«ዛሬ አምሽቼ ቤት ስገባ፥ ሚስቴ ብስጭት ብላ ስታለቅስ
አገኘኋት። ምን እንዳናደዳት ማወቅ አልቻልኩም፤ እኔ ደግሞ
ልሆን አልችልም። ምክንያቱም ከቅዳሜ ጀምሮ ቤት
አልገባሁም» ይለዋል ለጓደኛው።
ፓ! ኧረ አንተ ምን አጠፋህ አባቴ!?
😁😁
አገኘኋት። ምን እንዳናደዳት ማወቅ አልቻልኩም፤ እኔ ደግሞ
ልሆን አልችልም። ምክንያቱም ከቅዳሜ ጀምሮ ቤት
አልገባሁም» ይለዋል ለጓደኛው።
ፓ! ኧረ አንተ ምን አጠፋህ አባቴ!?
😁😁
ዉድ ትንኝ ሆይ
ንክሻዉ እሺ ስራሽ ነዉ እናዉቃለን፤ መዝፈኑ ግን ለምን አስፈለገሽ? ኧረ እንተኛበት ተይን ፕሊዝ 🙏
😁😁😂😂😁😁
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ንክሻዉ እሺ ስራሽ ነዉ እናዉቃለን፤ መዝፈኑ ግን ለምን አስፈለገሽ? ኧረ እንተኛበት ተይን ፕሊዝ 🙏
😁😁😂😂😁😁
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ከስጋ ዉጪ ምግብ ከማይበላበት ሀገር አንድ ሰዉዬ እኛ ሀገር መቶ ነበርና…
የመጣ ቀን እንዳጋጣሚ…ከቄራ በሬዎች ፈርጥጠዉ ከተማ ዉስጥ ሲሮጡ፦
ሰዉም ነብሱን ለማዳን እሮጦ ሲያመልጥ አይቶ…
ምን ቢል ጥሩ ነዉ?
🤔🤔🤔ሰዉ እንዴት ምግብ ይሸሻል?
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
የመጣ ቀን እንዳጋጣሚ…ከቄራ በሬዎች ፈርጥጠዉ ከተማ ዉስጥ ሲሮጡ፦
ሰዉም ነብሱን ለማዳን እሮጦ ሲያመልጥ አይቶ…
ምን ቢል ጥሩ ነዉ?
🤔🤔🤔ሰዉ እንዴት ምግብ ይሸሻል?
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ጥቅስ ጠላው😂😂
ትግስተኛ ሰው ውሀን በ ወንፊት መያዝ ይችላል ዋናው ነገር ውሀው እስኪደርቅ መጠበቁ ነው
# Share
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ትግስተኛ ሰው ውሀን በ ወንፊት መያዝ ይችላል ዋናው ነገር ውሀው እስኪደርቅ መጠበቁ ነው
# Share
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
የግል ኮሌጅ ተማሪዎች true or false ተፈትነው መልሱ true ሆኖ እነሱ false ካሉ ... ... ...
ግማሽ ነጥብ ይሰጣቸዋል። 😳😂😂
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ግማሽ ነጥብ ይሰጣቸዋል። 😳😂😂
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
አንዱ ፈላ የእናቱ የስራ መታወቂያ ላይ Sex (F) እሚል አይቶ እንዴ😳 ማሚዬ sex ላይ (F) ካመጣሽ እኔ እንዴት ተወለድኩኝ 🤔
ዘንድሮ እኮ ልጅ የለም😂😂
ዘንድሮ እኮ ልጅ የለም😂😂
Talgerm ማወራቸዉ ቺኮች እንዳለ ድባይ ናቸው 😔😔😔
ቆይ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ሴቶች ብቻ ሚኖሩበት ዱባይ ሚባል ክልል አለ እንዴ
😂😂😂😂
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ቆይ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ሴቶች ብቻ ሚኖሩበት ዱባይ ሚባል ክልል አለ እንዴ
😂😂😂😂
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ኧረ ሰዎች ምንሼ ነው አዲስ አበባ ውስጥ እርጉዝ በዛ
.
እኔ ምለው ቆይ ሰዉ ተኝቶ ማደር አቆመ እንዴ
😂😂😂😂
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
.
እኔ ምለው ቆይ ሰዉ ተኝቶ ማደር አቆመ እንዴ
😂😂😂😂
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
አንድ አሜሪካዊ, አንድ አረብ እና አንድ አፍሪካዊ ሰማይ ቤት ሄደው ፈጣሪን ያገኙታል:: ፈጣሪም, እዚ ድረስከመጡ አይቀር ብሎ የሚፈልጉትን ማንኛውም ነገር እንዲጠይቁና እንደሚሰጣቸው ይነግራቸዋል::
አሜሪካዊው እውቀት ጠየቀ:: ተሰጠው::
አረቡ ገንዘብ ጠየቀ:: ተሰጠው::
ያፍሪካዊው ተራ ደርሶ ምን ቢሰጠው እንደሚፈልግ ሲጠየቅ ምን ቢል አሪፍ ነው?
< አይ እኔ ከነሱ ጋ ነው የመጣሁት >
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
አሜሪካዊው እውቀት ጠየቀ:: ተሰጠው::
አረቡ ገንዘብ ጠየቀ:: ተሰጠው::
ያፍሪካዊው ተራ ደርሶ ምን ቢሰጠው እንደሚፈልግ ሲጠየቅ ምን ቢል አሪፍ ነው?
< አይ እኔ ከነሱ ጋ ነው የመጣሁት >
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
አንድ ፍሬንዴ ተፈርዶበት ሲኦል ነው የምትገባው ሲባል ምን ቢል መጥፎ ነው.....?
ኧረ ኢትዮጽያ ነው የኖርኩት አስተያየት አርጉልኝ
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ኧረ ኢትዮጽያ ነው የኖርኩት አስተያየት አርጉልኝ
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ዛሬ ጠዋት የመብራት ስልክ እንጨት ተደግፌ ፀሀይ እየሞኩ አንዱ ፍሬንድ መቶ ደና አደራቹ ሁለት ስራ ፈቶች አለኝ
ምንም አልገባኝም ምን ማለት ፈልጎ ነው
ምንም አልገባኝም ምን ማለት ፈልጎ ነው
adobe photo shop.apk
73.3 KB
Wwwaw👌Adis app👆👆ይዘንላችሁ ሞተናል 😲cartoon👦edeflgu miserubt app◀️🔼◀️install yargut💯💯✅