#FDREDefenseForce
ሀገር መከላከያ ሰራዊት ከትናንት ምሽት ጀምሮ የተቃጣበትን ጥቃት በመመከት እንዲሁም በማክሸፍ የህዝቦችን ደህንነት እና የአገሪቱን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ ሃላፊነቱን እየተወጣ እንደሆነ ገለፀ።
የመከላከያ ሰራዊት ፥ "እየፈፀመን ያለውን ስኬታማ ተግባር በዘላቂነት ለማረጋገጥ ከህዝቡ ጋር በትብብር እየሰራን ነው" ሲል አሳውቋል።
ምንጭ፦ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር (ENA)
@ETHIO_TIKVHA

እየተካሄድ ያለው ጦርነት 5 ቀን ሆኖታል።
የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።
ማክሰኞ ምሽት "ህወሓት" ውስጥ ያለው ኃይል የቀጠናውን መብራት በማጥፋትና የስልክ ግንኙነትን በማቋረጥ ሰራዊቱ እርስ በእርስ እንዳይገናኝ በማድረግ ከውስጥ እና ከውጭ ጥቃት መሰንዘሩን አስታውሰዋል።
አሁን እየተካሄደ ባለው ጦርነት የሀገር መከላከያ ሰራዊት ድል እያስመዘገበ እና በርካታ ቦታዎችን በቁጥጥሩ ስር እያደረገ መሆኑን ገልፀዋል።
ሀገር መከላከያ ሰራዊት ሀገርን ከጥፋት የማዳን ተልዕኮውን በአጭር ጊዜ ያጠናቅቃል ብለዋል።
* ሙሉ መግለጫው (14 MB) ከላይ ተያይዟል።

የመከላከያ ሠራዊት ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ "የሕወሓት ቡድን" የሀገር መከላከያ ጦር ጄት መትቼ ጥያለሁ ሲል የገለጸው 'ፍጹም ሐሰት' ነው አሉ።
አየር ኃይሉ አሁንም ቢሆን የተመረጡ ቦታዎችን ማጥቃቱን አጠናክሮ ቀጥሏል ብለዋል።
ቡድኑ በመከላከያ ኃይል እየደረሰበት ባለው ጥቃት በርካታ ይዞታዎችን እየለቀቀ ነው ሲሉ ገልፀዋል።
ሜ/ጄኔራል መሐመድ ተሰማ፥ "በርካታ የክልሉ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻዎች በሰላም እጃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ" ሲሉ ለኢዜአ ተናግረዋል።

መከላከያ ሰራዊት የሁመራ ኤርፖርትን በቁጥጥሩ ስር እንዳዋለ ገልጿል።
ከዚህ በተጨማሪ በርካታ የልዩ ኃይል አባላት ፣ ፖሊስ እና ሚሊሻዎች እጃቸው እንደሰጡ ገልጿል።
ከላይ የተያያዙት ፎቶዎች የሁመራ ኤርፖርት አሁናዊ ገፅታን የሚያሳዩ ናቸው ብሎ ብሄራዊው የቴሌቪዥን ጣቢያ (etv) አሰራጭቷቸዋል።

ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መገለጫ ሰጥተዋል።
ከሽራሮ እስከ ዛላንበሳ ድረስ ያሉትን የሰሜን እዝ የጦር ክፍሎች በአሁኑ ሰዓት በጥሩ የዝግጁነት አቋም ላይ ይገኛሉ ብለዋል፡፡
ከሽራሮ እስከ ዛላንበሳ ድረስ ያሉት የሰሜን እዝ የጦር ክፍሎች በአካል አግኝተው መመለሳቸውን ገልጸዋል፡፡
ሌ/ጄኔራል ባጫ ፥ በሰሜን እዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የተፈጸውን ጥቃት አስመልክተው እንደገለጹት ፣ በሠራዊቱ ውስጥ የነበሩ የህወሓት ቅጥረኞች ሦስት ተልዕኮ ተሰጥቷቸው ጥቃት ፈፅመዋል ብለዋል ፦
1ኛ. ሠራዊቱን ከውስጥ ማፍረስ፣
2ኛ. ሠራዊቱን መውጋትና
3ኛ. ማዘናጊያ የሽምግልና ስራ መስራት ስለነበር እሱን ተልዕኮ ነው የፈጸሙት ብለዋል።
ሠራዊቱን ከውስጥ ለማፍረስ የሰሜን ዕዝን የሬዲዮ መገናኛ አዲስ አበባ በሚገኘው የመገናኛ ሀላፊ አማካኝነት ወደነሱ አዙረዋል ብለዋል።
እንዲሁም መከላከያና ጦሩ እርስ በርሱ እንዳይገናኝ አድርገዋል ሲሉ ገልፀዋል።
እነዚህ አካላት የሠራዊቱን የወር ደሞዝ እና ቀለቡን ወስደውበታል፣ አዛዦችንም አፍነዋል ብለዋል።
ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ ሰራዊቱ ይህ ሁሉ ተፈፅሞበት ተዋግቷቸዋል፣ ጀግንነትም ፈፅሟል ሲሉ ተናግረዋል።
ውጊያው ከክልሉ ልዩ ሀይል ብቻ አልነበረም ያሉት ሌ/ጄኔራል ባጫ ፣ በዛላንበሳ ፣ በሽራሮ ፣ በራማ ፣ በፆረና እና በሌሎች ቦታዎች የኦነግ ሸኔ አባላት ባንዲራቸውን ይዘው አብረው ወግተውናል ብለዋል።
በስፍራው የጦር ሀይሎች ም/ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሌ/ጀኔራል አበባው ታደሰ ሠራዊቱን አብረውት እየመሩት እንደሚገኙ በመግለጫው ተጠቅሷል፡፡ (ኤፍ ቢ ሲ)

'የኤርትራ ወታደሮች ጥቃት እያደረሱብን ነው’ በሚል በዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የተሰጠው መግለጫ 'ፍፁም ሃሰት' መሆኑን ሜጀር ጄነራል መሐመድ ተሰማ ገለፁ።
ሜጀር ጄነራል መሐመድ ፥ "ጁንታው በተለያዩ አጋጣሚዎች ለማደናገር ጥረት እያደረገ ይገኛል" ብለዋል።
“በቂ ተዋጊ አለኝ ፣ ሰሜን አዝ አብሮን ተሰልፏል፣ የመከላከያ ሃይሉን የጦር ጀቶች በሚሳኤል እንመታለን” የሚል ፉከራ ውስጥ ነበር ብለዋል።
‘የትግራይ ምድር ለሚዋጉን ሁሉ መቀበሪያ ትሆናለች’ የሚል ዛቻም ያሰማ እንደነበር ሜ/ጄኔራል መሀመድ ገልጸዋል።
“ያ ሁሉ ፉከራ አልሳካ ብሎ በመከላከያ ሃይሉ አከርካሪው እየተሰበረ ሲመጣ ሌላ የማደናገሪያ ሃሳብ ይዞ ብቅ ብሏል” ሲሉ ተናግረዋል። (ENA)

ሀገር መከላከያ ሰራዊት ዛሬ ጥዋት አዲግራት ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩ ተገልጿል።
ሰራዊቱ በአሁኑ ጊዜ ወደ መቐለ እያመራ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ አሳውቋል።

#Mekelle
ሌተናል ጀነራል አበባው ታደሰ ከትላንት በስቲያ (ሰኞ) በመቐለ ከተማ ከጦር አዛዦቻቸው ጋር መምከራቸውን ሀገር መከላከያ ሰራዊት አሳውቋል።
ምክክሩም በህግ እየተፈለጉ የሚገኙት "የህወሓት ቡድን አባላትን" ለመያዝ የሚያስችል ሀሳብ ላይ እንደነበረ ተገልጿል።

የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል መሰለ መሰረት እጅ የሰጡ እና የተያዙ የህወሓት አባላት እንዳሉ ለመከላከያ ቴሌቪዥን ተናግረዋል።
እነማን እጅ እንደሰጡ እንዲሁም እንደተያዙ ይፋ አላደረጉም።
ሜጄር ጄነራል መሰለ መሰረት፥ "የቀሩ የህወሓት አባላት የትም አያመልጡም የገቡበት ገብተን እንይዛቸዋለን ፤ በሰላማዊ መንገድ እጅ ከሰጡ ጥሩ ፤ እጅ ካልሰጡ ግን መያዝ የሚገባቸው ይያዛሉ ፤ እስከመጨረሻው ድረስ እዋጋለው የሚለው ላይ እርምጃ እንወስዳለን" ብልዋል።

የሀገር መከላከያ ሰራዊት በሌተና ጀነራል አበባው ታደሰ እና በሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ ስም #ሀሰተኛ የፌስቡክ ገጽ ተከፍቶ የተዛባና የተሳሳተ መልዕክት እየተላለፈ እንደሚገኝ ገልጿል።
የመከላከያ ሰራዊት ሁለቱ ከፍተኛ ጀነራል መኮንኖች ምንም አይነት ማህበራዊ ገጽ በስማቸው ያልከፈቱ መሆኑን አሳውቆ ፣ ህብረተሰቡ በሀሰተኛ መረጃዎች እንዳይደናገር አሳስቧል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#FDREDefenseForce
የመከላከያ ሰራዊት እርምጃ እንደተወሰደባቸው የተገለፁት አካላት እጅ ስጡ ተብለው ተጠይቀው እጃቸውን ለመስጠት ፈቃደኛ ያልሆኑትን ነው ብሏል።
አንዳዶቹ እጅ አንሰጥም ብለው ለማምለጥ ሲሞክሩ እርምጃ እንደተወሰደባቸው አስረድቷል።
እርምጃ ከተወሰደባቸው መካከል ከሀገር መከላከያ ሠራዊት #ከድተው ህወሓትን የተቀላቀሉ አመራሮች ይገኙበታል።
በሌላ በኩል ፦
መከላከያ አሁን ላይ የተደበቁ የህወሓት አመራሮች ከማንም ጋር የሚገናኙበት ዕድል እንደሌላቸው ገልጿል።
አባላቱ በየቤተክርስቲያን እና በየዋሻው ራሳቸውን ቀይረው ሲንቀሳቀሱ እየተያዙ ነው ሲልም በዛሬው መግለጫ ገልጿል።
የሀገር መከላከያ ሠራዊት የቀሩ የህወሓት አመራሮችን ይዞ በቅርቡ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አሳውቋል። ~ ENA

ዛሬ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ህብረት ስልጠና ዋና መምሪያ ከመላው ኢትዮጵያ በመመልመል ሲያሰለጥናቸው የቆየውን ምልምል ወታደሮች አስመርቋል።
ምልምል ወታደሮቹ ሁርሶ፣ ጦላይና ብርሸለቆ በሚገኙ የወታደራዊ ማሰልጠኛዎች ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ናቸው።
ሰልጣኞቹ በፍላጎታቸው ወደ መከላከያ ሰራዊት በመቀላቀልና መስፈርቱን በሟሟላት በዛሬው ዕለት በየማሰልጠኛ ተቋሙ ተመርቀዋል።
ተመራቂ ምልምል ወታደሮቹ የአካል ብቃት ፣የተኩስና የስልት ስልጠናዎችን በመውሰድ ከፍተኛ አቅም መገንባታቸውን በተግባር ማሳየታቸው ተገልጿል።

