ኢትዮ ቼልሲ FANS
85.1K subscribers
7.37K photos
15 videos
1 file
159 links
➭▮ የተለያዮ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek ማናገር ይችላሉ።

|| 2016 ||
Download Telegram
የኦሊሴ ድርድር አሁንም እንደቀጠለ ነው ቼልሲ ከኦሊሴ ጋር በግል ውል ለመስማማት እየሞከረ ነው።

Fabrizio Romano - Sky Italy

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨ቼልሲዎች በሚቀጥሉት ሳምንታት አዲስ አጥቂ እንደሚያመጡ ይጠበቃል።

ሌላው ቼልሲዎች የተመለከቱት የአጥቂ አማራጮች ዶሚኒክ ሶላንኬን ከበርንማውዝ ለማስፈረም እንደሚሞክሩ ይጠበቃል ።

matt law

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
እንደምን አደራችሁ ሰማያዊያን
ቀናችሁ ያማረ እና ፍክት ያለ ይሁንላችሁ ።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ኤንዞ ማሬስካ የመጨረሻውን ውሳኔ ይሰጣል!!

ቼልሲ ጆን ዱራንን ለማስፈረም አሁንም ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል::

አሁን ላይ የቼልሲ ቦርድ በዱራን ዙሪያ ቼልሲን ይቀላቀል ወይስ አይቀላቀል የሚለውን የመጨረሻ ውሳኔ ለአዲሱ አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ እንደሰጡት ተገልጿል::

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲ የክሪስታል ፓላሱን የክንፍ መስመር ተጫዋች ሚካኤል ኦሊሴን ማሳደዱን ሲቀጥል ማይካሂሎ ሙድሪክ ቼልሲን ሊለቅ ይችላል።

Football insider

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኒኮ ጃክሰን🇧🇷😎

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
እያያችሁ ለምን ታልፋላችሁ" reaction" ተጫኑትትትትት🙏🙏💙💙💙💙💙💙

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🚨አስቶንቪላ ማትሰንን ከቼልሲ ለማስፈረም ተስማምቷል።

David Ornstein

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኢትዮ ቼልሲ FANS
🚨አስቶንቪላ ማትሰንን ከቼልሲ ለማስፈረም ተስማምቷል። David Ornstein 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ተጨማሪ በማትሰን ላይ

በአስቶን ቪላ እና በቼልሲ መካከል ያለው ስምምነት ኢያን ማትሰን በ £37.5m አጠቃላይ ክፍያ መሆኑ ተገልጿል።

የመጨረሻ ንግግሮች በቅርቡ ከተጨዋቹ ጋር ይካሄዳል::

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🚨ቼልሲ ማይክል ኦሊሴን ለማስፈረም በሚደረገው ፉክክር ማንቸስተር ዩናይትድን ሊያሸንፍ ነው።

ቼልሲዎች ክሪስታል ፓላስ ለማይክል ኦሊሴ የጠየቁትን 60 ሚሊየን ፓውንድ ለማዛመድ ስምምነታቸውን ሰጥተዋል።

ማን ዩናይትድ የውል ማፍረሻውን መክፈል አይፈልግም።

ቼልሲዎች በአሁኑ ሰአት ማይክል ኦሊሴ ግንባር ቀደም ተፋላሚዎች ሲሆኑ እነሱም ጠንክረን እየገፉ ይገኛሉ።

ከፊት ያሉት ቀናት ለዝውውሩ ቁልፍ ቀናት ናቸው ።

Santi Aouna

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨🇫🇷 BREAKING | EXCL፡ ክሪስታል ፓላስ ለ2025 ከፍተኛ ደሞዝ እና አዲስ የውል ማፍረሻ ለማይክል ኦሊሴ አቅርበዋል።

ይህ ቢሆንም ቼልሲ አሁንም በግል ውል ለመስማማት እየገፉ ነዉ።

ባየርን እና ኒውካስልም ኦሊሴን እንዲያነጋግሩ ፈቅደዋል።

🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኢትዮ ቼልሲ FANS
🚨🇫🇷 BREAKING | EXCL፡ ክሪስታል ፓላስ ለ2025 ከፍተኛ ደሞዝ እና አዲስ የውል ማፍረሻ ለማይክል ኦሊሴ አቅርበዋል። ይህ ቢሆንም ቼልሲ አሁንም በግል ውል ለመስማማት እየገፉ ነዉ። ባየርን እና ኒውካስልም ኦሊሴን እንዲያነጋግሩ ፈቅደዋል። 🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ፓላስ አዲስ ውል ለኦሊሴ አቅርቧል እሱን ለማቆየት እየታገሉ ነው ነገርግን ቼልሲዎች በኦሊሴ ውል ላይ እምነት አላቸው። ከኦሊሴ ጋር ቀጥታ ውይይት አድርገዋል። ኦሊሴን የማስፈረም አባዜ ተጠምደዋል።

