ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from Nathnael Biruk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነፃ የ1 ወር የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ኮርሳችንን የራሳችሁን ካፒታል ዲፖዚት በማድረግ ብቻ ተቀላቀሉ።

ለመመዝገብ በዌብሳይታችን https://www.negadras.org/events/financial-literacy-day በኩል በቀጥታ መመዝገብ ትችላላችሁ። ከናንተ የሚጠበቀው የቻሌንጁን አሸናፊዎችን ለመለየት ይረዳ ዘንድ በተቋማችን የHFM IB በኩል በመመዝገብ 50$ ካፒታላችሁን ዲፖዚት ማድረግ በቂ ነው።

ምን ምን ታገኛላችሁ?
📌 ከ1 እስከ 3 ለሚወጡ የትሬዲንግ ቻሌንጁ ውድድር የላፕቶፕ+250$ | የታብሌት+150$ እንዲሁም ለ3ተኛ አሸናፊ የስልክ+100$ ሽልማቶች
📌 6ሺ ብር የሚያወጣውን የICE™ ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ የአንድ ወር ስልጠና ነፃ እድል
📌 የ48ቱ ትሬዲንግ ህግጋት መፅሀፍ Ebook በነፃ
📌 Nov 12 በሴንችሪ ሞል በሚዘጋጀው በአካል የሚደረግ ኢቬንት ነፃ የመግቢያ ቲኬት


የኢቬንት እና ቻሌንጅ ምዝገባ ሊንክ ፡ https://www.negadras.org/events/financial-literacy-day
የHFM መመዝገቢያ ሊንክ፡ https://register.hfm.com/sv/en/new-live-account/?refid=30502183

📌 ከዚህ በፊት በሌላ የHFM አፊሊየት የተመዘገባችሁ ከሆነ በብሮከሩ ከስተመር ሰፖርት ኢሜል [ support@hfm.com ] በኩል IBያችሁን ወደ 30502183 መቀየር እንደምትፈልጉ በመግለፅ ማስቀየር የምትችሉ ይሆናል።

📌ያለው ቦታ ውስን በመሆኑ ካፒታላችሁን ዲፖዚት በማድረግ ብቻ የዚህ እድል ተጠቃሚ ሁኑ ለማለት ወደድን።

መልካም እድል።
#trading #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #icepsychology #forex #negadrasfx #Shengo™
🔥1
#S05E14 ስንከስር እንደምንፈራው ከባድ ትርፍ ስናተርፍም ለምን እንፈራለን?

Link : https://vt.tiktok.com/ZSpkJ3hkP/

Show some love G's.🔥

ፔጁ ስለተመታ የምትችሉ LIKE+COMMENT+SHARE እያረግን Fam.🙌
#The_ICE_Interview
#Season2

S02E01 : Ice with KB Mak Trades.

ተወዳጇ እና ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ተሰናድታ የምትቀርብላችሁ: የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ትሬደሮችን ህይወት በቃለመጠይቅ መንገድ እየዳሰሰች የምታቀርብላችሁ The ICE™ Interview የተሰኘች ፕሮግራማችን ሁለተኛ ምዕራፍ እነሆ ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የራሳችን ምሩቅ በሆነውና በSK system ትሬደርነት የሚታወቀውን ትሬደር ክብሮም ጎይቶምን ይዛላችሁ ትቀርባለች።

ፕሮግራሙ ከአፍታ ቆይታ በኋላ ይጀምራልና ላይቩን በመቀላቀል አብረን እየተማማርን መልካም ጊዜን እናሳልፍ ዘንድ ሁላችሁም ቤተሰቦች ተጋብዛቹሀል።

ሊንክ: https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/live?enter_from_merge=share&enter_method=share_copy_link
❤1
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
📦 GEMINI PLUS — 6 MONTHS
By MAVEN (No Card Needed 💳❌)
​✅ Gemini 3.1 Pro, 3.5/3.6 Flash & Omni 1.1 Flash
✅ Anti Gravity & Nano Banana 2
✅ 400 GB Storage (Drive, Photos & Gmail)
✅ 250 Google Flow Points
✅ Invite up to 5 accounts
​💰Price: 700 Birr
⚡️ Delivery: Instant after payment
❤️‍🔥 Stock: 65 left
⚠️No warranty after activation
​ DM @maven_bot_seller to order!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍1🔥1
📉 ባሳለፍነው ሳምንት በነበሩት 5 የገበያ ቀናት ውስጥ $1.28 Billion ከBitcoin ETFs ወጥቷል!

ይህን ያህል ገንዘብ ከBitcoin ETFs ሲወጣ ምን እየተፈጠረ ነው?

Institutional Investors በBitcoin ላይ ያላቸው እምነት እየቀነሰ ነው? ወይስ ይህ ከገበያው አጠቃላይ ሁኔታ፣ Liquidity እና የባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ውሳኔ ጋር የተያያዘ ነው?

ሁሉም Bitcoin ETFsችም ተመሳሳይ የገንዘብ ፍሰት እያሳዩ አይደለም።

ከዚህ በስተጀርባ ያለውን ምክንያት ስንመረምር ስለ Bitcoin የተቋማት ተሳትፎ እና ስለ አሁኑ የገበያ ሁኔታ ብዙ ነገር መረዳት እንችላለን።

እኛም ይህንን ጉዳይ ከቁጥሮቹ ጀምሮ እስከ ገበያው ላይ ሊኖረው የሚችለው ተጽዕኖ ድረስ በጥልቀት መርምረነዋል።

አስተያየታችንን ከመደምደም በፊት የራሳችሁን ግንዛቤ ማዳበር እንድትችሉ ሙሉውን Research & Analysis እንድታነቡ እንጋብዛችኋለን።

🤩 Read our full research and analysis on Substack.

🔗 Bitcoin ETF Outflows: A Short-Term Demand Shock or the Beginning of an Institutional Exodus?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
📢 CAPCUT PRO በ 1 ሺ ብር — 1 MONTH 📱

Unlock 4K exports, AI captions, smart background removal, premium effects, and no watermarks
.

🎁 What You Get:
• Email & Password login (Team Member)
• Works on up to 2 devices
• 25-Day Warranty
🔑 Login & Rules:
• Log in via the Email option inside the app (Do NOT use "Sign in with Google").
• Report any login issues within 6–12 hours for a free replacement.
• 🚨 Do NOT change the email/password or exceed 2 devices (voids warranty).

━━━━━━━━━━━━━━━
💰 Price: 1,000
📦 Stock: Only 4 left!
━━━━━━━━━━━━━━━
📩 DM [@maven_bot_seller] to buy now! 🛒
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1😁1
From Bitcoin Mining to AI: The Battle for Power Is Reshaping the Mining Industry ⚡️🔗

በቅርቡ በCrypto Industry ውስጥ እየታየ ያለ አንድ አስደናቂ ለውጥ አለ።

Bitcoin Mining ላይ የተሰማሩ አንዳንድ ትልልቅ ኩባንያዎች ትኩረታቸውን ወደ AI Infrastructure እና High-Performance Computing (HPC) እያዞሩ ነው።

ግን ለምን?

በአንድ በኩል Bitcoin Mining የራሱ የሆነ የኢኮኖሚ ስርዓት አለው።

የBitcoin ዋጋ፣ Network Difficulty፣ Mining Rewards እና Electricity Cost የንግዱን ትርፋማነት ይወስናሉ።

በሌላ በኩል AI Industry እያደገ ሲሄድ ከፍተኛ የComputing Power፣ GPU Infrastructure እና ከሁሉም በላይ ብዙ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት እየጨመረ ነው።

እዚህ ላይ ነው ሁለቱ ኢንዱስትሪዎች የሚገናኙት።

Bitcoin Miners ከዚህ በፊት ለMining ይጠቀሙባቸው የነበሩ የPower Infrastructure፣ Land እና Data Center Facilities ወደ AI/HPC Infrastructure ለመቀየር እየሞከሩ ነው።

እንደ Core Scientific፣ TeraWulf፣ Cipher Digital እና IREN ያሉ ኩባንያዎች በዚህ ሽግግር ውስጥ የተለያዩ ስልቶችን እየተጠቀሙ ነው።

ግን ይህ በቀላሉ Mining Equipmentን አውጥቶ GPU በመጫን የሚፈጸም ለውጥ አይደለም።

AI Data Centers የተለየ Infrastructure፣ Cooling Systems፣ Networking፣ Reliability እና ትልቅ Capital Investment ይፈልጋሉ።

ከዚህም በላይ የረጅም ጊዜ Contracts መኖራቸው ብቻ የኩባንያውን ትርፋማነት አያረጋግጥም።

እንግዲህ ትልቁ ጥያቄ፦

AI እና Bitcoin Mining በአንድ የኃይል ሀብት ላይ እየተወዳደሩ ከሆነ፣ ይህ የBitcoin Mining Industry የወደፊት አቅጣጫን እንዴት ይቀይረዋል?

