሐመድ ነጋሽ
አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይመንዳችሁ
❤2
Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል።
◈◈◈
ኢብኑ ተይሚያን መስሊም ነን የሚሉ በርካታ ጭፍራዎች "ካፊር ነው" እና መሰል ትችቶችን እያቀረቡ እሱን ለማዋረድ ጥረት እያደረጉ ባለበት ተጨባጭ የምዕራባውያን ምሁራኖች እና ታላላቅ የአካዳሚክ ተቋማት ስለ ኢብኑ ተይሚያህ ጥናት እያካሄዱ ነው።
አዎ ኢብኑ ተይሚያህ ለአለም ህዝብ የሚጠቅሙ ስራዎች አሉትና ሊጠና ሊመረመርና ደረጃው ሊታወቅ ይገባል።
የዘመናዊ አካዳሚክ ምሁራን ኢብኑ ተይሚያህን እንደ “የሰለፍያ ምሁር” ብቻ ሳይሆን የመካከለኛው ዘመን ታሪክ የተለያዩ ዘርፎች ምሁር አድርገው ያጠኑታል። ከነዚህ የምዕራቡ አለም ምሁራን መካከል፦
1) Jon Hoover — ጆን ሁቨር
በዘመኑ ከኢብኑ ተይሚያህ ጥናት ጋር በጣም የተያያዘ ምሁር ነው።
ዋና የጥናት መስኮቹ፦
የኢብኑ ተይሚያህ የዐቂዳ አስተሳሰብ
የአላህ ባህሪያት
ምክንያትና ወሕይ
የኢብኑ ተይሚያህ ሥራዎች የእጅ ጽሑፍ ምንጮች የኢብኑ ተይሚያህ ቅርስ
በተጨማሪም የኢብኑ ተይሚያህ የአረብኛ የእጅ ጽሑፎችንና የታተሙ እትሞችን ለምርምር የሚጠቅም ሰፊ መመሪያ አዘጋጅቷል።
2) Carl Sharif El-Tobgui — ካርል ሻሪፍ ኤል-ቶብጊ
በተለይ درء تعارض العقل والنقل
በተሰኘው የኢብኑ ተይሚያህ ኪታብ ላይ ጥልቅ ጥናት አድርጓል። ይህ የሸይኹል ኢስላም ኪታብ አቅል ማለትም አእምሮ እና ቁርኣን ወይም አድስ ይጋጫሉን የሚለውን ጉዳይ የዘረዘረበት ነው።
ይህ ምሁር Ibn Taymiyya on Reason and Revelation በማለት ሰፊ ጥናት አስቀምጧል።
3) Yossef Rapoport — ዮሴፍ ራፖፖርት
በኢብኑ ተይሚያህ የፊቅህና የሕግ አስተሳሰብ ላይ ጥናት አድርጓል።
4) Shahab Ahmed — ሻሃብ አህመድ
ከRapoport ጋር በመሆን Ibn Taymiyya and His Times የተባለውን መጽሐፍ አዘጋጅቷል።
ይህ መጽሐፍ ከተለያዩ ምሁራን የተሰበሰቡ ጥናቶችን ይዟል፤ ዐቂዳ፣ ተፍሲር፣ ፊቅህ፣ ሺዓ–ሱኒ ውይይት፣ ክርስትና ጋር ያለው ክርክርና የኢብኑ ተይሚያህ ተፅእኖ ይዳስሳል።
5) Caterina Bori — ካተሪና ቦሪ
የኢብኑ ተይሚያህን የሕይወት ታሪክ፣ ተማሪዎቹንና የእርሱን ምሁራዊ ጥበብ አጥንታለች።
6) Yahya Michot — ያሕያ ሚሾ
ኢብኑ ተይሚያህን በተለይ በፖለቲካ፣ በጂሃድ ፋታዋዎችና በዘመናዊ እንቅስቃሴዎች የተጠቀሰበት መንገድ ላይ አጥንቷል። የኢብኑ ተይሚያህን ጽሑፎች ከኋለኛው ዘመን የጽንፈኝነት ትርጓሜዎች መለየት እንዳለበት ያስረዳል።
7) Rachael Omari
የኢብኑ ተይሚያህን በሱና ዙሪያ ያለውን እይታ "Theology of the Sunna" በሚል ያጠናች ሲሆን በተጨማሪም ከአአሻኢራዎች ጋር ያለውን የክርክር ታሪክ አጥንታለች።
8) David Thomas
በኢብኑ ተይሚያህ ከክርስትና ጋር ያደረገውን የክርክር ሥራ፣ በተለይ
الجواب الصحيح لمن بدل دين المسيح
የተሰኘው ኪታብ ላይ ጥናት አድርጓል።
♻️ አሁን ያሉ በጣም አዳዲስ ጥናቶች
● Mehdi Berriah — መህዲ በሪያህ
እና
● Arjan Post — አርጃን ፖስት
➹ እነዚህ ሁለቱ በ2026 አንድ አዲስ እና ክፍት የሆነ የአካዳሚክ መጽሐፍ አዘጋጅተዋል፦
Ibn Taymiyya’s Thought: Corpus, Reception, and Legacy
ይህ በLeuven University Press የታተመ 282 ገጽ ያለው መጽሐፍ ነው። የኢብኑ ተይሚያህን ጽሑፎች፣ አስተሳሰብ፣ በታሪክ ያለው አቀባበል እና ዘመናዊ ትርጓሜዎች ይመረምራል።
ከዋና ዋና ተቋማት መካከል፦
ኢብኑ ተይሚያህ ጥናት በአንድ ተቋም ብቻ አይካሄድም። በተለይ እነዚህ ቦታዎች ጠንካራ የእስላማዊ ጥናት ሥራ አላቸው
1/ University of Oxford – Islamic Studies
2/ Princeton University – Department of Near Eastern Studies
3/ KU Leuven – Arabic and Islamic Studies
4/ University of Nottingham – Islamic Studies
5/ Leiden University / Brill – Islamic Studies
6/ Cambridge University – Islamic Studies
7/ Harvard University – Islamic Studies
8/ SOAS University of London
French Institute for the Near East (Ifpo)
9/ Leuven University Press
ውዶቼ ለማንኛውም ስለ ምሁራችን በደንብ ለማወቅ በሚቀጥለው ሊንክ ግቡና ታሪኩን አዳምጡ!
https://t.me/AbuImranAselefy/10656

Abu Imran Muhammed Mekonn
📥 ስለ ጀግናችን የሱናው አንበሳ
ኢብኑ ተይሚያህ ታሪክ ሰፊ ዳሰሳ!
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»
🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው!
🎞 በሙሐደራው
🌴 ስለ “ኢብኑ ተይሚያ፦
◎ ልፋት፣
◉ እንግልት
…

We're talking about ፕሮ ግራሙ ለዛሬ መሆኑ እንዳይረሳ በጣም ግሩም ና አስፈላጊ ጥያቄወች ይቀርባሉ ጆይን እያላች✅✅✅. Click the link to join us! https://s.imoim.net/J8JxL?from=copy_link
imo.im
imo: Free Video Calls and Messages - Official Website
Stay connected with family and friends using imo's free video calling app. Enjoy free video chats, 1-on-1 calls, audio calls, and international calls!
Forwarded from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
⤵️⤵️
شرح صحيح البخاري
ሶሂህ አል-ቡኻሪ ተጀመረ
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
🕰ዘውትር:- ከጁሙዓ ሶላት በኋላ የሚሰጥ
ገባ
ገባ
በሉ
👇👇
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=
شرح صحيح البخاري
ሶሂህ አል-ቡኻሪ ተጀመረ
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
🕰ዘውትር:- ከጁሙዓ ሶላት በኋላ የሚሰጥ
ገባ
ገባ
በሉ
👇👇
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=
Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
ሰይድ ቁጥብና ደጋፊዎቹ
በሸይኻችን ሙሐመድ ሀያት
✅ረድ በሙሀመድ ሀሚዲን ላይ
👉 በትኩረት እናዳምጠው በደንብ ወሳኝ ወሳኝ ነጥብ ዳሰዋል
🎙 الشيخ أبو منصور محمد حياة الولويالمدرس في مدينة هرا - حفظه الله تعالى-
🎙በሸይኻችንአቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይአላህ ይጠብቃቸው
💬●◉●◉●◉●◉●◉💬 👇👇👇https://t.me/AbuImranAselefy/12308

Forwarded from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔹ወንድሜ የት ጠፋ?
የተውሂዱ አቃቤ - የሱናው ጠበቃ
የኢኽዋን ራስ ምታት - የመንሀጁ አለቃ
የተጓዘበትን - አገር
የሄደበትን - መንደር
የመሸገበትን ዋሻ - ሳይነግረን በይፋ
የሙነውር ልጅ - ወንደሜ የት ጠፋ?
ኢኽዋንና አህባሽ - በወንበር ተጣልተው
በሶሻል ሚዲያ - ሺህ ጦር አሰልፈው፣
- በየቴሌ ግራሙ
- በየኢንስታ ግራሙ
- በየፌስ ቡኩ
- በየቲክ ቶኩ
በየባለስልጣናቱ ደጅ - በየመንግስት ተቋሞቹ
በህዝበ ሙስሊሙ ፊት - በየመስጊድ፣ በያዳራሾቹ
በዛቻ ሲቧቀሱ - በስድብ ሲሸካሸኩ
በጭቅጭቅ ሲናቆሩ - በትቺት ሲተካተኩ፤
የአህበሽና የኢኽዋን ቡድን - አገሩን ሲያምሱ
ሁለት የባጢል አንጃዎች - ተውሂድን ሲያፈርሱ፤
ያ - የሱናችን ሰይፍ - ስለት የነበረው
ያ - የተውሂድ አቃቤ - የመንሀጅ ጠበቃው፤
የመሸገበትን - ሳይነግረን በይፋ
የሙነወር ልጅ - ወንደሜ የት ጠፋ?
የሙነውርን ልጅ - ወንደሜን ምን ነካው?
ወደ የትስ ገባ - የትኛው ጅብ በላው?
ኢኽዋን - እንዲህ በማለት ሲለፍፍ፡-
“በከሀድያን መርህ - በዲሞክራሲ ቅድ
አሊሞች ይመረጡ - በጃሂሎች ካርድ”
ኢኽዋን - እንዲህ በማለት ሲቀደድ፡-
“አሊሞች ይመረጡ - በጃሂሎች እውቅና
“እኛ ምን አገባን - ለተውሂድ ለሱና፡፡”
ከአሏህ ለሚያጣላ - የውሸት አንድነት
ኢኽዋን ሲቦተልክ - ስልጣን ለማግኘት
ቢድአና ሽርክ - ከስሩ እንዳይመነገል
በውሸት አንድነት - ህዝቡን ሲሸነግል
የሙነወርን ልጅ - አፉን ምን ለጎመው?
ያን የተባ ብእሩን - ምን አዶለዶመው?
ኢኽዋን ስልጡኑ ፋራ
እንዲህ እያለ ሲያቅራራ፡-
“የመጅሊሱን ዙፋን ከጀባችሁኝ
“ከላይ እስከ ታች ካስረከባችሁኝ
“በየሀሪማው፣ በየመስጊዱ
“በአውራድ፣ በመንዙማው - በርቱ ተደለቁ
“በአውሊያዎች እስቲጋሳ - መውሊዱን አድምቁ
“ጫቱን አመንዥጉ - በአርባ ጥርስ አድቅቁ፡፡”
ኢኽዋን ስልጡኑ ፋራ
እንዲያ እያለ ሲያቅራራ፡-
የመሸገበትን ዋሻ - ሳይነግረን በይፋ
የሙነውር ልጅ - ወንደሜ የት ጠፋ?
እንዴትስ!?
ሳተናው ብእሩ - በጧት ዶለዶመ?
እንዴትስ!?
የተባ አንደበቱ - ማልዶ ተለጎመ?
በአህባሽ - 'ስፖንሰርነት' ታግዞ - ሽርክ ሲደነፋ
በሱፍያ - ሰፊ አንቀልባ ታዝሎ - ቢድአ ሲፋፋ
የሙሽሪኮቹ ጭፍራ - ሲል ቀና ደፋ
ሱናን ቀብሮ - ተውሂድን ሊያጠፋ
በሽርክ የኩፍር ጭስ - አገር ሊያከረፋ፤
የኢኽዋን ራስ ምታት
የቢድአው ድማሚት
የተውሂዱ ጠበቃ - ወንድሜ የት ጠፋ?
የትኛው ጅብ በልቶት - ላይነቃ አንቀላፋ?
በዶክተር ጀማል ሙሀመድ
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
የተውሂዱ አቃቤ - የሱናው ጠበቃ
የኢኽዋን ራስ ምታት - የመንሀጁ አለቃ
የተጓዘበትን - አገር
የሄደበትን - መንደር
የመሸገበትን ዋሻ - ሳይነግረን በይፋ
የሙነውር ልጅ - ወንደሜ የት ጠፋ?
ኢኽዋንና አህባሽ - በወንበር ተጣልተው
በሶሻል ሚዲያ - ሺህ ጦር አሰልፈው፣
- በየቴሌ ግራሙ
- በየኢንስታ ግራሙ
- በየፌስ ቡኩ
- በየቲክ ቶኩ
በየባለስልጣናቱ ደጅ - በየመንግስት ተቋሞቹ
በህዝበ ሙስሊሙ ፊት - በየመስጊድ፣ በያዳራሾቹ
በዛቻ ሲቧቀሱ - በስድብ ሲሸካሸኩ
በጭቅጭቅ ሲናቆሩ - በትቺት ሲተካተኩ፤
የአህበሽና የኢኽዋን ቡድን - አገሩን ሲያምሱ
ሁለት የባጢል አንጃዎች - ተውሂድን ሲያፈርሱ፤
ያ - የሱናችን ሰይፍ - ስለት የነበረው
ያ - የተውሂድ አቃቤ - የመንሀጅ ጠበቃው፤
የመሸገበትን - ሳይነግረን በይፋ
የሙነወር ልጅ - ወንደሜ የት ጠፋ?
የሙነውርን ልጅ - ወንደሜን ምን ነካው?
ወደ የትስ ገባ - የትኛው ጅብ በላው?
ኢኽዋን - እንዲህ በማለት ሲለፍፍ፡-
“በከሀድያን መርህ - በዲሞክራሲ ቅድ
አሊሞች ይመረጡ - በጃሂሎች ካርድ”
ኢኽዋን - እንዲህ በማለት ሲቀደድ፡-
“አሊሞች ይመረጡ - በጃሂሎች እውቅና
“እኛ ምን አገባን - ለተውሂድ ለሱና፡፡”
ከአሏህ ለሚያጣላ - የውሸት አንድነት
ኢኽዋን ሲቦተልክ - ስልጣን ለማግኘት
ቢድአና ሽርክ - ከስሩ እንዳይመነገል
በውሸት አንድነት - ህዝቡን ሲሸነግል
የሙነወርን ልጅ - አፉን ምን ለጎመው?
ያን የተባ ብእሩን - ምን አዶለዶመው?
ኢኽዋን ስልጡኑ ፋራ
እንዲህ እያለ ሲያቅራራ፡-
“የመጅሊሱን ዙፋን ከጀባችሁኝ
“ከላይ እስከ ታች ካስረከባችሁኝ
“በየሀሪማው፣ በየመስጊዱ
“በአውራድ፣ በመንዙማው - በርቱ ተደለቁ
“በአውሊያዎች እስቲጋሳ - መውሊዱን አድምቁ
“ጫቱን አመንዥጉ - በአርባ ጥርስ አድቅቁ፡፡”
ኢኽዋን ስልጡኑ ፋራ
እንዲያ እያለ ሲያቅራራ፡-
የመሸገበትን ዋሻ - ሳይነግረን በይፋ
የሙነውር ልጅ - ወንደሜ የት ጠፋ?
እንዴትስ!?
ሳተናው ብእሩ - በጧት ዶለዶመ?
እንዴትስ!?
የተባ አንደበቱ - ማልዶ ተለጎመ?
በአህባሽ - 'ስፖንሰርነት' ታግዞ - ሽርክ ሲደነፋ
በሱፍያ - ሰፊ አንቀልባ ታዝሎ - ቢድአ ሲፋፋ
የሙሽሪኮቹ ጭፍራ - ሲል ቀና ደፋ
ሱናን ቀብሮ - ተውሂድን ሊያጠፋ
በሽርክ የኩፍር ጭስ - አገር ሊያከረፋ፤
የኢኽዋን ራስ ምታት
የቢድአው ድማሚት
የተውሂዱ ጠበቃ - ወንድሜ የት ጠፋ?
የትኛው ጅብ በልቶት - ላይነቃ አንቀላፋ?
በዶክተር ጀማል ሙሀመድ
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
👍2👌1
👉*ሳያልቁባችሁ በፍጥነት እዘዙ!
👉 በጥንካሬያቸውና በጥራት ለሚታወቁት የ Huawei እህት ኩባንያ የሆኑትን የ Honor ስልኮች ባሉን አነስተኛ አማራጮች ያግኙ!
✨ የሚገኙ አማራጮችና ዋጋዎች፦
📱 Honor 10 Play
▪️ Storage / RAM: 64GB / 3GB
💰 ዋጋ: 18,500 ብር
📱 Honor
▪️ Storage / RAM: 64GB / 4GB
💰 ዋጋ: 19,700 ብር
📱 Honor XC5
▪️ Storage / RAM: 128GB / 4GB
💰 ዋጋ: 21,500 ብር
🛒 ለማዘዝ ይህንን ይጫኑ፦
➴➴➴➴
📩 t.me/AbuImranMobileA
📲 +251910752774
👇 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
🔗 https://t.me/Abuimran_MA

Forwarded from عبد السلام
መልእክት ከ ለተሞ
╰┈➢ተ
╰┈➢ ጀ
╰┈➢ ም
╰┈➢ ሯ
╰┈➢ ል
🎙 ሸይኽ አብዱልሀሚድ ከ ለተሞ
ሸር ሸር ሸር
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም
በኢሞ
አድ ና ሸር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
. Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=other
በቴሌግራም
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bilalmesji?videochat
https://t.me/bilalmesji?videochat
╰┈➢ተ
╰┈➢ ጀ
╰┈➢ ም
╰┈➢ ሯ
╰┈➢ ል
🎙 ሸይኽ አብዱልሀሚድ ከ ለተሞ
ሸር ሸር ሸር
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም
በኢሞ
አድ ና ሸር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
. Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=other
በቴሌግራም
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bilalmesji?videochat
https://t.me/bilalmesji?videochat
imo.im
imo: Free Video Calls and Messages - Official Website
Stay connected with family and friends using imo's free video calling app. Enjoy free video chats, 1-on-1 calls, audio calls, and international calls!
❤2
🎙 الآن فضلة الشيخ الدكتور خالد الغفيلي من الرياض
لايفوتكم ادخلوا
ቀጥታ ስርጭት
https://t.me/bilalmesji?videochat
لايفوتكم ادخلوا
ቀጥታ ስርጭት
https://t.me/bilalmesji?videochat
Telegram
በባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያ🕌
በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ)
በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ
ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45
አቢሲኒያ :- 245566778
ሂጅራ :- 100-927-373-0001
አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን

Forwarded from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
وجّه معالي وزير الشؤون الإسلامية والدعوة والإرشاد الشيخ د. عبداللطيف آل الشيخ، خطباء الجوامع في مختلف مناطق المملكة، بتخصيص خطبة الجمعة 21 ربيع الآخر 1448هـ، للحديث عن منزلة الصحابة رضي الله عنهم وفضلهم، وبيان فضل محبتهم والترضي عنهم، والتحذير من الوقيعة فيهم والمساس بمكانتهم.
كما وجه بالتأكيد على منهج أهل السنة والجماعة في توقيرهم وحفظ حقوقهم، وإبراز فضل الخلفاء الراشدين رضي الله عنهم وسابقتهم في نصرة الدين وحفظ جماعة المسلمين ونشر الإسلام.

Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
وجّه معالي وزير الشؤون الإسلامية والدعوة والإرشاد الشيخ د. عبداللطيف آل الشيخ، خطباء الجوامع في مختلف مناطق المملكة، بتخصيص خطبة الجمعة 21 ربيع الآخر 1448هـ، للحديث عن منزلة الصحابة رضي الله عنهم وفضلهم، وبيان فضل محبتهم والترضي عنهم، والتحذير من الوقيعة فيهم…
የተከበሩ የእስልምና ጉዳዮች የዳዕዋና የኢርሻድ ሚኒስቲር አሽሸይኽ ዶ/ር ዐብዱልለጢፍ ኣሊ ኸይኽ በተለያዩ የሳውዲ ከተማ ያሉ ኸጢቦችን የረቢዓል ኣኺር 21/1448 አመተ ሂጅሪያን የጁሙዓ ኹጥባ ሶሓቦች ያላቸው ደረጃና ለእስልምና ያበረከቱትን ችሮታ በመግለፅና እነርሱን መውደድና ስማቸው ሲነሳ አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው ማለት ያለው ደረጃ ግልፅ ማድረግ እንዲሁም ክብራቸውን ከመንካትና ደረጃቸውን ዝቅ ከማድረግ በማስጠንቀቅ ዙሪያ እንዲሆን አዘዋል ።
በሌላ በኩልም የአህሉ ሱና ወል ጀማዓ አቋም ሶሓቦችን በማላቅና ሐቃቸውን በመጠበቅ የአራቱን ኸሊፋዎች እስልምናን ለመርዳትና የሙስሊሞችን አንድነት ለማስጠበቅና እስልምናን ለዓለም ለማድረስ በተደረገው ትግል ቅድሚያ ያላቸው መሆኑን በማወቅና በማሳወቅ ላይ ምን እንሆነ ትኩረት በመስጠት ላይም እንዲሆን አቅጣጫ ሰጥቷል ።
https://t.me/bahruteka

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka