#Ethiopia
ኢትዮጵያ ስለታላቁ የህዳሴ ግድብ የኪንሻሳ ሶስትዮሽ ድርድር መግለጫ አወጣች።
ከመግለጫው የተወሰደ ፦
"...የታለቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዓመት ሙሌት በመርሆዎች መግለጫ መሰረት በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ ይከናወናል።
በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ በግድቡ የሁለተኛ ዓመት ኑሌት ዙሪያ ተገቢውን መረጃ ለመቀያየር ዝግጅቷን በተደጋጋሚ ገልፃለች።
ሁለቱ ሀገሮች ስምምነት ሳይደርስ ግድቡ መሞላት የለበትም በሚል የሚቀርብ አቋም የህግ መሰረት የሌለው እንዲሁም የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ሀብቷን የመጠቀም መብት የሚጋፋ በመሆኑ ተቀባይነት የለውም።
የግድቡ አሞላል እና ተያያዥ የውሃ አለቃቅ ስርዓት ላይ ለመስማማት ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ዝግጁ ብትሆንም ግብፅ እና ሱዳን በግድቡ ላይ የሚደረገው ድርድር እና ውጤቱ የኢትዮጵያን የውሃ ድርሻ የሚገድብ እና አለን የሚሉትን የውሃ ክፍፍል የሚያጸና አስገዳጅ ስምምነት ካልተደረሰ የሚል ግትር አቋም ይዘዋል።
ኢትዮጵያ ፍትሃዊ እና ምክንያታዊ የሆነ የአሁን እና የወደፊት የአባይ ውሃ የመጠቀም መብቷን የሚያቅብ ማናቸውም ዓይነት ስምምነት #አትፈርምም።"
@ETHIO_TIKVHA

#Ethiopia😷
ባለፉት 24 ሰዓት 35 ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል።
በተመሳሳይ ከተደረገው 7,278 የላብራቶሪ ምርመራ 1,739 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
ትላንት 1,093 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
በአጠቃላይ 227,255 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,146 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 169,038 ሰዎች አገግመዋል።
በአሁን ሰዓት 933 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።
#Purpose

ባለፉት 24 ሰዓት 34 ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል።
በተመሳሳይ ከተደረገው 7,709 የላብራቶሪ ምርመራ 1,948 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
ትላንት 1,347 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
በአጠቃላይ 230,944 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,208 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 171,980 ሰዎች አገግመዋል።
በአሁን ሰዓት 983 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት 22 ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል።
በተመሳሳይ ከተደረገው 5,833 የላብራቶሪ ምርመራ 1,603 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
ትላንት 1,330 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
በአጠቃላይ 243,631 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,392 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 180,645 ሰዎች አገግመዋል።
አሁን ላይ 972 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

#ETHIOPIA😷
ኢትዮጵያ ውስጥ በኮቪድ-19 የተያዙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ከ250 ሺህ አለፈ።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ከተደረገው 8,869 የላብራቶሪ ምርመራ 1,663 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 250,955 ደርሰዋል።
በተመሳሳይ በ24 ሰዓት 20 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል በዚህም አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 3,531 ደርሷል።
ትላንት 1,933 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል። አጠቃላይ ያገገሙ 190,013 ደርሰዋል።
አሁን ላይ 987 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

#LetesenbetGidey
የዓለም የ10,000 ሜትር የሴቶች ሪከርድ ወደ ሀገሩ ተመልሷል - ለተሰንበት ግደይ 29:01.03
#ETHIOPIA
@ETHIO_TIKVHA
@ETHIO_TIKVHA
የዓለም የ10,000 ሜትር የሴቶች ሪከርድ ወደ ሀገሩ ተመልሷል - ለተሰንበት ግደይ 29:01.03
#ETHIOPIA
@ETHIO_TIKVHA
@ETHIO_TIKVHA
#ETHIOPIA😷
ሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ተጨማሪ 21 ዜጎችን በኮቪድ-19 ሳቢያ አጥታለች።
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 21 ሰዎች ሲሞቱ ከተደረገው 4,743 የላብራቶሪ ምርመራ ደግሞ 248 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።
የዛሬው ሪፖርት እንደሚያሳየን 601 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።
#ጥንቃቄ 😷 #TikvahFamily

ሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ተጨማሪ 20 ዜጎችን በኮቪድ-19 ሳቢያ አጥታለች።
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 20 ሰዎች ሲሞቱ ከተደረገው 5810 የላብራቶሪ ምርመራ ደግሞ 386 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።
የዛሬው ሪፖርት እንደሚያሳየን 555 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

ዕለታዊ የኮቪድ-19 ሪፖርት #Ethiopia ፦
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 29 ሰዎች ሲሞቱ ከተደረገው 8,444 የላብራቶሪ ምርመራ 622 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።
የዛሬው ሪፖርት እንደሚያሳየን 542 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።