እና ከዚህ ሽግግር ውስጥ Bitcoin Network፣ Mining Economics እና በረጅም ጊዜ የMining Industry መዋቅር ላይ ምን አይነት ተፅዕኖዎች ሊኖሩ ይችላሉ?

በዚህ ጥናት ውስጥ ከአንድ የገበያ አዝማሚያ በላይ ለመመልከት ሞክረናል። የኩባንያዎቹን የFinancial Reports፣ የAI Infrastructure ፍላጎት፣ የኃይል አቅርቦት ገደቦች፣ የBusiness Models ለውጦች እና ለBitcoin Network ሊኖሩ የሚችሉ ውጤቶችን በማጣቀስ በሰፊው ተመልክተነዋል።

በተለይም ይህ ጉዳይ ከCrypto ብቻ ጋር የተያያዘ አይደለም፤ የAI እድገት፣ የኃይል አቅርቦት፣ የData Center Infrastructure እና የወደፊቱ የDigital Economy ግንኙነትንም የሚመለከት ነው።

📖 ሙሉውን Research & Analysis Article በSubstack ያንብቡ፦

👉 [Substack Article Link]

#Bitcoin #Crypto #AI #BitcoinMining #Blockchain #Web3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4👍1
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4👍1🔥1
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡1👍1🔥1
ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ እየተሰናዳች ለናንተ ቤተሰቦቻችን የምትቀርበው The Ice Interview የተሰኘች የቃለመጠይቅ ፕሮግራማችን ዛሬ ደግሞ በኛው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርት ስር ተመርቆ ያለፈውን ትሬደር እመወደውን ይዛልን ትቀርባለች፡፡

አዲስም ሆነ የተወሰነ አመታትን በትሬዲንግ እያሳለፋችሁ ያላችሁ ቤተሰቦች በፕሮግራሙ በሚነሱ ሀሳብ አስተያየቶች ተጠቃሚ መሆናችሁ አይቀርምና 3 ሰዓት ላይ በሚጀምረው የላይቭ ፕሮግራማችን ላይ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

የቲክቶክ ገጻችንን ከስር ባለው ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ። መልካም ምሽት በያላችሁበት።
https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia
👍2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
📦 GEMINI PLUS — 6 MONTHS
By MAVEN (No Card Needed 💳❌)
​✅ Gemini 3.1 Pro, 3.5/3.6 Flash & Omni 1.1 Flash
✅ Anti Gravity & Nano Banana 2
✅ 400 GB Storage (Drive, Photos & Gmail)
✅ 250 Google Flow Points
✅ Invite up to 5 accounts
​💰Price: 700 Birr
⚡️ Delivery: Instant after payment
❤️‍🔥 Stock: 65 left
⚠️No warranty after activation
​ DM @maven_bot_seller to order!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤2👍1🔥1
6 ኢትዮጵያውያን ትሬደሮች የሚሳተፉበት እጅግ በጣም አጓጊ ክርክር በአይስ ዲቤት ናይት ተዘጋጅቶ ቀርቦላችሗል። ከደቂቃዎች በሁላ የሚጀምረው ይህ ክርክር ለኢትዮጵያውን ትሬደሮች ፕሮፕ ፊርሞችን መጠቀም ወይስ በራስ አካውንት ትሬድ ማድረግ ነው የተሻለው በሚለው አሟጋች ሀሳብ ዙሪያ ይሟገታሉ። የብዙሀኖቻችሁ ጥያቄ ሊሆን ይችላልና ይህንን በ6 ትሬደሮች ማለትም በትሬደር እዩኤል፤ ዲቲ ፎከስ ፎሬክስ ዳጊ፤ ኬቢ ትሬድስ፤ ክላሲክ fx ባያ፤ ምወደው እና ሲነርጂ fx ታሬ በመድረኩ ተገኘተው በሁለት ጽንፍ ተቧድነው ይሟገታሉ። ብዙ ልትማሩበት የምትችሉበት መድረክ ነውና በቀጥታ መድረኩ በice የቲክቶክ ገጽ ላይቭ ላይ ብትገኙ ትጠቀማላችሁ ለማለት ወደድን። በያላችሁበት መልካም ምሽት።

https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia
❤1
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
📺 CANVA PRO የ 3 አመት በ 900 ብር ብቻ
ለ 5 እድለኞች 😂
🔥 Get Canva Pro for 3 years at an amazing price!
💰 Price: 900 ETB
✅ Canva Pro Edu Invitation
✅ Valid for 3 full years
✅ All Pro templates & premium features unlocked
✅ AI features included
✅ Invitation sent directly to your email
✅ 1-Year Warranty
❌ Brand Kit feature not included

📩 Activation Process: Send your Canva email after purchase. Your invitation will be processed and sent within 12 hours.

⚡️ Delivery after payment confirmation


🚀 Upgrade your creativity with Canva Pro — design without limits!


@maven_bot_seller በዚህ ማግኘት ይችላሉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3😁3❤2🔥1
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
❗ IMPORTANT NOTICE / DISCLAIMER

Please note that this is a standard promotional subscription plan and will naturally expire once its term ends.

Recently, two buyers reported receiving an automated email saying their subscription had expired or ended shortly after activation. Please don't worry — this notification does NOT mean your email or personal data is affected, deleted, or compromised. It is simply an automated subscription-related notification from the provider. Your personal email and data remain safe. This issue relates only to the subscription itself.

❤️A SPECIAL APOLOGY & OFFER FOR THE ETN COMMUNITY

First of all, I'm truly sorry for any confusion or inconvenience this situation may have caused. I sincerely apologize to everyone affected.

As a special offer for the ETN family, if you experienced this issue, I'll give you a 400 BIRR DISCOUNT on your next purchase of ANY product or subscription from me.

Your trust and support mean a lot to me, and I want to make sure every customer feels valued.

Stay safe, everyone. Thank you for supporting me!

It's Maven 😂
MAVEN x ETN
@maven_offical_seller
@maven_bot_seller
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤2🔥1
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
📺 CANVA PRO 3 YEARS — ONLY 750 BIRR! ❤️‍🔥

😂 BIG DISCOUNT! HUGE PRICE DROP!

💸 900 ETB → 750 ETB ONLY!
⚡️ TODAY'S SPECIAL OFFER!

📦 UNLIMITED STOCK AVAILABLE! ♾️

✅ Canva Pro Edu Invitation
✅ Valid for 3 Full Years
✅ All Pro Templates & Premium Features
✅ AI Features Included
✅ Invitation Sent Directly to Your Email
✅ 1-Year Warranty
❌ Brand Kit Feature Not Included

📩 ACTIVATION PROCESS:

1. Send your Canva email address.
2. Complete payment confirmation.
3. Receive your invitation within 12 hours.
4. Accept the invitation and activate Canva Pro!

🚀 Don't miss this BIG DISCOUNT! Get 3 YEARS of Canva Pro for just 750 BIRR!

😂 Order now: @maven_bot_seller
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
ፈንዳመንታል አናሊስስ ትምህርት መውሰድ ትፈልጋላችሁ? እንግዲያውስ #Shengo_Lectures is finally here. ረዘም ላለ ጊዜ ተቀዛቅዛ የቆየችው የ Shengo ገፃችን ከረጅም ቆይታ በኋላ ዛሬ ሙሉ ለሙሉ ጀማሪዎች ከሆኑ ትሬደሮች አንስቶ ሊያገለግል የሚችል ጥሩ መሠረትን ሊያስይዝ የሚችል የFundamental Analysis 101 - From Zero to HERO በሚል የሌክቸር ርዕስ ዘላቂ እና በሲዝን የተከፋፈለ ትምህርቶችን ይዛላችሁ ትቀርባለች።

የሌክቸር ምሽቶቻችን ትምህርታዊ ሁነቶችን ብቻ የሚይዙ ሲሆን የሸንጎ አዘጋጆች ያሉባቸውን የግል ስራዎች አገባደው ሲጨርሱና ጊዜው በሚመቻችላቸው ወቅት ሳምንታዊ የገበያ ትንተና እና ውይይቶቻችን መቅረባቸውን የሚቀጥሉ ይሆናል።

በዚህም ፈንዳመንታል አናሊስስ እውቀቱ የለኝም የምትሉ ኢትዮጵያዊ ትሬደሮች ከዛሬ ምሽት ጀምሮ የሚጀምረውን የሌክቸር ምሽት ሲዝናችንን በShengo™ ቲክቶክ ገፅ ላይ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በመገኘት መከታተል ትጀምሩ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

https://www.tiktok.com/@shengo_et
❤1
#Shengo_Lectures
#S01E01 : Fundamental Analysis 101 - Introduction

Join us Live :

https://vt.tiktok.com/ZS9Pj8aYcSaNe-7vHry/