ዛሬ ምሽት በሀገራት መካከል የሚደረጉ ጨዋታዎችን በነፃ በቤቶ ለመመልአት እነዚህን ቻናሎች ይጠቀሙ።
#SHARE
#JOIN_US
@ETHIOSATTECH
🏆INTERNATIONAL FRIENDLY🏆
⌚️2:00ማታ
በመካሄድ ላይ ያለ
⚽ ️NIGERIA 🆚 EGYPT
ON SPORT SD/HD
⌚4:00
️⚽MOROCO 🆚 ARGENTINA
🖥 ARYADIA LIVE HD
🖥 TAMAZIGHT
🖥 AL AOULA INTER HD
⌚️4:45
⚽️ ALGERIA 🆚
TUNISIA
🖥 A3 HD
🖥 AL WATANYA
🖥 ALGERIA 3
🏆EUROPEAN CUP QUALIFICATION🏆
⌚ ️4:45
⚽ MALTA ️🆚 SPAIN
🖥 TV VARZISH
⚽SWITZERLAND 🆚 DENMARK
🖥 HORN SPORT
@Ethiosattech
NOTE : ከ VARZISH HORN SPORT በቀር ሁሉም ቻናሎች ናይል ሳት ላይ ይገኛሉ

🖥 LIVE NOW 🖥
@ETHIOSATTECH
⚽️ I.MILAN 🆚 ROMA
🖥 BEOUTQ SPORT
🖥 TV VARZISH HD
⚽️ BARCELONA 🆚 R.SOCIEDAD
🖥 BeOUT Q Sport
🖥 AREZO HD
🖥 HORN SAT SPORT
🖥 HEWAD
@ETHIOSATTECH
#FORWARD #SHARE #JOIN
@ETHIOSATTECH
⚽️ I.MILAN 🆚 ROMA
🖥 BEOUTQ SPORT
🖥 TV VARZISH HD
⚽️ BARCELONA 🆚 R.SOCIEDAD
🖥 BeOUT Q Sport
🖥 AREZO HD
🖥 HORN SAT SPORT
🖥 HEWAD
@ETHIOSATTECH
#FORWARD #SHARE #JOIN
ሰላም የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች እንደምን ከረማቹ ዛሬ ስለ ቱርክ የ ስፖርት ቻናል TRT SPPO መረጃ ይዤላቹ መጥቻለሁ እንደሚታወቀው አብዛኞቻችን በተለይም ወጣቶች የ እግርኳስ አፍቃርያን ነን በ ዚህ የ ክረምት ጊዜም የተለያዩ ውድድሮች ሲደረጉ ነበር እነዚህንም ውድድሮች ቤትዎ በቀጥታ በነፃ መመልከት የሚያስችሎትን መረጃዎች አቅርበን ነበር እነዚህ በሀገራት መካከል የሚደረጉ ውድድሮች መጠናቀቅ ተከትሎ ከ ሁለት ሶስት ሳምንታት በኋላ ተወዳጆቹ የ አውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ይጀመራሉ። ውድድሮቹ ከመካሄዳቸው በፊት ግን ክለቦች አቋማቸውን የሚፈትሹበት አዳዲስ እና ወጣት ተጫዋቾቻቸውን ሙከራ የሚያደርጉበት ውድድር አለ ይህም INTERNATIONAL CHAMPIONS CUP በመባል ይታወቃል ይህም ውድድር ታላላቆቹን የ አውሮፓ ክለባትን እርስ በርስ የሚያገናኝ ሲሆን በ አሜሪካ እና በ ኤስያ ዝግጅታቸውን የሚያደርጉ ክለቦች በመመደብ ይከናወናል።
ታድያ ይህንን ውድድር አንዳንድ የክፍያ የ ቴሌቭዥን አሰራጮች ራሱ አያስተላልፉትም ታዲያ ይህን ውድድር ከ ተለመደው TV VARZISH በተጨማሪ ሁሉንም ጨዋታዎች በ TRT SPOR መከታተል ይችላሉ:: ከዚህ በተጨማሪ በቀጣይ TRT SPOR የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል የ ቅዳሜ 11 ጨዋታዎችን እንደሚያስተላልፉ አስታውቀዋል።
ወደ አሰራሩ ስንገባ TRT SPOR በሁለት ሳተላይቶች ላይ እናገኘዋለን አነርሱም EUTELSAT 7A 7EAST ላይ እና በ TURKSAT 42EAST ላይ ነው። ከሁለቱ ሳተላይቶች EUTELSAT7A 7E በተለምዶ DIGITURK ፓኬጅ ያለበት ሳተላይት ላይ ያለው ለመስራት ተመራጭ ነው። ምክንያቶቹም
1, ከ ናይል ሳት ጋር ያለምንም ተጨማሪ ሰሀን አንድላይ መሰራቱ
2, TRT SPOR በ SD እና በ HD መገኘቱ በማንኛውም ሪሴቨር መጠቀም መቻሉ
3, ጥሩ COVERAGE ስላለው በቀላሉ መሰራቱ የመሳሰሉት ናቸው።
ይህን ለመስራት በ ሁለት መንገድ እንችላለን
👉 ለብቻው ሰሀን በመጠቀም-
ይህን ለመስራት የሳህኑን አቅጣጫ በ ምዕራብ በኩል በ ናይልሳት አቅጣጫ በማድረግ ለ REFERENCE ናይልን ከሰራን በኋላ ከኋላ ሆነን በትንሹ ወደ ግራ እና ወደላይ ቀና በማድረግ ይመጣል
👉ከ ናይል ሳት ጋር አንድ ላይ- ይህን ለመጠቀም በ መጀመሪያው መንገድ ናይል ሳት የነበረውን ወደ EUTELSAT7A 7E ከቀየርን በኋላ በግምት 10-15CM ከፍ ብለን በዘንግ መቀጠል እንችላለን።
አብራቹን ስለነበራቹ ከልብ እናመሰግናለን ለወዳጅ ጓደኞቻቹ #SHARE #FORWARD በማድረግ እና #JOIN እንዲያደርጉ INVITE ማድረግዎን አይዘንጉ።
🛰EUTELSAT7A 7E
📟 STRONG TP 10804H30000
10721 V 27500
🖥TRT SPOR HD/SD
📟 10804 V 30000
@ETHIOSATTECH
YOUR #1 SATTELITE INFO SERVICE

👉 አዲስ መረጃ /NEW UPDATE
የ ናይል ሳት ተጠቃሚ የሆናቹ ተከታዮቻችን እንደሚታወቀው በ NILE SAT የእግር ኳስ ውድድሮችን በየፃ በቀጥታ የሚያስተላልፉ ቻናሎችን ማግኘት አንችልም ይህም ለእግር ኳስ ስፖርት አፍቃርያን የሚመች ሳተላይት አደለም ይሁን እንጂ አንዳንድ በ NILESAT የሚገኙ የ ስፓርት ቻናሎች የተወሰኑ የ ወዳጅነት እና በ ሀገራቸው አስተናጋጅነት የሚደረጉ ውድድሮችን ያስተላልፋሉ።
ከነዚህም ቻናሎች አንዱ የ UAE የስፖርት ቻናል የሆነው SHARJAH SPORT በዚህ ሳምንት የሚደረጉ የ ወዳጅነት ጨዋታዎችን በ ቀጥታ በ SD ሆነ በ HD ቻናሎቹ እንደሚያስተላልፍ አስታውቋል። በዚህም መሰረት
📅 ዛሬ እሁድ 28-11-2011
⚽️BARCELONA 🆚 ARSENAL
📅 ሀሙስ 02-12-2011
⚽️ NAPOLI 🆚 BARCELONA
📅 እሁድ 05-12-2011
⚽️BARCELONA 🆚 NAPOLI
📅 እሁድ 05-12-2011
⚽️ROMA 🆚 REAL MADRID
የሚደረጉ ጨዋታዎችን በቤትዎ በማንኛውም ሪሴቨር በቀጥታ በ SHARJAH SPORT ይመልከቱ።
ቻናሉን ለማስገባት የሚከተለውን FREQUENCY ይጠቀሙ።
🖥 SHARJAH SPORT SD/HD
🛰 NILE SAT 7E
📟 11012 V 27500
# ETHIOSATTECH
@ETHIOSATTECH
ቀዳሚ የ ሳተላይት ዲሽ መረጃ ምንጭ 👍
#JOIN #SHARE #FORWARD

ሰላም ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ባለፈው ባሳወቅነው መሰረት የ ኢ.ኦ.ተ.ቤ የቴሌቭዥን ጣብያዎች መካከል ማህበረ ቅዱሳን ቲቪ የሙከራ ስርጭቱን በተለያዩ ዋና ዋና የሀገራችን ቋንቋዎች ጀምሯል። በቀላሉ FREQUENCY በ ሪሞታቹ በመሙላት እና በመፈለግ(SEARCH በማድረግ) ታገኙታላቹ።
እንደ አጠቃላይ የ ኢ.ኦ.ተ.ቤ የ ቴሌቭዥን ጣብያዎች 3 ደርሰዎል እነዚህም፦
🖥 EOTC TV
🛰 NILESAT 7W
📟 12521 V 27500
🖥 ማህበረ ቅዱሳን /EOTCMK
🛰 NILESAT 7W
📟 11555 V 27500
🖥 ZIKRE KIDUSAN
🛰 NILESAT 7W
📟 10727 H 27500
@ETHIOSATTECH
#FORWARD #SHARE #JOIN
©DONT COPY PASTE™

ለ DSTV ተጠቃሚዎች ከ መልቲ ቾይዝ የተሰጠ መግለጫ
የሀገርኛ DSTV ቻናሎች በአንድ ተርታ ከ ቻናል 465 እስከ 488 ይገኛሉ።
ለሌሎች እንዲደርስ SHARE አድርጉ
@ETHIOSATTECH
#SHARE #JOIN
የሀገርኛ DSTV ቻናሎች በአንድ ተርታ ከ ቻናል 465 እስከ 488 ይገኛሉ።
ለሌሎች እንዲደርስ SHARE አድርጉ
@ETHIOSATTECH
#SHARE #JOIN
እንሆ ታላላቅ የ አውሮፓ ሊጎች በዚ ሳምንት ይጀመራሉ እኛም እንደተለመደው ሁሉንም ጨዋታዎች በቤትዎ ሆነው መከታተል የሚችሉባቸውን አማራጮች ይዘን እንቀርባለን
🖥 TV VARZISH
🖥 FOOTBALL HD
ለ ብዙ አመታት የ ብዙዎች ተመራጭ የ ስፖርት ቻናል የሆኑት ሁለቱ የ Tajikistan TV በዚህም አመት ታላላቆቹን የ አውሮፖ ሊጎች ጨምሮ ሌሎች የስፖርት ውድድሮችን በቀጥታ በ HD ጥራት እንደሚያስተላልፉ አስታውቀዋል።
ጠቀሜታቸው
👉 በሁሉም HD RECIEVER መስራት መቻላቸው
👉 ከ ethiosat ጋር አንድ ላይ በ አንድ ሳህን መሰራት መቻሉ
👉 የሚከፍቱት በ BISS KEY በመሆኑ ምንም አይነት ካርድ ኢንተርኔት ሰርቨር አለመጠቀማቸው
ደካማ ጎናቸው
👉 ሁለት ቻናሎች በመሆናቸው በተመሳሳይ ሰዐት የሚደረጉ ጨዋታዎች አንዱን መምረጣቸው
👉 አንዳንድ ጊዜ የሀገር ውስጥ ውድድር ሲኖርባቸው ቅድሚያ ለዛ መስጠታቸው
👉 ኮሜንታተር ቋንቋ የራሳቸው መሆኑ
👉 በ ደቡብ እና ምዕራብ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይ coverage አለመኖሩ
🖥 AMOS PACKAGE / YES SPORT 1,2,3,4..
የ አስራኤል ሀገር መሰረቱን ያደረገ እንደ canal እና Dstv ያለ ሲሆን በውስጥ ከ 5 በላይ ቀጥታ ጨዋታዎችን የሚያስተላልፉ tv እና ሌሎች ተወዳጅ መዝናኛ ጣቢያ ያቀፈ ሲሆን ምንም እንኳን በ ክፍያ የሚሰራ ቢሆንም ምስጋና ለቴክኖሎጂ የመቆለፊያ ሲስተም server በመስበር በነፃ በ አነስተኛ የ internet ግኑኝነት መከታተል ይቻላል።
አብዛኛውኞቹ አሁን ገበያ ላይ ያሉት ሪሴቨሮች ይህን function የያዙ ሲሆን በነፃ በተሞላባቸው ሰርቨር መከታተል ስንችል የተሞላው ሰርቨር ሲያልቅ በአነስተኛ ዋጋ በማስሞላት መጠቀም ይቻላል።
ጠቀሜታቸው
👉 ብዙ የመዝናኛ ቻናሎች መያዛቸው sport , documentary, music movie..
👉 ለ ኳስ አፍቃርያን ከ አምስት በላይ ቀጥታ የሚያስተላልፉ ቻናሎች መኖራቸው አማርጠን ማየት መቻላችን
👉 በ HD ጥራት የሚተላለፉ ከ DSTV ጋር ተመሳሳይ መሆናቸው
👉 ከ ጥቅማቸው አንፃር ሰርቨር የሚሞላበት ዋጋ አነስተኛ መሆኑ
👉 በ ናይል ሳት አቅጣጫ የሚገኙ በመሆኑ በ አንድ ሰሀን ከ ናይል (MBC1,2/ መረጃ tv የሚገኙበት) መሰራት መቻሉ።
ደካማ ጎን
👉 ሁሉም HD RECIEVER አገልግሎት መስጠት አለመቻላቸው
👉 አነስተኛም ቢሆን internet connection መፈለጋቸው
👉 የተሞላው ሰርቨር ጊዜ ሲያልቁ አነስተኛም ቢሆን ክፍያ ማስፈለጉ
👉 Ethiosat ተጠቃሚ የሆነ ሁለቱም ለማግኘት ተጨማሪ ሳህን ማስፈለጉ
🖥 IPTV
Internet protocol television ወይም በአጭሩ IPTV የተለያዩ የቴሌቪዥን ስርጭቶች በ internet መመልከት የሚያስችል መንገድ ሲሆን ይህን አገልግሎት የሚሰጡ website , mobile app እንዲሁም iptv የተሞላባቸው ሪሴቨሮች አማካኝነት ይገኛሉ።
ጥቅማቸው
👉 ዲሽ አለማስፈለጉ
👉 በ mobile ስልካችን በ ኮምፒውተር መጠቀም መቻላችን
👉 የተለያዩ ነፃ APP በመጠቀም አለም ላይ የሚገኙ ቻናሎችን ማግኘት መቻላችን
ደካማ ጎን
👉 ኢንተርኔት የግድ ማስፈለጉ
👉 የ ኢንተርኔት ፍጥነት በተለይ አንዳንዶች የሚፈልጉ በመሆኑ
👉 ሁሉንም ጨዋታዎች ወይም tv ለመመልከት በተለይ በ ካርድ ከሆነ ከ economy አንፃር ተመራጭ አለመሆኑ።
የሚፈለጉትን አማራጭ ከሚያስፈልጉት አቃዎች ጋር በጥራት የምንሰራ ሲሆን ለማንኛውም ስራ እና ዲሽ ሪሴቨር ሰርቨር ሲፈልጉ ይደውሉልን ።
📲 0941 999741
📲 0924 790134
ለጥያቄ 👉 በ ኮሜንት እና በ fB መልዕክት አስቀምጡልን በተቻለን አቅም እንመልስለን
ቴሌግራም👉 @samshikor
#JOIN #SHARE #LIKE
@ETHIOSATTECH
ከላይ የተጠቀሱት ዋናወቹ ሲሆኑ ሌሎችን ደሞ በሂደት እየፈለግን ለ እናንተ ማቅረባችን የምንቀጥል ሲሆን LIKE JOIN FOLLOW SHARE ማድረግ ለሁሉም አድርሱ ።

🏆 አውሮፓ ዋምጫ 🇪🇺 EUROPE 2024 🏆
ነገ አርብ 07 - 10 - 2016 ዓ.ም የሚጀመረውን በጉጉት የሚጠበቀውን የ አውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ በምን ሊመለከቱ አስበዋል ?
እኛም ሙሉ ጨዋታዎቹን በቀጥታ በቤትዎ የሚከታተሉባቸውን አማራጮች እንደ ሁልጊዜም ይዘንላቹ ቀርበናል 👍
1. TV VARZISH እና FOOTBALL HD
📡 YAHSAT 52E
👉 ከ ETIOSAT ጋር በ አንድ ሰሀን የሚሰራ
👉 ምንም አይነት Server package እና Internet የማያስፈልገው
👉 በ ሁሉም HD ዲኮደር የሚሰራ
👉 ቋንቋ Tajikistan
👉 በዝናብ ወቅት ሊያስቸግር የሚችል ነው
📟 FREQUENCY 📟
11785 H 27500
🔑 BISS KEY 🔑
🖥 TV VARZISH
03A0 1BBE 20C1 6D4E
🖥 FOOTBALL HD
🔑 1234 0046 ABCD 0078
2. YES SPORT / AMOS
📡 ANOS 4W
👉 በርካታ የ መዝናኛ ፣የ ስፖርት ፣ የህፃናት ቻናሎች ያቀፈ Israel package
👉 በምዕራብ አቅጣጫ ከ ናይል ሳት ጋር በአንድ ሰሃን መስራት የሚቻል
👉 በተመረጡ server ያላቸው ዲኮደሮች የሚከፈት lifestar, goldstar, LEG, KINGSTAR የመሳሰሉት አዳዲሶቹ
👉 ቻናሎቹን ለመክፈት አነስተኛ ኢንተርኔት ግኑኝነት የሚፈልግ
👉 Dstv ላይ የምናገኛቸውን በርካታ አለም አቀፍ መዝናኛ ቻናሎች የሚገኙበት
👉 ኢትዮሳት ብቻ ለሚጠቀም ተጨማሪ ሰሃን ሁለቱንም ለማግኘት ያስፈልጋል
👉 ቋንቋ እንግሊዘኛ / አንዳንድ ጊዜ እብራይስጥ
📟 FREQUENCY 📟
11030 V 27500
10972 V 30000
11471 V 27500
3. SPTV 1 & 2
📡 NSS 12 57E / ኢትዮሳት
👉 ኢትዮሳት ላይ ያሉ SPTV 1 እና 2 የሚሉ ቻናሎች
👉 በሰርቨር አማካኝነት የሚከፈቱ
👉 ለማስከፈት
💸 የ1 ወር 300ብር
💴 የ3 ወር 600 ብር
👉 ምንም አይነት ተጨማሪ ዲሽ ማስተካከል የማያስፈልግ ከፍሎ ብቻ ማስከፈት
👉 አሁን ላይ የሚከፍቱ ሪሴቨሮች ለጊዜው
LIFESTAR እና GOLDSTAR
👉 ቋንቋ እንግሊዝኛ
👉 በዝናብ ወቅት የማይቋረጥ
4. VIP package / D*TV & BEIN SPORT
📡 D**V
📡 BEIN Sport 7W እና 26E
👉 VIP Package የሚቀበሉ ሪሴቨሮች
LIFESTAR እና GOLDSTAR
👉 ሰርቨር ማስሞያ ዋጋ በንፅፅር ከፍተኛ የሆነ
5. IRIB VERZESH / IRIB TV 3
📡 INTELSAT 62E
👉 ሰሜን እና ምስራቅ ኢትዮጰያ ብቻ COVERAGE ያላቸው
👉 እንደ TV VARZISH አይነት ቻናሎች
👉 በሁሉም HD ሪሴቨር
👉 ምንም አይነት INTERNET እና SERVER የማይፈልጉ
👉 ከ ETIOSAT ጋር በአንድ ሰሃን የሚሰሩ
📟 FREQUENCY 📟
11555 V 30000
6. IPTV
👉 የተለያዩ website , App በመጠቀም በጥሩ Internet ፍጥነት በቀጥታ በ ስልክ , ኮምፒውተር , Android smart tv መመልከት
👌 የሚፈለጉትን አማራጭ ከሚያስፈልጉት አቃዎች ጋር በጥራት የምንሰራ ሲሆን ለማንኛውም ስራ እና ዲሽ ሪሴቨር ሰርቨር ሲፈልጉ ይደውሉልን ።

እለተ ቅዳሜ የሚደረግ 🏆 EURO 2024 ጨዋታ በተለያዩ የነፃ ቻናሎች በቤትዎ ይመልከቱ ።
⌚️ 10፡00
⚽️ Hungary 🇭🇺 🆚 Switzerland 🇨🇭
⌚️ 1፡00
⚽️ Spain 🇪🇸 🆚 Croatia 🇭🇷
⌚️ 4፡00
⚽️ Italy 🇮🇹 🆚 Albania 🇦🇱
🖥 SPTV 1&2
📡 ኢትዮ ሳት / NSS 12 57E
📟 11050 H 4000
🖥 24H SPORT 1/2HD
📡 YAHSAT 52E
📟 11077 V 2500
🖥 SPORT 1SD
🖥 SPORT 3HD
🖥 kan 11HD
📡 AMOS 4W
📟 11030 V 27500
📟 10972 V 30000
📟 11474 V 27500
🖥 TV VARZISH
⚽️ 🇪🇸 SPAIN 🆚 🇭🇷 CROATIA ብቻ
📡 YAHSAT 52E
📟 11785 H 27500
🖥 VIP PACKAGE ( D*TV & BEIN SPORT)
📡 D*TV EUTELSAT 36E /
📡 BEIN SPORT NILE 7W / ARABSAT 26E
🔑 SERVER አልቆቦት ወይም አዲስ ለማስሞላት ሲፈልጉ ያናግሩን