🇩🇪 የጀርመን ቡንደስሊጋ የ4ኛ ሳምንት ጨዋታ
⏱ ተጠናቀቀ
ባየርን ሙኒክ 7-0 ዩኒየን በርሊን
⚽ ኦሊሴ ×3
⚽ ሳንባሪ
⚽ ኬን×2
⚽ ሙሲያላ
SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN
⏱ ተጠናቀቀ
ባየርን ሙኒክ 7-0 ዩኒየን በርሊን
⚽ ኦሊሴ ×3
⚽ ሳንባሪ
⚽ ኬን×2
⚽ ሙሲያላ
SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN
❤3🔥2🥰1
🍿የ አምስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ !
ተጠናቀቀ !.
ብሬንትፎርድ 3 - 0 ቸልሲ
#ጨንቶኒ
#ኢጎር
#ካርቫህሎ
@ETHIO_SPORT_FAN
ተጠናቀቀ !.
ብሬንትፎርድ 3 - 0 ቸልሲ
#ጨንቶኒ
#ኢጎር
#ካርቫህሎ
@ETHIO_SPORT_FAN
❤2😁1
ኦሊሴ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ጋዜጠኞች ለቃለ መጠይቅ ሲጠብቁት እሱ ግን አምልጧቸው ወቷል።
በ ኦሊሴ ቦታ ጀማል ሙሲያላ ቃለ መጠይቁን አድርጓል። 😂
@ETHIO_SPORT_FAN @ETHIO_SPORT_FAN
በ ኦሊሴ ቦታ ጀማል ሙሲያላ ቃለ መጠይቁን አድርጓል። 😂
@ETHIO_SPORT_FAN @ETHIO_SPORT_FAN
- ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች !
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ብሬንትፎርድ 3-0 ቼልሲ
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
ኤስፓኞል 1-3 ኤልቼ
🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ
ሞንዛ 2-1 ሳሱሎ
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ
ባየር ሙኒክ 7-0 ዩኒየን በርሊን
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1
ሞናኮ 2-1 ሌንስ
SHARE @ETHIO_SPORT_FAN
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ብሬንትፎርድ 3-0 ቼልሲ
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
ኤስፓኞል 1-3 ኤልቼ
🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ
ሞንዛ 2-1 ሳሱሎ
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ
ባየር ሙኒክ 7-0 ዩኒየን በርሊን
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1
ሞናኮ 2-1 ሌንስ
SHARE @ETHIO_SPORT_FAN
አርሰናል ከብራይተን - የዛሬ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች
በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ 5 ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
በዕለቱ የመጀመሪያ መርሐ ግብር በሊጉ እስካሁን አንድም ጨዋታ ማሸነፍ ያልቻሉት ቶተንሃም ሆትስፐር እና አስቶን ቪላ ይገናኛሉ።
ደካማ አጀማመር ያደረጉት ሁለቱ ክለቦች በሊጉ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድላቸውን ለማጣጣም ቀን 8 ሰዓት ከ30 በቶተንሃም ስታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
በሌላ ጨዋታ በሊጉ 4ቱንም ጨዋታዎች ያሸነፈው አርሰናል ወደ አሜክስ ስታዲየም አቅንቶ ቀን 11 ሰዓት ላይ ብራይተንን ይገጥማል።
ሁለቱ ቡድኖች በሊጉ እርስ በርስ ካደረጓቸው ያለፉት አምስት ጨዋታዎች መድፈኞቹ በ4ቱ ሲያሸንፉ፤ በቀሪው አንድ ጨዋታ አቻ ተለያይተዋል።
በሳምንቱ አጋማሽ ማንቼስተር ዩናይትድን 3 ለ 2 በመርታት ከካራባዎ ዋንጫ ያሰናበቱት ብራይተኖች በሊጉ በ7 ነጥብ 6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ኢፕስዊች ታውን ከኤቨርተን እንዲሁም ኒውካስል ዩናይትድ ከሀል ሲቲ በተመሳሳይ 11 ሰዓት የሚጫወቱ ሲሆን፤ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ኖቲንግሃም ፎረስት ከኮቨንትሪ ሲቲ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
FMC Sport

❤2
ኢትዮጵያውያን እሱ ሩጫ አለው ከተባለ አሸናፊነቱን አረጋግጠው ጭንቀታቸው ስለሚሰብረው ሪከርድ ነበር!
ቀነኒ ኬኛ🔥
በሚቀጥሉት ሶስት ወራት ውስጥ ኢትዮጵያውያን ሚሳተፉባቸው ትልልቅ የማራቶን ውድድሮች ይካሄዳሉ……… በዚህ መስከረም በርሊን ማራቶን ፣ በሚቀጥለው ጥቅምት ቺካጎ ማራቶን እና ህዳር ኒውዮርክ ውድድሮች የሚደረጉባቸው ከተሞች ናቸው።
@ETHIO_SPORT_FAN
ቀነኒ ኬኛ
በሚቀጥሉት ሶስት ወራት ውስጥ ኢትዮጵያውያን ሚሳተፉባቸው ትልልቅ የማራቶን ውድድሮች ይካሄዳሉ……… በዚህ መስከረም በርሊን ማራቶን ፣ በሚቀጥለው ጥቅምት ቺካጎ ማራቶን እና ህዳር ኒውዮርክ ውድድሮች የሚደረጉባቸው ከተሞች ናቸው።
@ETHIO_SPORT_FAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታዎች :-
⏰ 46'
ብራይተን 2-0 አርሰናል
⚽️ ግሮስ 31'
⚽️ ኮስቱላስ 45'
ኤቨርተን 1-0 ኢፕስዊች
⚽️ ባሪ 11'
ኒውካስትል 2-0 ሀል ሲቲ
⚽️ ዊሎክ 3'
⚽️ ሀል 7'
SHARE @ETHIO_SPORT_FAN
⏰ 46'
ብራይተን 2-0 አርሰናል
⚽️ ግሮስ 31'
⚽️ ኮስቱላስ 45'
ኤቨርተን 1-0 ኢፕስዊች
⚽️ ባሪ 11'
ኒውካስትል 2-0 ሀል ሲቲ
⚽️ ዊሎክ 3'
⚽️ ሀል 7'
SHARE @ETHIO_SPORT_FAN
👍1
የዛሬ የቀኑን ምርጥ ጨዋታ ልጋብዛችሁ !
ትራብዞንስፖርት ከ ጋላታሳራይ
ነግሬሃለሁ በኋላ አምልጦህ እንዳትፀፀት ! ESPN ላይ ተከታተሉት 218 ቁጥር ላይ 🔥
@ETHIO_SPORT_FAN
ትራብዞንስፖርት ከ ጋላታሳራይ
ነግሬሃለሁ በኋላ አምልጦህ እንዳትፀፀት ! ESPN ላይ ተከታተሉት 218 ቁጥር ላይ 🔥
@ETHIO_SPORT_FAN
❤3