ኢትዮ ማንቹሪያን ስፖርት || ETHIO MANCHURIANS
47.1K subscribers
2.1K photos
30 links
╔╦═╦═╦═╗╔╦═╦═╦═╗
║ ኢትዮ ማንቹሪያን SPORT
Download Telegram
ማንቸስተር ሲቲ ለፊል ፎደን አዲስ ኮንትራት ሊያቀርቡለት ነው!

ይህም ለ24 አመቱ ተጨዋች ፊል ፎደን የምንግዜም ከፍተኛ ተከፋይ እንግሊዛዊ ተጫዋች የሚያደርገው ኮንትራት ይሆናል!

እስከ 32 አመቱ ድረስ የሚያቆየዉን የ 9 አመት የኮንትራት ጥያቄ ሊያቀርብለት እንደሆነም ተዘግቧል!


Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
#ማን_ሲቲ

ማንሲቲ ለዝዉዉር እስከ 200 €MILLION የሚያወጣ ሲሆን ኬቪን ዴብሮይን ; ኤንደርሰን እና ሌሎች ኮከቦቹን የሚሸጥ ከሆነ እስከ 400€ የሚገመት በጀት ይኖረዋል!

እናም አንድ አንድ ምንጮች እንደሚሉት ዣቪ ሲሞንስን ሊያስፈርሙት ይችላል።

ዣቪ ሲሞንስ ለማን ሲቲ?

👍 አስፈላጊ ነዉ

👎 አያስፈልግም

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
#ማን_ዩናይትድ

ጃዎ ኔቬስ ማንቸስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ይፈልጋል!

ኔቬስ ለ ዩናይትድ ?

👍 አስፈላጊ ነዉ

👎 አያስፈልግም


Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ትዉልዱ ኢንግሊዛዊ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

ስራዉ  ብራዚላዊ 🇧🇷

ለፎደን ያላቹን ፍቅር በተለያየ REACTION ግለፁለት!


Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ጆስኮ ግቫርዲዮል አልበገሬው ተጨዋች እስቲ ቤተሰቦች ይሄንን ድንቅ ክሮሺያዊ በተለያየ REACTION እንግለፀው 200 እናሳልፈው GUESS!!!

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ሰማያዊ ፓርቱጋዊያን 🇵🇹

ፓርቹጋል ምን አይነት ተጨዋቾቾን ነዉ ለሲቲ የሰጠችዉ ?🌀

በፓርቹጋላዊዎቹን የምትወዱ ብቻ REACT

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
አልቫሬዝ

ሃላንድ ሁል ጊዜ እኔን ለመርዳት ዝግጁ ነዉ፤ እያደረገዉም ነው!


Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
🐐SIR PEP 🐐REACTION GUESS

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ማንቸስተር ሲቲ እግር ኳስ ክለብ ትሪብል ዋንጫን አሳካ ፣ ከአንድ አመት በፊት፣ 𝐭𝐨𝐝𝐚𝐲። 🥹 ምን አይነት አመት ነበር ? በReact ግለፁት Family

🏆 🏆 🏆


Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
የአለማችን ምርጡን አማካኝ ኬቭን እስቲ ሁላቹም KING እያላቹ ኮሜንት ላይ አትለቅልቁት

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL