ኢትዮ ቼልሲ FANS
108K subscribers
9.12K photos
15 videos
1 file
182 links
➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek እና @Ja_1621

|| 2017 ||
Download Telegram
3ተኛ ቀን ልምምድ ቀጥሏል🔥

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
Part 2

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ይሄ የክለባችኖ ተጫዋች ማነው?

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ፓልመር ዛሬም ከተጠባባቂ ወንበር ነው ጨዋታውን የሚጀምረው ።እንዲሁም ጋላገርም ተጠባባቂ ነው ።
ሳውዝጌት መች ይሆን ከስህተቱ የሚማረው😏

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
የኮል ፓልመር እና የኮነር ጋላገር ሃገር የሆነችው እንግሊዝ በግማሽ ፍፃሜው ኔዘርላድን 2-1 በማሸነፍ ለፍፃሜው አልፋለች።

በጨዋታው የክለባችን ተጫዋች የሆነው ፓልመር ተቀይሮ በመግባት እንግሊዝን አሸናፊ ያረገችውን ግብ በ 90ኛው ደቂቃ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

በቀጣይም እንግሊዝ ከ ስፔን ጋር የፍፃሜ ጨዋታዋን ታደርጋለች🔥

ማርክ ኩኩሬላ vs ስ ኮል ፓልመር እና ኮነር ጋላገር !

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ማን የአውሮፓ ዋንጫውን የሚያሳካው ይመስላችኋል🤔

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኮል ፓልመር እና ኮነር ጋላገር 🔥Vs 🇪🇸 ማርክ ኩኩሬላ 🔥

SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
ኦሌ ዋትኪንስ ፦

" ይህን ስናገር ብዙ ሰዎች ላያምኑኝ ይችላሉ ፤ ውሸቴ አይደለም የማወራው በፈጣሪ እና በልጆቼ ስም እምላለሁ ግን ተቀይረን ልንገባ ስል ኮል ፓልመርን አሲስት ታደርግልኛለህ እኔም አስቆጥራለሁ ብዬ ነግሬዋለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
ኮል ፓልመር በ ኢንስታግራም ገፁ ላይ📸

One to go!!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
ተጨዋቹ የህክምና ምርመራውን አጠናቋል!!

ሬናቶ ቬጋ ረቡዕ በለንደን የቼልሲ ተጫዋች ሆኖ ሁሉንም የህክምና ምርመራዎችን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁ ተገልጿል::

በመሆኑም በዛሬ ዕለት በቼልሲ የሚያቆየውን ኮንትራት ይፈርማል።

𝔽𝕒𝕓𝕣𝕚𝕫𝕚𝕠  ℝ𝕠𝕞𝕒𝕟𝕠

SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
የፓልመር ድንቅ አሲስት በምስል

ለማስታወስ ያህል ፓልመር ከፎደን እና ቤሊንግሃም በ400 ያነሱ ደቂቃዎችን ቢጫወትም በአጠቃላይ በዩሮ 2024 ሁለቱ ተጫዋቾች ካደረጉት (0) የበለጠ አሲስት (1) አስመዝግቧል።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
የተረጋገጠ የቀጣይ ዓመት 24/25 ዋናው ማልያችን ።

እንዴት አያችሁት Rate አድርጉት እስኪ🤔

ለእኔ 8/10👌

SHARE
@ET_CHELSEA_FANS
SHARE
@ET_CHELSEA_FANS