የፓልመር ድንቅ አሲስት በምስል
ለማስታወስ ያህል ፓልመር ከፎደን እና ቤሊንግሃም በ400 ያነሱ ደቂቃዎችን ቢጫወትም በአጠቃላይ በዩሮ 2024 ሁለቱ ተጫዋቾች ካደረጉት (0) የበለጠ አሲስት (1) አስመዝግቧል።
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ለማስታወስ ያህል ፓልመር ከፎደን እና ቤሊንግሃም በ400 ያነሱ ደቂቃዎችን ቢጫወትም በአጠቃላይ በዩሮ 2024 ሁለቱ ተጫዋቾች ካደረጉት (0) የበለጠ አሲስት (1) አስመዝግቧል።
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
✅የተረጋገጠ የቀጣይ ዓመት 24/25 ዋናው ማልያችን ።
እንዴት አያችሁት Rate አድርጉት እስኪ🤔
ለእኔ 8/10👌
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
እንዴት አያችሁት Rate አድርጉት እስኪ🤔
ለእኔ 8/10👌
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨🔵 የቼልሲ ሙሉ ትኩረት የቀኝ እግር ክንፍ ተጫዋች ሆኖ ቀጥሏል።
🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲ ዋና አሰልጣኝ ቀጥሯል!!
ቼልሲ የ39 አመቱን ፊልፔ ኮልሆን ከፖርቹጋሉ ኢስቶሪል ማስፈረሙን አሳውቋል።
ፊልፔ ኮልሆ በኢስቶሪል ከ23 አመት በታች አሰልጣኝ የነበረ ሲሆን በቼልሲም አዲሱ ከ21 አመት በታች ዋና አሰልጣኝ ተድርጎ መሾሙን ተገልጿል።

ሬናቶ ቬጋ የባሴል ደጋፊዎችን ተሰናብቷል👋
ዝውውሩም በቅርብ ሰአታት ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል!
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ዝውውሩም በቅርብ ሰአታት ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል!
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኢትቫዎ ዊልያን ባለፉት 9 ጨዋታዎች ለፓልሜራስ
⚽️ 4 ጎል
🅰️ 4 አሲስት
ትላንት ማታም አሲስት ማድረግ ችሎ ነበር🔥
አሲስቱን በጎል ቻናላችን ለቀነዋል
https://t.me/+FvHhtW68uwk4MTc0
One of the best players in Brazil at 17…

🚨ቼልሲዎች አሁንም በኒኮ ዊሊያምስ ዝውውር ዙሪያ ይገኛሉ ምክንያቱም ተጫዋቹን ከማድነቅ አንፃር ፍላጎቱ አሁንም አለ። ይሁን እንጂ የስምምነቱን ሁኔታ ከባድ ሊሆን ይችላል።
48.8 ሚሊዮን ፓውንድ ታክስ እና ትልቅ ክፍያ እና ኮሚሽኖች ብዙ ስለሆኑ እሱን ለማስፈርም የማይሆን ጨዋታ አይጫወቱም።
(Fabrizio Romano)
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
48.8 ሚሊዮን ፓውንድ ታክስ እና ትልቅ ክፍያ እና ኮሚሽኖች ብዙ ስለሆኑ እሱን ለማስፈርም የማይሆን ጨዋታ አይጫወቱም።
(Fabrizio Romano)
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ሰላም ዉድ የኢትዩ ቼልሲ ቤተሰቦቾ እንዴት ናቹ እንደምናዉቀዉ ይሄ ወቅት የዝዉዉር ወቅት ነዉ
እኛም ይሄን በማስመልከት የተለያዩ ዜናዎችን በማቅረብ ደከመን ሰለቸን ሳንል ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እያቀረብን እንገኛል ስለሆነም እናንተም ዜናዉን ከማየት የዘለለ ነገር እንድታደርጉል እየጠየቅን
ማለትም ከእያንዳንዱ ዜና በዋላ በ ሀሳብ መስጫዉ ላይ ሀሳብ በመስጠትና ይሄን የክለባችንን ቻናል ለቼልሲ ቤተሰቦች ሼር በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን 💙
በተጨማሪም ማስተካከል ያለብን ነገር እንዲሁም ሀሳብ አስተያየት ካላቹ ለኛ የእናንተ አስተያየት ጠቃሚ ነዉና አድርሱን።
በተጨማሪም ምርትና አገልግሎታችሁን በምተወዱት ክለብ ቻናል ላይ ማስተዋወቅ ከፈለጋችሁ በ
@Princeeebek
ልታነጋግሩን ትችላላችሁ እናመሰግናለን ።

