ኢትዮ ቼልሲ FANS
103K subscribers
8.59K photos
15 videos
1 file
176 links
➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek ማናገር ይችላሉ።

|| 2016 ||
Download Telegram
የካይሴዶንም እንቅስቃሴ እንዴት አያችሁት

የካይሴዶ የውድድር ዘመኑን ብቃት/10 ደረጃ ይስጡ

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
 TAPSWAP

TAPSWAP ሊጠናቀቅ 8 ቀን ብቻ ቀርቶታል አሁንም እድል አላቹ በትርፍ ጊዜ የምትሰሩት ስለሆነ በቀላሉ መሰብሰብ ትችላላችሁ #Tap አድርጉ:: ያልጀመራችሁ አሁንኑ ጀምሩ:: ከታች ባለው ሊንክ ስትጀምሩ 2500 ሽልማት ይበረከትላችኋል :click 👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1271916630
🚨 በዚህ የውድድር ዘመን ትሬቮህ ቻሎባህ ቋሚ ሆኖ በጀመረባቸው ጨዋታዎች ቼልሲ በፕሪምየር ሊግ ሽንፈት አላስተናገደም ።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
እሱን በመጥላት ብቻ ለተጠመዳችሁ ልጆች

ምንአልባት የፖቼ ከአሰልጣኝነት ቦታዉ ሊሰናበት ይችላል በሚሉ ወሬዎች የተደሰታችሁ ደጋፊዎች ካላችሁ የምር የቼልሲ ነገር በቅቷችኋል ማለት ነዉ 👐

ለምን መሰላችሁ ፖቼ መባረር ከነበረበት የዛኔ ገና ቲሙ በመጀመሪያው ዙር ላይ ምንም በማይጥም ጊዜ ሽንፈት በተደጋገመበት ጊዜ ነበረ

አሁን Especially ከአዲሱ አመት በኋላ ልጆቹ በደንብ እየተዋኸዱ ምርጥ ጨዋታ እያሳዩን ድል ማምጣት ሲጀምሩ ለማባረር ማሰብ ማለት ለምን ቼልሲን አላወረድከዉም ከሚሉ አመራሮች ሊመጣ የሚችል ሀሳብ ነዉ 🙌

ሲቀጥል ለሊት ላይ ካነበብኳቸዉ ነገሮች ፖቼ በአሁኑ ዝዉዉር ላይ በሚመጡና በሚለቁ ተጫዋቾች ምርጫ መሳተፍ ይፈልጋል

ሊለያዩ ከቻሉ የመጀመሪያው መለያያቸዉ በዉጤት ሳይሆን የቼልሲ አመራሮች በራሳቸዉ መወሰን ስለሚፈልጉ ብቻ መሆኑን እወቁ ዝዉዉር ላይ አሰልጣኝ ካልተሳተፈ ለምን ዉጤት እንጠብቃለን 🤔

በግሌ የሚለቁት አይመስለኝም ደግሞ እሱን ለመተካት ያሰቡትን አሰልጣኝ ገና ከታችኛዉ ሊግ Ipswich አመጣ የተባለና እንዲሁም ልምድ የሌለዉ አሰልጣኝ ማማተር ማለት የቼልሲ ዘመን ማብቃቱን ሊያሳይ ይችላል 🙌


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ኩኩሬላ ፖቸቲኖን እንዲቆይ ደግፏል

"5-0 ስንሸነፍ አሰልጣኙ ምንም ማድረግ የሚችል አልመሰልኝም ። ጉዳዩ ስለእኛ (ተጫዋቾቹ) ስለ አመለካከታችን ነው ብዬ አስባለሁ። እሱ ብዙ ረድቶናል ጥሩ የመግባባት ችሎታ አለው እና ቡድኑ በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ።

ሁላችንም በየሳምንቱ መሻሻል፣ በተመሳሳይ ደረጃ ላይ መቆየት እና በየደቂቃው ተመሳሳይ አመለካከት ሊኖረን ይገባል ምክንያቱም ማሸነፍ አለብን። አብረን ከኖርን ጥሩ ነገር መሥራት እንችላለን።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨 ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በክለቡ የዝውውር ፖሊሲ ላይ ትልቅ ሚና ካልተሰጠው ቼልሲን ለመልቀቅ ያስባል።

Alex Crook - talkSPORT

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨 ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በማንቸስተር ዩናይትድ ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው ሲሆን ቼልሲን የሚለቅ ከሆነ ከሌሎች ትላልቅ የአውሮፓ ክለቦች ፍላጎት ያገኛል።

ፖቸቲኖ ስለ ቼልሲ የዝውውር እቅድ ዝርዝር መረጃ መስማት ይፈልጋል  በተለይም ቼልሲ  እንደ ኮኖር ጋላገር እና ትሬቮህ ቻሎባህ ያሉ ድንቅ ተጨዋቾችን ለመሸጥ እቅድ ካወጣ ።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨 ራሂም ስተርሊንግ እና ቤን ቺልዌል ከእንግሊዝ ጊዚያዊ የዩሮ 2024 ቡድን ውጪ ሆነዋል።

ሊቪ ኮልዊል ግን ይመዘገባል ተብሎ ይጠበቃል።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨 ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ስለወደፊቱ ህይወቱ ከቼልሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ለማድረግ እየጠበቀ ነው ቀላል አይደለም ምክንያቱም ከአንዳንድ ክለቦች በተለየ አንድ ባለቤት ወይም አንድ ዳይሬክተር ባለባቸው ክለቦች በቼልሲ ውስጥ ፖቸቲኖ በፕሮጀክቱ ደስተኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ብዙ ሰዎች ይሳተፋሉ ። በስታምፎርድ ብሪጅ እና በእሱ ደስተኛ መሆናቸውን ለማረጋገጥ

በእርግጥ ፖቸቲኖ መቀጠል ይፈልጋል እሱ እና የአሰልጣኝ ቡድኑ ሊያቀርቡት በሚችሉት ነገር እና በእነዚህ ተጫዋቾች ችሎታ እርግጠኛ
ነው አሁንም ስብሰባው ሁሉም በአንድ ገጽ ላይ መሆናቸውን ለመረዳት አስፈላጊ ይሆናል


"ፖቸቲኖ የቼልሲ ተጨዋቾችን ይወዳል እና ለምሳሌ ኮል ፓልመርን ከዜሮ ቀን ጀምሮ ያምን ነበር እና ይህም በክለቡ የማይታመን የመጀመሪያ የውድድር ዘመን ስላሳለፈ ለተጫዋቹ ፍፁም አስፈላጊ ነበር።


ነገር ግን እኔ እላለሁ በፓልመር መላው ክለብ ምስጋና ይገባዋል  ጆ ሺልድስ በጥብቅ ይፈልጉት ነበር  እንደ ፖል ዊንስታንሊ እና ላውረንስ ስቱዋርት ያሉ ሌሎች ዳይሬክተሮች የፓልመር ውል በዝምታ እንዲፈፀም ገፋፍተዋል እሱ ምን ያህል ልዩ እንደሆነ ሲረዱ  እሱን ለማስፈርም ወስነው ነበረ ። ከዚያ ፖቸቲኖ በጭራሽ አልተጠራጠረውም እናም ሁል ጊዜ ይደግፉት ነበር የፓልመርንም ብቃት  ውጤቱን ማየት ችለናል ።

Fabrizio Romano - Sky Italy

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨 በ2023/24 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን በ 90 ደቂቃ ኮነር ጋላገር . ከርትስ ጆንስ እና ዴክላን ራይስ ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ 

#EURO2024

[ Squawka ]

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ኤንዞ ከልጁ ጋር 👨‍👧

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨Breaking : ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ እና ቼልሲ በስምምነት ተለያይተዋል።

🎖ፋብሪዝዮ ሮማኖ

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኢትዮ ቼልሲ FANS
🚨Breaking : ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ እና ቼልሲ በስምምነት ተለያይተዋል። 🎖ፋብሪዝዮ ሮማኖ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲዎች ተተኪ ፍለጋውን ወዲያውኑ ወጣት እና ተራማጅ አሰልጣኝ ኢላማ በማድረግ ይጀምራሉ

🔗Matt law - telegraph

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🗣ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ፡ "የዚህ የእግር ኳስ ክለብ ታሪክ አካል ለመሆን እድል ስለሰጡን የቼልሲ የባለቤትነት ቡድን እና የስፖርት ዳይሬክተሮች እናመሰግናለን። ክለቡ አሁን በቀጣዮቹ አመታት በፕሪምየር ሊግ እና በአውሮፓ ለመቀጠል ጥሩ አቋም ይዟል።😥

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
Thank you Pochettino.💙

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
የውስጥ ስብሰባ ወስኗል። ተጫዋቾቹ ፖቸቲኖ በመውጣታቸው ቅር ተሰኝተዋል።

🔗Sam c

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ኖኒ ማድዌኬ በኢንስታግራም ገፁ💙

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🚨❗️️ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ቸልሲን የለቀቁት በዝውውር ዙሪያ በተፈጠረው አለመግባባት እና ማን መሸጥ እንዳለበት ነው።

🔗Nick Purewal - Standard Sport

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
🚨ቶማስ ቱቸል በዚህ ሳምንት የቼልሲ ውሳኔን እየጠበቀ ነው። ወደ ቼልሲ መመለስ ለቱቸል ተጨባጭ አማራጭ ነው ፣ ምክንያቱም እሱ እዚያ ያለውን ተልእኮ እስካሁን እንደተጠናቀቀ አላየውም። ትልቅ ንግግሮች ተካሂደዋል❗️

ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ሌላው የቼልሲ እጩ ነው።

🔗Florian Plettenberg - Sky Germany

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲዎች ወደ ቀድሞ አሰልጣኞቻቸዉ ቶማስ ቱቸል ፣ኮንቴ ወይም ጆሴ ሞሪንሆ የመመለስ እቅድ የላቸውም።

🔗 Matt law - telegraph

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
እኔ በግሌ ምንም ማለት አልፈልግም በቃ በጣም ያሳዝናል ያበሳጫል ወዴት እየሄድን ነዉ ????

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS