ETHIO ARSENAL
405K subscribers
41.1K photos
1 video
6.95K links
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ።
____________________

📥 For Advertising : @EthioArsAds_bot

https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Download Telegram
Forwarded from Kemer Bet Channel
🔥💵የእንግሊዞቹ ሃያላን ክለቦች ያለፈውን ሳምንት ውጤት ቀልብሰው ውድድሩ ላይ ይቆያሉ ወይስ ይሰናበታሉ?? ዛሬ በሻምፒዮንስ ሊ በሚደረጉ አጓጊ ጨዋታዎችን እያየን በቀመር ቤት እስከ 3ሚሊየን ብር እናሸንፍ💰💵

kemerbet / telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
49👍1
▪️||ይሄ ተጫዋች ማነው ?

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
926🔥49❤‍🔥10🙏6😎6
ETHIO ARSENAL
▪️||ይሄ ተጫዋች ማነው ? SHARE| @ETHIO_ARSENAL
▪️||ዶማን ያላችሁ ልክ ናችሁ 🤝

ሳካ ያላችሁት ግን ምን ጉድ ናችሁ 😁

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
1.14K😁330🔥25🙏7👍2❤‍🔥1
Official

ማክስ ዶውማን የ30ኛ ሳምንት የሳምንት ምርጥ እጩ ውስጥ ተካቷል !

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
❤‍🔥1.58K142👍33🔥12🙏11👏5👀3😁2
555😢44🔥19😁13🙏6❤‍🔥1
ETHIO ARSENAL
Photo
የቲምበርን አለመኖር ተከትሎ በቲምበር ቦታ እርስዎ ለማን ቅድሚያ ይሰጣሉ ?
Anonymous Poll
78%
ቤን ዋይት
22%
ሞስኬራ
278👍16🔥9❤‍🔥6🙏4🤔2
🗣️| ቲቲ ፦ ስለ ዶውማን የወደፊት ሁኔታ

"ዋይን ሩኒ በ16 ዓመቱ አርሰናል ላይ ለኤቨርተን ጎል ሲያስቆጥር እዚያው ነበርኩ፤  አሁን ላይ ያለውን የመሰለ ስኬታማ የእግር ኳስ ዘመን እንደሚኖረው አንድ ሰው ቢነግረኝ ኖሮ 'ምናልባት ሊሆን ይችላል እል ነበር። ነገር ግን አሁን ማድረግ ያለብን ነገር በሂደቱ ውስጥ  ማክስ ዶውማንን መጠበቅ እንደምንችል ማረጋገጥ ነው። ምክንያቱም እዚህ ጋር ለአርሰናል ብቻ ሳይሆን ለእንግሊዝ እግር ኳስ የሚሆን ልዩ ተሰጥኦ አለን።

"ነገር ግን ከመጠን በላይ አንጓጓ። በአርሰናል በመኖሩ ደስተኛ ነኝ? በሚገባ በጣም ደስተኛ ነኝ። ነገር ግን እሱን መጠበቅም ያስፈልገናል፤ ገና በጠዋቱ ሊያሳካው ስለሚችለው ነገር ግምታችንን አርቀን በመሄድ ጫና ልንፈጥርበት አይገባም።"

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
856👌67👍34🙏24🔥4❤‍🔥2😁2🤩1
ETHIO ARSENAL
ሂንካፔ ለጨዋታው ዝግጁ ነው። SHARE @ETHIO_ARSENAL
ትሮስ ለጨዋታው ዝግጁ ነው።

SHARE  @ETHIO_ARSENAL
🔥1.07K85🙏36😎5❤‍🔥1
ETHIO ARSENAL
ለነገው ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ (1) SHARE | @ETHIO_ARSENAL
ለዛሬው ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ (2)

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
761👎335👍27😭8😎7🔥5🙏4❤‍🔥3
በዚህ የውድድር ዘመን በፕርሚየር ሊጉ ብዙ ሙከራ የሞከርንበት ጨዋታ ኤቨርተንን በሜዳችን ባሸነፍንበት ጨዋታ ነው !!

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
781🔥42😭16🙏14👍9❤‍🔥1
#ትብብር ቀንደኛ የ ሜሲ ደጋፊ ነኝ የሚል ይህ ቻናል እንዳያመልጠው 👇🏽

ከ 150ሺ በላይ ተከታይ የነበረው በኢትዮጲያ ትልቁ የነበረው የሜሲ ቻናል በጠላፊዎች እጅ በመግባቱ ( Hack በመደረጉ ) ሁላችሁም የሜሲ ደጋፊ የሆናችሁ  አዲሱን ቻናል ትቀላቀሉ ዘንድ እንጠይቃችኋለን።

https://t.me/The_goat_ML10
https://t.me/The_goat_ML10
103👎48❤‍🔥2😁1
"በ ኤቨርተኑ ጨዋታ ባለመጫወቴ ተናድጃለው። በተቻለኝ መጠን ቶሎ ለመመለስ እየሰራሁ ነው። በየቀኑ የተሻለ ነገር እየተሰማኝ ነው " 🗣ኦዴጋርድ

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
1.84K🙏133👍43👎27😁23😡20❤‍🔥19😎7
▪️||ከማክስ ዶማን ጎል ጀርባ ብዙ ሰው ያላሰበው የጎሉን ወሳኝ ስራ የሰራው የ ዮኬሬሽ ድንቅ ስራ !

"ያቺ የመጨረሻው ኮርና ስትሻማ ኳሱን Block ያረገው አጥቂያችን ቪክተር ዮኬሬሽ ነበር ይሄ ስራውም መደነቅ አለበት ከማጥቃቱ በተጨማሪ በመከላከሉ ላይም ትልቅ ሚና የሚፈጥር ድንቅ ሰው ነው ቪክተር ዮኬሬሽ ባለ ማክሱ !"

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
1.57K❤‍🔥62🔥48👍31😁17🙏13👌4
"ባለፈው ጨዋታ የማሸነፊያ ግብ ያስቆጠሩልን ተጫዋቾች አንድ አስገራሚ ገጠመኝ !"

የማክስ ዶማን የማልያ ቀጥር 56 የቪክተር ዮኬሬሽ የማልያ ቁጥር 14 እና ምን መሰላችሁ ጨዋታውን ስናሸንፍ ነጥባችን 70 ደረሰ። እና በሁለቱ ተጫዋቾች ግብ አሸንፈናል።

56+14=70 አጋጣሚው ይገርማል 🙏

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
1.4K😁301🔥56🙏26🤔14👍13👎4❤‍🔥3😡3
604🔥45🙏17👍7❤‍🔥2
ETHIO ARSENAL
Photo
ለዛሬው ጨዋታ የፊቱን መስመር ለማን ቅድሚያ ተሰጣላችሁ ?
Anonymous Poll
26%
ሀቨርት
81%
ዮኬሬሽ
357🔥29😁20🙏12👍5❤‍🔥4😭2😎1
"ወደ ኤምሬትስ ምንሄደው ወደ ሩብ ፍፃሜው ለማለፍ ነው !"

🗣[አሊሀንድሮ ግሪማልዶ]

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
😁1.3K😭6259👍15🙏15😡12👀10❤‍🔥7👎6
የአለን ሺረር የሳምንቱ ምርጥ አስራ አንድ ውስጥ ካላ እና ዶውማን ተካተዋል።

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
🔥76660👍19🙏10❤‍🔥1
በአርሰናል ቤት በቅርቡ ተቀላቅሎ ድንቅ እንቅስቃ የሚያሳዩ ፒዮሮ ሂንካፔ አስደናቂ ታክሎቹን ቻናላችን ይመልከቱ👇

https://youtu.be/YQnI6YoERKY?si=-gPxKFvIsCzMyv3J
216🔥26❤‍🔥10🙏7😎6
Forwarded from Kemer Bet Channel
በምትወደው ክለብህ ጨዋታ እየተዝናናህ
💰በቀመር ቤት ወደ ሚሊየነርነት💰
ባይሳካ እንኳን በየቀኑ 10% ተመላሽ💵

kemerbet / telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
19
ETHIO ARSENAL
ለዛሬው ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ (2) SHARE | @ETHIO_ARSENAL
ለዛሬው ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ (3)

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
1.07K🙏82👎36🔥22👍11😎8😁6👌5❤‍🔥2😱1