ኦሊሴ ውሳኔ ማድረግ አለበት, በእሱ ላይ የተመሰረተ ነው ከቼልሲ፣ ባየርን እና ኒውካስል ጋር ውይይት አድርጓል። እንዲሁም በፓላስ ያለው አዲሱ ውል ብዙ ገንዘብ እና አዲስ የመልቀቂያ አንቀፅ አለው።

ቼልሲዎች ወደ ፓላስ ሄዶ ለኦሊሴ ገንዘቡን ለማስቀመጥ በጣም ተዘጋጅተው ነበር ይህንን ፊርማ እንደ ጥሩ ነገር ይመለከቱታል።

Fabrizio Romano - Sky Italy

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
የክለባችን አይምሬ አጥቂ ኒኮላስ ጃክሰን ዛሬ 23ኛ የልደት በዓሉን እያከበረ ነዉ!🇸🇳🎉

HBD JAKI 🥳🎂🎉

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🔵 በዛሬው የዩሮ ጨዋታዎች ላይ የክለባችን ተጫዋቾች  #Euro2024

🇷🇸 ጆርጅ ፔትሮቪች vs ስሎቬኒያ 🇸🇮

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ጋላገርና x ኮል ፓልመር vs ዴንማርክ 🇩🇰

🇪🇸 ማርክ ኩኩሬላ vs ጣሊያን 🇮🇹

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኢትዮ ቼልሲ FANS
🔵 በዛሬው የዩሮ ጨዋታዎች ላይ የክለባችን ተጫዋቾች  #Euro2024 • 🇷🇸 ጆርጅ ፔትሮቪች vs ስሎቬኒያ 🇸🇮🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ጋላገርና x ኮል ፓልመር vs ዴንማርክ 🇩🇰🇪🇸 ማርክ ኩኩሬላ vs ጣሊያን 🇮🇹 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🇦🇷 ኤንዞ ፈርናንዴዝም የኮፓ አሜሪካን ውድድር ዛሬ ለሊት 9 ሰአት አርጀንቲና ከካናዳ ጋር በምታደርገው ጨዋታ ይጀምራል። 🇨🇦

ለሁሉም ተጫዋቾቻችን መልካም እድል 💙

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
የዛሬ ጨዋታዎችን አይታችኋል?

በሜጋ ፓሪ ቤቲንግ በመመዝገብ እና በመጫወት እስከ 300% የመጀመሪያ ዙር ተቀማጭ እንዲሁም የ ቦነስ ስጦታ ያግኙ!

በፈለጋችሁት የገቢ እና የወጪ METHOD በመጠቀም ገንዘባችሁን በ 300% አሳድጉ

ከቴሌ ብር እስከ ባይናንስ ድረስ በፈለጋችሁት የክፍያ አማራጮች ቀርቦላችኋል🤙

ለመመዝገብ

https://refpaiozdg.top/L?tag=d_3521527m_25437c_&site=3521527&ad=25437&r=registration

ስትመዘገቡ:PROMO CODE noobeekk ብላችሁ ስታስገቡ አንድ ጨዋታ ቢወጣባቹ ገንዘባቹ ተመላሽ ይሆናል💙

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኢንዞ በ ig ገፁ 🔥

ለዛሬው ጨዋታ ዝግጁ ነው!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲ ተከላካይ ለማስፈረም ንግግር ላይ ነው!!

ቼልሲ የ19 አመቱን አርጀንቲናዊውን የመሀል ተከላካይ አሮን አንሴልሚኖን ለማስፈረም ከቦካ ጁኒየር ጋር ንግግር መጀመራቸው ተገልጿል።

የተጨዋቹ የውል ማፍረሻ 25 ሚሊየን ዶላር ሲሆን ቼልሲ በገንዘቡ ዙሪያ ከክለቡ ጋር እየተነጋገረ እንደሆነ ተገልጿል::

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS