የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)
3.04K subscribers
4.3K photos
308 videos
95 files
537 links
ኢዜማ ኢትዮጵያ የሁሉም ዜጎች መብት የተከበረባት፣ ማኅበራዊ ፍትህ የሰፈነባት ሰላማዊ እና የበለፀገች ሀገር እንድትሆን የሚሠራ ሀገር አቀፍ ፓርቲ ነው።
Download Telegram
ድጋፍን አክባሪ፣ ተቃውሞን አስተናጋጅ፤ የሁሉንም ድምፅ፣ የሚሸከሙ ተቋማትን እንገነባለን።

ኢዜማን ይምረጡ!!

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
ለልጅዎ የብሔር ፖለቲካን አስወግደው ሀገርዎትን ያስረክቡ!!

የዜግነት ፖለቲካን ይደግፉ፤ ኢዜማን ይምረጡ!!

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Gaafii fi deebii bakka bu'aa Ezema ObbooTariku Denberu fi bakka bu'aa Adda Bilisummaa Oromoo yeroo falmii dhima federaalizimii fi heera mootummaa irratti godhaan daawwadhaa.

ABO: Ezemaan eenyummaa balleessuuf socho’a. Eenyummaa fi aadaawwan adda addaa maaliif beekkumsa hin kennine?

Ezemaa: Ezeman aadaa, afaan, duudhaalee, fi eenyummaa yoo cunqursaa ta’e, ani Ezemaa keessaa maala hojjedha?

#IZEMAA
#ITOOPHIYAA
#Fillannoo_2018

በፌደራሊዝም እና ሕገመንግሥት ጉዳይ ላይ በኦሮምኛ ቋንቋ በተደረገው ክርክር የኢዜማ ተወካይ ታሪኩ ድንበሩ ከኦነግ ለቀረበላቸው ጥያቄ እና የሰጡትን አጭር ምላሽ ይመልከቱ።

ኦነግ: ኢዜማ ማንነቶችን ለማጥፋት ነው የሚንቀሳቀሰው፤ የተለያዩ ማንነቶችን እና ባህሎችን ለምን እውቅና አይሰጥም?

ኢዜማ: ኢዜማ ባህልን፣ ቋንቋን፣ እሴቶችን እና የማንነት መገለጫዎችን የሚደፈጥጥ ከሆነ እኔ ኢዜማ ውስጥ ምን እሰራለሁ?

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
የመርኃግብር ማስታወሻ!!

#የውይይት_መድረክ
#ዛሬ
7ኛው ሀገራዊ ምርጫ እና የኢዜማ ዝግጅት

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች እየተደረገ ያለው የመታወቂያዎች እደላ እና የመሬት እንሰጣችኋላን ማታለያ መንግስታዊ ህገወጥነት ነው!!

በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች አዳዲስ መታወቂያዎች እና የመሬት እንሰጣችኋላን ማታለያዎች እየደረሷቸው መሆኑን መረጃዎች ደርሰውን ለማረጋገጥ ችለናል። በደረሰን መረጃ መሰረትም ኢዜማ በአካል ተገኝቶ ባደረገው ማጣራት በተለይም በሸገር ሲቲ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ ነዋሪዎች አዳዲስ እና ትክክለኛ አሰራሩን ያልጠበቁ የመታወቂያ እደላዎች እንዲሁም መሬት ስለምንሰጣችሁ ተመዝገቡ የሚሉ ማታለያዎች በአካባቢው አስተዳዳሪዎች መፈፀማቸውን እና ለዚህም በርካታ ነዋሪዎች በየቀበሌው በሰልፍ ላይ መሆናቸውን ለማረጋገጥ ችለናል። ለምሳሌ ይሆን ዘንድም ሸገር ሲቲ ገላን ከተማ ፉሪ ክፍለከተማ ዳላቲ ወረዳ በመገኘት የያዝነውን ፎቶ እና አጭር ቪዲዮ ከዚህ መግለጫ ጋር አያይዘናል።

መንግስት ከዚህ ቀደም በነበሩ ምርጫዎች ሲያደርገው እንደነበረው ሁሉ በዚህኛውም ምርጫ ዜጎችን በተለያዩ እና በማይፈፀሙ ማባበያዎች ለመደለል መሞከሩ አስነዋሪ ተግባር ነው። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትም የጨረቃ ቤቶችን ካርታ እሰጣለሁ በሚል በቅርቡ የወሰነው ውሳኔ እና በተግባር እየተኬደበት ያለው ዜጎችን በጥቅማጥቅም የማባበል ሂደት ለመሬት ምዝበራ፤ ለከፍተኛ ሙስና እና ብልሹ አሰራር በር የሚከፍት ከመሆኑም በላይ ምርጫው ግልፅ፤ ተአማኒ እና ፍትሀዊ እንዳይሆን የሚያደርግ በመሆኑ ከዚህ ድርጊቱ እንዲቆጠብ ዜጎችም በዚህ ማታለያ እና መደለያ ሳይታለሉ ለሀገር እና ለህዝብ ይጠቅማል የሚሉትን ፓርቲ እና ዕጩ ተወዳዳሪ እንዲመርጡ ጥሪ እናደርጋለን።

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
የዘገየ ፍትሕ እንደተከለከለ ይቆጠራል! የዘገየውን ፍትሕ፤ የራቀውን የቀጠሮ ቀን  በድምጽዎት ያሳጥሩት! ብቁ እና ተአማኒ የፍትሕ ተቋማትን እንዲገነቡ ኢዜማን ይምረጡ!

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
ዲጂታል ትስስር መሠረታዊ የዜግነት መብት ነው፤ የኢዜማ ፖሊሲ ኢንተርኔትን እንደ ውሃና መብራት ለሁሉም ነዋሪ ተደራሽ ለማድረግ የሚያልም ነው!!

ኢዜማን ይምረጡ!!

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
የአካልጉዳተኞችን ችሎታ የሚያከብርና አድሎ የማያደርግ አካባቢያዊ ሁኔታንና እኩል የስራ እድል እንዲፈጠር ይሻሉ እንዲህ እንዲሆን የሚሰራውን ኢዜማን ይምረጡ!!

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
ዛሬ ምሽት 2:30

በማኅበራዊ ልማት ፖሊሲ ላይ የተደረገ ክርክር

ኢዜማ በፓርቲው ም/ሊቀመንበር ማዕረጉ ግርማ እና የፓርቲው የብሔራዊ ሕገደንብ ተርጓሚና ሥነምግባር ኮሚቴ ሰብሳቤ ሰላማዊት ገ/እግዚአብሔር ተወክሏል፤ ይከታተሉ!!

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
በደላሎችና ባለሥልጣናት እጅ የወደቀውን የከተማ መሬት፤ ለዜጎች ጥቅም እንዲውል ለማድረግ የኢዜማን የከተማ ፖሊሲ በተግባር እናውላለን።

ኢዜማን ይምረጡ!!

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
እነ እማዋጉሽ አንዳቸውም ልጃቸውን ልከው አላዋጉም!!

https://vt.tiktok.com/ZSHrYSUSP/
ከተሞቻችን የማንነት ፖለቲካ መነታረኪያ መሆናቸው አብቅቶ የኢኮኖሚ እድገትና የዴሞክራሲ ተምሳሌት እንዲሆኑ ኢዜማን በመምረጥ የለውጥ ጉዞውን ይቀላቀሉ።

ኢዜማን ይምረጡ!!

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
ድጋፍን አክባሪ፣ ተቃውሞን አስተናጋጅ፤ የሁሉንም ድምፅ፣ የሚሸከሙ ተቋማትን እንገነባለን።

ኢዜማን ይምረጡ!!

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
የፍትሕ ተቋማት በገዢው ፓርቲ ረጅም እና ወፍራም መዳፎች ሥር በመውደቃቸው ይቆጫሉ? እንግዲያውስ  ኢዜማን ይምረጡ! ነጻ እና ገለልተኛ የፍትሕ ተቋማትን በአጭር ጊዜ እንገነባለን!

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
የአዲስ አበባ ሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሴት እጩዎች!!

ኢዜማን ይምረጡ!!

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
የሴቶችና ወጣቶች ተሳትፎ ለታይታ ሳይሆን መብት መሆኑን አምነን በሁሉም ረገድ ንቁ ተሳትፎ የሚያደርጉበትን ማኅበራዊ ፍትሕ እናሰፍናለን!!

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
ኢዜማ በደሞዝተኛው እና ጥቂት ነጋዴዎች ላይ ብቻ የተጫነው ያልተመጣጠነ የገቢ ግብር ሸክም እንዲቀንስና የደሞዝ ተከፋዮች የኑሮ ጫና በዘላቂነት እንዲሻሻል ለማድረግ ይሠራል!!

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018
የጤናውን ዘርፍ አደረጃጀት እና አስተዳደር ከፖለቲካ ወገንተኝነት በማጽዳት ሙያዊ ብቻ እንዲሆን እናደርጋለን!!

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ምርጫ_2018