ኢትዮ FUN
125 subscribers
32 photos
2 videos
3 files
9 links
@ETHIO_FUN2
[ETHIO ፈገግታ]
FO_funny JOKS_funny GIFS_funny MEMEs

😂TO MAKE UR SELF ፈታ😂
❤️ WE ARE YOUR #1 CHOICE❤️
join one of The biggest channel in ethiopia

ለአስተያየቶ👉 @ETHIO_FUN2 👈
ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ይደውሉልን
+251939558582
Download Telegram
የግል ኮሌጅ ተማሪዎች true or false ተፈትነው መልሱ true ሆኖ እነሱ false ካሉ ... ... ...

ግማሽ ነጥብ ይሰጣቸዋል። 😳😂😂

ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
የሰፈራችን ቀጫጫዋ አርግዛ ባያት ጌዜ
ምነው ባትሪው ያበጠ
Nokia መሰለሽ

ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
አንዱ ፈላ የእናቱ የስራ መታወቂያ ላይ Sex (F) እሚል አይቶ እንዴ😳 ማሚዬ sex ላይ (F) ካመጣሽ እኔ እንዴት ተወለድኩኝ 🤔
ዘንድሮ እኮ ልጅ የለም😂😂
ጀለስህ ፂሙን አሳድጎ ፀጉሩን መላጣ ተቆርጦ ሲመጣ

🤔🤔#Man ትግረኛ ዘፈን ልታወጪ ነው እንዴ😂😂
ደና አደርክ ስትለው ....................... ማላድር መስሎህ ነበር ከሚል ነገረኛ ይሰዉራቹ

ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
Talgerm ማወራቸዉ ቺኮች እንዳለ ድባይ ናቸው 😔😔😔
ቆይ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ሴቶች ብቻ ሚኖሩበት ዱባይ ሚባል ክልል አለ እንዴ
😂😂😂😂
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ፈጣሪዬ 20 ሚሊየን ብር እና ጤናዬን ብቻ ስጠኝ ቅንጦት ኑሮ አልፈልግም😜😜😜
#አሜን በሉ

ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
አመት በአል ሲመጣ ስልችት ያለኝ ነገር ቢኖር #ebs አርቲስቶች ተሰባስበው እንጨት ሚለቅሙት ነገር ነዉ

ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ሁልሽም አንድ ነገር ልንገራችሁ አዲስ አበባ ወይ ሀዋሳ ወይ ናዝሬት ወይ መቀሌ ሰለኖርሽ የከተማ ልጅ ነኝ ብለሽ ካሰብሽ ተሳስተሻል የከተማ ልጅ ማለት #የአቶ ከተማ ልጅ ብቻ ነው

ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
የማይቻል ነገር የለም ያለው ሰውዮ

ግድግዳ ላይ ዉሀ በስቴፕላር መቶ እንዲያሳየኝ ነዉ ምፈልገው

ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ኧረ ሰዎች ምንሼ ነው አዲስ አበባ ውስጥ እርጉዝ በዛ
.
እኔ ምለው ቆይ ሰዉ ተኝቶ ማደር አቆመ እንዴ
😂😂😂😂
ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
አንድ አሜሪካዊ, አንድ አረብ እና አንድ አፍሪካዊ ሰማይ ቤት ሄደው ፈጣሪን ያገኙታል:: ፈጣሪም, እዚ ድረስከመጡ አይቀር ብሎ የሚፈልጉትን ማንኛውም ነገር እንዲጠይቁና እንደሚሰጣቸው ይነግራቸዋል::
አሜሪካዊው እውቀት ጠየቀ:: ተሰጠው::
አረቡ ገንዘብ ጠየቀ:: ተሰጠው::
ያፍሪካዊው ተራ ደርሶ ምን ቢሰጠው እንደሚፈልግ ሲጠየቅ ምን ቢል አሪፍ ነው?
< አይ እኔ ከነሱ ጋ ነው የመጣሁት >

ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
አንድ ፍሬንዴ ተፈርዶበት ሲኦል ነው የምትገባው ሲባል ምን ቢል መጥፎ ነው.....?

ኧረ ኢትዮጽያ ነው የኖርኩት አስተያየት አርጉልኝ

ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
ዛሬ ጠዋት የመብራት ስልክ እንጨት ተደግፌ ፀሀይ እየሞኩ አንዱ ፍሬንድ መቶ ደና አደራቹ ሁለት ስራ ፈቶች አለኝ


ምንም አልገባኝም ምን ማለት ፈልጎ ነው
adobe photo shop.apk
73.3 KB
Wwwaw👌Adis app👆👆ይዘንላችሁ ሞተናል 😲cartoon👦edeflgu miserubt app◀️🔼◀️install yargut💯💯
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Watch "አፋር የአዋሽ ጎርፍ ያስከተለው ችግር አጭር ዶክመንተሪ" on YouTube
https://youtu.be/WTHB-UGhNPs

👆👆👆👆👆ሊንኩን በመንካት ሰብስክራይብ ያርጉት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 30 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 7 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.