የሀገር መከላከያ ሰራዊት ተጨማሪ የህወሓት አመራሮችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።
በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል የህወሓት አመራር አቶ ስብሃት ነጋ ይገኙበታል።
በተጨማሪ ፦
- ሌተናል ኮሎኔል ፀአዱ ሪች- የስብሃት ነጋ ባለቤት እና ቀደም ሲል በጦር ሃይሎች ሆስፒተል ሃኪም የነበሩ፣ በኋላ በጡረታ የተገለሉ
- ኮሎኔል ክንፈ ታደሰ- ከመከላከያ የከዱ
- ኮሎኔል የማነ ካህሳይ- ከመለካከያ የከዱ
- አስገደ ገ/ ክርስቶስ- ከመሃል ሀገር ተጉዘው ቡድኑን የተቀላቀሉና ለጊዜው ሃላፊነታቸው ያልታወቀ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውለዋል።
በሌላ በኩል ፦
የሜ/ጀነራል ሃየሎም አርአያ ባለቤት የነበሩና ኑሮዋቸውን በአሜሪካ አድርገው የቆዩ በኋላም ወደ አዲስ አበባ ከተማ በመምጣት ወደ ህወሓት ተቀላቅለው የነበሩ ፣ ወይዘሮ አልጋነሽ መለስ ህወሓትን በመያዝ ኦፕሬሽን ሂደት ውስጥ ለማምለጥ ሲሞክሩ ገደል ውስጥ ገብተው ህይወታቸው አልፏል ሲል ሀገር መከላከያ ሰራዊት ገልጿል።

ሀገር መከላከያ ሰራዊት አቶ ስብሃት ነጋን በቁጥጥር ስር ያዋልኳቸው ከተደበቁበት ለሰው ልጅ እጅግ አስቸጋሪ የሆነ ሰርጥ ውስጥ ነው ብሏል።
አቶ ስብሃትን ፥ የህወሓት ቡድን አባላት በሰርጡ ውስጥ ተሸክመው በማስገባት ደብቀዋቸው ነበር ሲል ገልጿል ሀገር መከላከያ በሰጠው መግለጫ።
የመከላከያ ሰራዊት እና ሌሎች የፌዴራል የፀጥታ አካላት በጋራ ባደረጉት ፍተሻ እና አሰሳ፣ ከተደበቁበት በማውጣት በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው ገልጻል።

ሀገር መከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር የዋሉ አመራሮችን ለመከላከል በአካባቢው ጥበቃ ላይ የነበረ የታጠቅ ሀይል መደምሰሱን ገልጿል።

የወ/ሮ አልጋነሽ መለስ ገደል ውስጥ ገብተው ህይወታቸው ማለፉን እዛው የነበሩ ሰዎች ለመከላከያ ሰራዊት መረጃውን እንደሰጡ ብ/ጄነራል ተስፋዬ አያሌው ተናገሩ።
ብ/ጄኔረሉ ይህን የተናገሩት በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ላይ ቀርበው በሰጡት አጭር ማብራሪያ ላይ ነው።
ሌሎች በህይወት እያሉ እንዴት እሳቸው ብቻ ህይወታቸው ሊያልፍ ቻለ ? ስለሚለው ጉዳይ በቦታው የነበሩ ሰዎች "ወደገደል ገብተው ሞቱ" የሚል መረጃ ብቻ እንደሰጧቸው አሳውቀዋል።
ወ/ሮ አልጋነሽ ህይወታቸው ካለፈ በኃላ አለመቀበራቸውን ገልፀዋል።
እንደ ብ/ጄነራል ተስፋዬ ገለፃ ፥ ወ/ሮ ኣልጋነሽ ህይወታቸው ያለፈው በጦርነቱ ምክንያት አይደለም።
ጦርነቱ ሲደረግ የነበረው አመራሮች ከነበሩበት ስፍራ ራቅ ባለ ተራራ ላይ ከህወሓት ቡድን አመራር ጠባቂዎች ጋር ነበር ብለዋል።

አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ዘጠኝ (9) የህወሓት ቡድን አመራሮች በዛሬው ዕለት በህግ ወደሚዳኙበት ስፍራ መደረሳቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከደቂቃዎች በፊት አሳውቋል።

ትላንት የተደገደሉትን የህወሓት ቡድን አመራሮች አስክሬን ቤተሰቦቻቸው መውሰድ እንደሚችሉ ብ/ጄ ተስፋዬ አያሌው በቪኦኤ ቀርበው ተናገረዋል።
አመራሮቹ የተገደሉበት ቦታ ሩቅ እና በረሃ በመሆኑ መከላከያ የሁሉንም አስክሬን መልቀም እንደማይችልም አሳውቀዋል።
ሰራዊቱም በእግሩ እየተጓዘ መሆኑ ገለፀዋል።
በዚህ ተገቢ ባልሆነ ጦርነት ህይወታቸው እያለፈ የሚገኘውን አካላት ገበሬዎች እየቀበሯቸው እንደሆነ ተናግረዋል።
ብ/ጄ ተስፋዬ ፥ "የአመራሮችን አስክሬን ብንችል ብናመጣው ደስ ይለን ነበር" ብለዋል።
በተጨማሪ ፥ ትላንት የተገደሉት አመራሮች ፎቶ እና ቪድዮ እንደሚደርሳቸው ገልፀው ካስፈለገ ይህን መስጠት ፣ በሚዲያ ማስተላለፍ ይቻላል ነገርግን በሚዲያ ሰው ገደልን ብሎ ማሳየት ከኢትዮጵያ ባህል አንፃር የማይሄድ እና የእርስ በእርስም ስለሆነ ይህን ማድረጉ ተቀባይነት የለውም ሲሉ ተናግረዋል።
የህወሓት አመራሮች በእልህ እና በአልሸነፍም ባይነት እርሳቸውን፣ ቤተሰባቸውን ፣ በማያውቀው ጉዳይ ከነሱ ጋር የተሰለፈውን ወጣት ጠባቂዎቻቸውን እየጎዱ ነው ብለዋል።
ብ/ጄነራል ተስፋዬ ፥ "የአመራሮቹ አስክሬን እዛው ነው ያለው (ከተከዜ ወንዝ ዳርቻ) ፥ ቤተሰቦቻቸው ከፈለጉ እና እንሄዳለን ካሉ ከመቐለ ጀምሮ እስከ ቆላ ተንቤን ያለው ሰራዊት ስላለ ከነሱ መረጃ መቀበል እና አስክሬኑን መውሰድ ይችላሉ።" ሲሉ ገልፀዋል።
ትላንት የሀገር መከላከያ ሰራዊት አቶ ስዩም መስፍን ፣ አቶ ኣባይ ፀሃዬ ፣ አቶ ኣስመላሽ ወልደስላሴ፣ ኮሎኔል ኪሮስ ሀጎስ በተደረገው የተኩስ ልውውጥ መደምሰሳቸውን መግለፁ ይታወሳል።

የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰራዊቱን በሚመለከት በማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ እና ሀሰተኛ መረጃ ሲያሰራጭ የነበረ ግለሰብን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ ገለፀ።
ግለሰቡ ፥ ‘የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሌ/ጄነራል አበባው ታደሰን ጨምሮ ጄኔራል መኮንኖችንና ከፍተኛ የጦር አዛዦች በትግራይ ልዩ ሃይል ተገድለዋል’ የሚልና ሌሎች የሀሰት መረጃ ፍሪደም ትዩብ በተባለ የዩትዩብ አድራሻ ሲያሰራጭ ነበር ብሏል ሀገር መከላከያ።
ግለሰቡ ከአዲስ አበባ በመነሳት ኬንያ ከዛም ወደ ኡጋንዳ ካምፓላ ለመውጣት ሲሞክር ሃዋሳ ላይ በደቡብ ዕዝ የሰራዊት አባላት በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል።
ሀገር መከላከያ ሰራዊት ግለሰቡ ስራውን እንዲሰራ የቀጠረው እንግሊዝ ሀገር የሚኖረው ዳዊት አብርሃ የተባለ ሰው መሆኑንና ለአገልግሎቱ 600 የአሜሪካ ዶላር ይከፍለው እንደነበር ማብራራቱን ገልጿል።
ደቡብ ዕዝ የሃሰት መረጃ ሲያሰራጭ የነበረውን ግለሰብ ጨምሮ ከሀገር ሊወጡ የነበሩ 8 ሰዎችን እና 4 በህገ ወጥ ዝውውሩ ላይ ተሳትፎ የነበራቸውን አካላት ለፌዴራል ፖሊስ ማስረከቡን አሳውቋል።