ኢትዮ ቼልሲ FANS
76.3K subscribers
7K photos
14 videos
1 file
154 links
🏅 የተለያዮ የቼልሲ ዜናዎች
የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
🏆የተለያዮ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
💣እያንዳንዱ የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደናንተ እናደርሳለን
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek ማናገር ይችላሉ።

|| 2016 ||
Download Telegram
🗣ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ፡ "የዚህ የእግር ኳስ ክለብ ታሪክ አካል ለመሆን እድል ስለሰጡን የቼልሲ የባለቤትነት ቡድን እና የስፖርት ዳይሬክተሮች እናመሰግናለን። ክለቡ አሁን በቀጣዮቹ አመታት በፕሪምየር ሊግ እና በአውሮፓ ለመቀጠል ጥሩ አቋም ይዟል።😥

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
Thank you Pochettino.💙

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
የውስጥ ስብሰባ ወስኗል። ተጫዋቾቹ ፖቸቲኖ በመውጣታቸው ቅር ተሰኝተዋል።

🔗Sam c

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኖኒ ማድዌኬ በኢንስታግራም ገፁ💙

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🚨❗️️ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ቸልሲን የለቀቁት በዝውውር ዙሪያ በተፈጠረው አለመግባባት እና ማን መሸጥ እንዳለበት ነው።

🔗Nick Purewal - Standard Sport

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🚨ቶማስ ቱቸል በዚህ ሳምንት የቼልሲ ውሳኔን እየጠበቀ ነው። ወደ ቼልሲ መመለስ ለቱቸል ተጨባጭ አማራጭ ነው ፣ ምክንያቱም እሱ እዚያ ያለውን ተልእኮ እስካሁን እንደተጠናቀቀ አላየውም። ትልቅ ንግግሮች ተካሂደዋል❗️

ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ሌላው የቼልሲ እጩ ነው።

🔗Florian Plettenberg - Sky Germany

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲዎች ወደ ቀድሞ አሰልጣኞቻቸዉ ቶማስ ቱቸል ፣ኮንቴ ወይም ጆሴ ሞሪንሆ የመመለስ እቅድ የላቸውም።

🔗 Matt law - telegraph

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
እኔ በግሌ ምንም ማለት አልፈልግም በቃ በጣም ያሳዝናል ያበሳጫል ወዴት እየሄድን ነዉ ????

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ሃንሲ ፍሊክ ቼልሲን በአሰልጣኝነት ስራው መምራት ይፈልጋል።

- Cfbayern


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እኔ በዚህ ጉዳይ ምን አንደምል ራሱ አላቅም የቼልሲ ባለቤቶች ይሄን ክለብ ካልሸጡት መቼም ቢሆን ይሄ ክለብ የድሮው አስፈርኒነቱ . ዝናው ተመልሶ ሊመጣ አይችልም እነዚህ ባለቤቾች እያሉ የቼልሲ ደጋፊዎች ቦይሊ እና አራጋቢኦቹ እያሉ ቼልሲ ትልቅ ክለብ ይሆናል ብላቹ እንዳታስቡ የቦይሊ ቼልሲ አሁን ላይ ከነ በርንሌይ እና ሼፍልድ አይሻልም ።

ቅድም የነገርኳቹ ነው የሆነው የቼልሲ ባለስልጣናት በዝውውር ፖሊሲ ላይ እነሱ ሚፈልጉት ተጨዋች ብቻ ነው ማስፈርም ሚፈልጉት እና እነሱ ይሸጥ ብለው ያሰብት ተጨዋች ብቻ ነው ሚሸጡት ፖቸቲኖ ከቼልሲ ለመውጣት ዋነኛ ምክንያቱ ጋላገር እንዲሸጥ ስላልፈለገ እና የምታስፈርሙትን ተጨዋች እኔ አስተያየት ልስጥ በማለቱ ብቻ ነው ያለ አሰልጣኝ ፍቃድ ሚመጣ ተጨዋች ደሞ ውጤታማ አይሆንም እነሱ ሚፈልጉትን ተጨዋች እያመጡ እንደዚህ አይነት አሰራር የለም እነሱ ሚፈልጉት እንደዛ ነው ለዚህ ነው ፖቸቲኖ የለቀቀው

በቅርቡ ጋላገርም ይሸጣል ተጠቁ
ቀጣይ ሚቀጥሩት አሰልጣኞ ደሞ ልምድ የሌለው ነው ልምድ የሌለው ማልት በዝውውር ፖሊሲ ላይ አስተያየት መስጠት የማይችል የሚፈልገውን ተጨዋች ሚሸጡበት ሲያሻቸው የፈለጉትን ሚያመጡ የፈለጉትን ሲሸጡ አሜን ብሎ ሚቀበል አሰልጣኝ ነው ሚፈልጉት
ይሄ ማለት ደሞ ልክ እንደነ ብራይተን እንደነ ዶርትሞንድ አሪፍ አሪፍ ወጣት ተጨዋቾችን እያመጡ እያሳደጉ በደና ገንዘብ አሪፍ ገዢ ክለብ ሲግኝ በደና ዋጋ ለሌላ ክለብ የሚሸጡ ባለስልጣናት አይነት ቅርፅ ነው እነሱ የያዙት ቢዝነሳቸውን ለመስራት እያመቻቹ ነው እንጁ ስለ ቼልሲ ውጤታማነት ግድ አይሰጣቸውም የተናገርኩት የገባቹ ይመስለኛል

የቼልሲ ባለስልጣናት ይሄንን ክለብ ለቀው ካልወጡ ክለቡ የትርፍ ክለብ ነው እንጂ መቼም ውጤታማ አይሆንም እነሱን ፈጣሪ ይንቀልልን

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ማርክ ኩኩሬላ ስለ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ መልቀቅ ላይ በ IG

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🔵 ምን ታስባላቹ ቤተሰብ የቀድሞው የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ወደ ቼልሲ ቢመጣ 🤔

መልሳችሁን ኮሜንት ላይ👇

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ሰላም አደራችሁ ቤተሰቦች ያማረ ቀን ተመኘን


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ሁ ስኮርድ የሊጉ ምርጥ ፈራሚዎችን ይፋ ሲያደርግ ኮል ፓልመርን በመጀመሪያ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል!

1 ኮል ፓልመር
.
.
.
.9 ኒኮ ጃክሰን

WHO-SCORED

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ዛሬ በ voice analysis ስለ ትላንቱ እብደት የምንላችሁ ነገር አለ ሰዓቱ አልተወሰነም ተዘጋጁ
🔵 ምን ታስባላቹ የቀድሞው የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ወደ ቼልሲ ቢመጣ 🤔

እስከዛ ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ👇

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ጃክሰን ለ ፖች የስንብት መልዕክት በ IG ( እድሜ ለሱ በእሱ ምክንያት የተፈጠረ ነገር መሆኑን አንርሳ )

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS