በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ?ይሄንን ቻናል የተከፈተበት የአላማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አስተምሮ ስርዓታቸውን በጠበቀ መልኩ ለማድረስ የታሰበ ነው።
አብራችሁ ስላላችሁ በጣም ደስ ይለናል።

❤1
ሐምሌ ፮ /6/
በዚችም ዕለት ቅድስት ንስተሮኒን አረፈች። እርሷም ከኢየሩሳሌም ሰዎች ውስጥ ነበረች። እርሷም አስቀድማ ኃጢአተኛ ነበረች ከዚያም በኋላ ንስሓ ገብታ ወደ እግዚአብሔር በተቃጠለ ልብ ተመለሰች የሥጋን ፍላጐቶች ሁሉ ናቀች እመምኔት እስከ ሆነች ድረስ በበጎ ሥራ ሁሉ ትሩፋትንና ተጋድሎን አበዛች።
እኀቶችም ከገድል ብዛትና ምግብን ከመተው የተነሣ ሥጋዋ እንዳለቀ አይተው ሥጋሽን እንድትረጂ ጥቂት እህል በወጥ ብዪ አሏት። አብዝተውም ግድ ባሏት ጊዜ ልጆቼ ሆይወደ ቀድሞ ልማዴ እንዳልመለስ ጥቂት ወጥ ስለመብላት አትድከሙ ስለዚህ ወጥ አልበላም አለቻቸው። ከዚህ በኋላ በሰላም አረፈች።
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በጸሎቷ ይማረን ለዘላለሙ አሜን።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ምንጭ:- መጽሐፈ ስንክሳር
❤1
እንደምን አመሻችሁ? የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ?
ቻናሉ ላይ ምን እንደመጀመሪያ የትኛውን እንልቀቅላችሁ? ሀሳባችሁን ከስር አስቀምጡልን።

Anonymous Poll
67%
ስንክሳር
67%
የመፀሀፍ ቅዱስ ጥያቄ
67%
ስብከተ ወንጌል
ሐምሌ ፯ /7/
በዚችም ቀን የአባ መቃቢስና የአባ ጊዮርጊስ የአግራጥስም መታሰቢያቸው ነው በረከታቸውም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን።
በዚችም ቀን የሮሜ ከተማ ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ አግናጥዮስ በሰማዕትነት ሞተ እርሱም ከቅዱስ ጴጥሮስ በኋላ በከሀዲው ንጉሥ በጠራብያኖስ ዘመን ሆነ። ይህም ንጉሥ ስለ አባት አግናጥዮስ የጣዖት አምልኮን እንደሚያቃልል ሕዝቡንም ሁሉ እንደሚያስተምር ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ ማመን እንደሚያስገባቸው በሰማ ጊዜ ወደ እርሱ አስቀርቦ ለአማልክት መሥዋዕት አቅርብ አለው ቅዱሱም እኔ ለረከሱ ጣዖታት አልሠዋም ብሎ መለሰለት።
ንጉሡም ብዙ ቃል ኪዳኖችን በመግባት አባበለው በአልተቀበለውም ጊዜ ለአንበሳ ሰጠው ያን ጊዜም ቅዱስ አግናጥዮስ በቀናች ሃይማኖት እንዲጸኑ ሕዝቡን አዘዛቸው። ከዚህም በኋላ አንዱ አንበሳ ቀርቦ አንገቱን ያዘው ያን ጊዜም ክብር ይግባውና በጌታችን እጅ ነፍሱን ሰጠ ። ከዚህ በኋላ ያ አንበሳ ወደ ሥጋው አልቀረበም ምእመናንም መጥተው ሥጋውን ወሰዱ በመልካም ቦታም አኖሩት።
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ አባት ጸሎት ይማረን ለዘላለሙ አሜን።

https://t.me/ET_WENGEL

ሀይሌ ብርታቴ
ሀይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ/2/
የዘላለሙ የአብርሃሙ ሥላሴ/2/
ተመረጠች ነብሴ አንተን ለማወደስ
ከላይ ከአርያም ከሥላሴ መቅደስ
ባንድነት ሦስትነት በዙፋኑ ሞልቶ
የሚሣነው የለም ለሥላሴ ከቶ
ከመንገድ ዳር ልቁም የወደቀ ላንሳ
የተራበ ላብላ የታመመ አልርሳ
እንደ አብርሀም አርገኝ እንደ ደጉ አባቴ
ቤቴ እንዲሞላ ባንተ በረከት
ጠፈሩን በውሀ በጥበብ የሰራ
እኔስ ይገርመኛል የሥላሴ ስራ
ኑና ተመልከቱ ተዐምራት ሲሰራ
ሰዎች እልል በሉ በናቱ ነች ሳራ
አብ አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ወዶናል
ወልድም በተዋህዶ እኛኑ መስሎናል
ሐይሉ ተገለጠ የመንፈስ ቅዱስ
በቅዱሳን አድሮ ሲያድን ሲፈውስ
ዘማሪ ዲ/ን ታዴዎስ ግርማ
https://t.me/ET_WENGEL
ሀይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ/2/
የዘላለሙ የአብርሃሙ ሥላሴ/2/
አዝ
ተመረጠች ነብሴ አንተን ለማወደስ
ከላይ ከአርያም ከሥላሴ መቅደስ
ባንድነት ሦስትነት በዙፋኑ ሞልቶ
የሚሣነው የለም ለሥላሴ ከቶ
አዝ
ከመንገድ ዳር ልቁም የወደቀ ላንሳ
የተራበ ላብላ የታመመ አልርሳ
እንደ አብርሀም አርገኝ እንደ ደጉ አባቴ
ቤቴ እንዲሞላ ባንተ በረከት
አዝ
ጠፈሩን በውሀ በጥበብ የሰራ
እኔስ ይገርመኛል የሥላሴ ስራ
ኑና ተመልከቱ ተዐምራት ሲሰራ
ሰዎች እልል በሉ በናቱ ነች ሳራ
አዝ
አብ አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ወዶናል
ወልድም በተዋህዶ እኛኑ መስሎናል
ሐይሉ ተገለጠ የመንፈስ ቅዱስ
በቅዱሳን አድሮ ሲያድን ሲፈውስ
ዘማሪ ዲ/ን ታዴዎስ ግርማ
https://t.me/ET_WENGEL
ጥያቄ❓ከመመለስዎ በፊት የእለቱን ስንክሳር ይመልከቱ። ለምትሳተፉ ለሁላችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
በዚች ዕለት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓሉ የሆነ ቅዱስ ማን ነው?
በዚች ዕለት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓሉ የሆነ ቅዱስ ማን ነው?
Anonymous Quiz
60%
ሀ. የአባ መቃቢስ
40%
ለ. የአባ ጊዮርጊስ
0%
ሐ. የአባ አግራጥስም
0%
መ. የቅዱስ አግናጥዮስ
0%
ሠ. ሁሉም