የጥያቄ እና መልስ ውድድር ከሽልማት ጋር በኢትዮ ቼልሲ FANS
ሰላም የኢቲዮ ቼልሲ ፋንስ ቤተሰቦች ዛሬ ለእናንተ በትንሹም ቢሆን ይጠቅማል እኛንም ቻናላችንን ያሳድጋል ብለን በማሰብ የጥያቄ እና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል።
ለ ጥያቄው መላሾችም አነስ ያለ በቂ ሽልማት አዘጋችተናል እናም ጥያቄውን ሳትሳተፋ እንዳትቀሩ ሽልማቱ እንደየ ፍላጎታቹ የ ድምፅ እና የኢንተርኔት ጥቅሎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን።
እናም ዋናው ነገር እዚጋ ሽልማት መሸለማችን ሳይሆን ዋናው ነገር ብዙ ቤተሰቦችን እዚህ ቻናል ላይ ለማፍራት እና ቼልሲን ብላቹ ብቻ ሳይሆን ከ እኛም ጋር ቤተሰባዊነት ለመፍጠር ይረዳል ብለን ስላሰብን የተዘጋጀ ውድድር ነው!
ውድድሩ እንዲ ነው ሚሆነው የጥያቄው ብዛት 3 ሲሆን እያየን ወይም እንደሁኔታው 4 ተኛ ልንጨምር እንችላለን የጥያቄው አሸናፊም ከላይ እንዳልኳቹ በምርጫቹ መሰረት ሽልማቱን ወደ እናንተ እናደርሳለን።
የመጀመሪያችን ስለሆነም በዚኛው ዙር ጥያቄውም ሽልማቱም አነስ ያለ ሊሆን ይችላል ግን እንደመጀመሪያ እኛ በቂ ነው ብለን ስላሰብን እናንተም እያበረታታችሁን ቤተሰባዊነት ፈጥረን ሀሳብ አስተያየታቹን እያደረሳቹን አብረን እንቀጥላለን።
እኛም ለናንተ ደከመን ሰለቸን ሳንል የተለያዩ መረጃዎችን ወደናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል እናንተም ይሄንን እድል ለምታቋቸው የቼልሲ ደጋፊዎች በማድረስ ተባበሩን ።
በቻናላችን ላይ ሚስተካከል ነገር ካለም በኮሜንት ላይ አስቀምጡልን።
የጥያቄውን ቀን ቆርጠን ወደ እናንተ አደርሳለው እስከዛው ይሄን መልእክት እና ቻናል ሼር በማረግ ትብብራቹን አሳዩን
ከኢትዮ ቼልሲ ፋንስ ጋር ወደፊት✅

🚨🔵 ቼልሲዎች ማርክ ኩኩሬላን ለመሸጥ ከወሰኑ ተጫዋቹ ያለውን አማራጭ ግምት ውስጥ ያስገባል።
ቼልሲዎች በኩኩሬላ ደስተኛ ናቸው፣ ነገር ግን ትልቅ ፕሮፖዛል ካገኙ ግን ቺልዌልን ወይም ኩኩሬላን አንዳቸውን ሚለቁበት እድል ሊኖር ይችላል።
🔗 Fabrizio Romano - Sky Italy
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲዎች በኩኩሬላ ደስተኛ ናቸው፣ ነገር ግን ትልቅ ፕሮፖዛል ካገኙ ግን ቺልዌልን ወይም ኩኩሬላን አንዳቸውን ሚለቁበት እድል ሊኖር ይችላል።
🔗 Fabrizio Romano - Sky Italy
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲዎች የብራይተኑን ካኢሮ ሚቱማን ለማስፈረም በውስጥ ውይይት አድርገዋል ነገርግን ብራይተን መደበኛ ጥያቄ አላገኘም።
ስምምነቱ ለመፈጸም ገና ነው።
🔗 ቤን ጃኮብስ
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ስምምነቱ ለመፈጸም ገና ነው።
🔗 ቤን ጃኮብስ
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨 ቼልሲ እና አስቶንቪላ የሆፈንሃይሙን አጥቂ ማክሲሚሊያን ቤየርን ለማስፈረም ፉክክሩን እየመሩ ያሉ ክለቦች ናቸው።
በባለፈው የውድድር አመት በቡንደስሊጋው 16 ጎሎችን አስቆጥሯል።
🔗 BILD
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
በባለፈው የውድድር አመት በቡንደስሊጋው 16 ጎሎችን አስቆጥሯል።
🔗 BILD
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲዎች ለኦልሞ የውል ማፍረሻ ክፍያ የመክፈል አቅም ላይኖራቸው ይችላል ፣ስለዚህ እሱን ለማዘዋወር ከፈለጉ የበለጠ ምቹ የክፍያ መዋቅር ለመፍጠር ከውሉ ዋጋ ትንሽ በላይ የሚከፍሉበትን ስምምነት ማዋቀር አለባቸው።
ለአዲሱ አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ የሚመጥን ብቃት እንዲለው ጥያቄ ውስጥ ባይገባም ቼልሲዎች በዚህ ክረምት የግራ መስመር ቀኝ እግር አጥቂ እና 9 ቁጥር አጥቂ ይፈልጋሉ።
ኦልሞ በእነዚህ ቦታዎች መጫወት ቢችልም፣ በሁለቱም ውስጥ እንደ ተፈጥሯዊ ተጨዋች ተደርጎ ሊወሰድ አይችልም።
🔗 አትሌቲክስ